Possible TV world wide Ethiopia.

  • Home
  • Possible TV world wide Ethiopia.

Possible TV world wide Ethiopia. Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Possible TV world wide Ethiopia., TV Channel, .

በፖሲቢል ዊዝ ጋድ ኢንተርናሽናል ቸርች ከቤተል የፈውስ ዓለም አቀፍ ቤ/ክ የነበረን የአንድነት ፕሮግራም ጌታ ክብሩን ይውሰድ ለፖሲብል ዊዝ ጋድ ኢንተ ቸርች ወርቅ ዋንጫ ያበረከቱት ጌታ አብዝ...
13/07/2023

በፖሲቢል ዊዝ ጋድ ኢንተርናሽናል ቸርች ከቤተል የፈውስ ዓለም አቀፍ ቤ/ክ የነበረን የአንድነት ፕሮግራም ጌታ ክብሩን ይውሰድ ለፖሲብል ዊዝ ጋድ ኢንተ ቸርች ወርቅ ዋንጫ ያበረከቱት ጌታ አብዝቶ ለምስጋና ያብቃቹ።

ሰኔ 18—2015 ዓ/ ም በፖሲቢል ዊዝ ጋድ ኢንተርነሽናል ቸርችየነብይ ድሮ ሃይሉ እና ወ/ሮ ሀና ይልማ የጋብቻ ትምህትር በሚገባ ተከታትሎ ለዚ ደረጃ ደርሰዋል ጌታ ዘመናቹ ይባረክ።
30/06/2023

ሰኔ 18—2015 ዓ/ ም በፖሲቢል ዊዝ ጋድ ኢንተርነሽናል ቸርችየነብይ ድሮ ሃይሉ እና ወ/ሮ ሀና ይልማ የጋብቻ ትምህትር በሚገባ ተከታትሎ ለዚ ደረጃ ደርሰዋል ጌታ ዘመናቹ ይባረክ።

06/06/2023
ኢሳይያስ 58¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹¹ እግዚአብሔርም ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ።...
10/05/2023

ኢሳይያስ 58
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ እግዚአብሔርም ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ።
¹² ከዱሮ ዘመን የፈረሱት ስፍራዎች ይሠራሉ፥ የብዙ ትውልድም መሠረት ይታነጻል፤ አንተም፦ ሰባራውን ጠጋኝ፥ የመኖሪያ መንገድን አዳሽ ትባላለህ።

10/04/2023
መጋቢት በ23 አና 24 የእናቶች የፆሎት ህብረት ዓመታዊ የምስጋና ኮንፈረንስ እዳሜ ከ9:00—2:00እሁድ ከ3:00—8:00 የሚቆይ ኮንፈረንስ መደነቅና መገረም ይሆናል።
27/03/2023

መጋቢት በ23 አና 24 የእናቶች የፆሎት ህብረት ዓመታዊ የምስጋና ኮንፈረንስ
እዳሜ ከ9:00—2:00
እሁድ ከ3:00—8:00 የሚቆይ ኮንፈረንስ
መደነቅና መገረም ይሆናል።

 #ጌታ ይመስገን በድል  #ተጠናቀቀ!!!!!                                                                          መደበኛ ፖርግራማችን ይቀጥላል....
06/01/2023

#ጌታ ይመስገን በድል #ተጠናቀቀ!!!!!
መደበኛ ፖርግራማችን ይቀጥላል.........
ለበለጠ መረኛ 0935322368
0939661106

እሁድ 23/4/15 በነበረን ፖሮግራም ጌታ ድንቅ ጊዜ ሰጠን
03/01/2023

እሁድ 23/4/15 በነበረን ፖሮግራም ጌታ ድንቅ ጊዜ ሰጠን

ፖሲብል ዊዝ ጋድ ኢንተርናሽናል ቸርች ለሁለተኛ ዓመታችን ጌታ ድንቅ ግዜ ሰጠን።
26/12/2022

ፖሲብል ዊዝ ጋድ ኢንተርናሽናል ቸርች ለሁለተኛ ዓመታችን ጌታ ድንቅ ግዜ ሰጠን።

20/12/2022

አድረሻ: አ/አ ከአያት ወደ ቦለ አራብሰ የሚወደስደው ውሃ ታንከር አለፍ ብሎ 60/40 ፊት ለፊት እንገኛለን ለበለጠ መረጃ፣0939661106/0935322368

ትናንት አሁድ በንበረን የ መደበኛ ፕሮግራም በ 09/04/2015 ጌታ ድንቅ ጊዜ ሰቶን   #እግዚአብሔር በኣምልኮ ከፍ ኣድርገነው አሱም በረከቱ ኣፍሰሶልን በመገኝቱ ባርኮን ብዝዎችህ ሲመሰክሩ...
19/12/2022

ትናንት አሁድ በንበረን የ መደበኛ ፕሮግራም በ 09/04/2015 ጌታ ድንቅ ጊዜ ሰቶን #እግዚአብሔር በኣምልኮ ከፍ ኣድርገነው አሱም በረከቱ ኣፍሰሶልን በመገኝቱ ባርኮን ብዝዎችህ ሲመሰክሩና ሲፈወሱ ነጻ ሲወጡ ኣይተናል
#ክብር ለጌታ ይሁን

ዛሬ እሁድ ሕዳር 4/15  የጌታ እራት ጊዜ ነበረን ጌታ መልካም ጊዜ ሰጠን  #የእግዚአብሔር  መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ(2ቆሮ3፡17)
13/11/2022

ዛሬ እሁድ ሕዳር 4/15 የጌታ እራት ጊዜ ነበረን ጌታ መልካም ጊዜ ሰጠን #የእግዚአብሔር መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ(2ቆሮ3፡17)

 #ዛሬ ቅዳሜ ማለትም ሕዳር 3/3/2015 በነበረን ፖሮግራም ብዙዎች ከእስራት  #ተፈቱ ብዙዎች  #መጽናናት ሆነላቸው    #እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜ ሰጠን ክብሩን እሱ ይውሰድ፤ በእግዚአብሔር...
12/11/2022

#ዛሬ ቅዳሜ ማለትም ሕዳር 3/3/2015 በነበረን ፖሮግራም ብዙዎች ከእስራት #ተፈቱ ብዙዎች #መጽናናት ሆነላቸው #እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜ ሰጠን ክብሩን እሱ ይውሰድ፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላል።

ቅዳሜና እሁድ ቀን 28/29/12/14    3:00 ሰዓት ሁላቹም ተጋብዛችዋል።ለበለጠ መረጃ 0939661106
31/08/2022

ቅዳሜና እሁድ ቀን 28/29/12/14 3:00 ሰዓት ሁላቹም ተጋብዛችዋል።ለበለጠ መረጃ 0939661106

ቀን 28 እና 29/12/14 ቅዳሜ እና እሁድ ሁላቹ ተጋብዛችዋል።
26/08/2022

ቀን 28 እና 29/12/14 ቅዳሜ እና እሁድ ሁላቹ ተጋብዛችዋል።

በዛሬ ቀን 14/12/14 ዐ/ም በፖሲቢል ዊዝ ጋድ ኢንተርናሽናል  ለሰባተኛ(7ኛ) ዙር  የኢየሱስ ክርስቶስ ድህንነት ትምህርት ተከታትሎ ተጠምቀዋል ጌታ ክብሩ ይውሰድ።
20/08/2022

በዛሬ ቀን 14/12/14 ዐ/ም በፖሲቢል ዊዝ ጋድ ኢንተርናሽናል ለሰባተኛ(7ኛ) ዙር የኢየሱስ ክርስቶስ ድህንነት ትምህርት ተከታትሎ ተጠምቀዋል ጌታ ክብሩ ይውሰድ።

“እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ ማልደህ ተነሣ፥ በፈርዖንም ፊት ቁም፤ እነሆ እርሱ ወደ ውኃ ይወርዳል፤ እንዲህም በለው፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እንዲያገለግለኝ ሕዝቤን ልቀቅ።”  — ዘጸአ...
21/12/2021

“እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ ማልደህ ተነሣ፥ በፈርዖንም ፊት ቁም፤ እነሆ እርሱ ወደ ውኃ ይወርዳል፤ እንዲህም በለው፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እንዲያገለግለኝ ሕዝቤን ልቀቅ።”
— ዘጸአት 8፥20

“ኢየሱስም ተመለከታቸውና፦ ይህ በእግዚአብሔር ዘንድ እንጂ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላልና አለ።”  — ማርቆስ 10፥27
23/06/2021

“ኢየሱስም ተመለከታቸውና፦ ይህ በእግዚአብሔር ዘንድ እንጂ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላልና አለ።”
— ማርቆስ 10፥27

“እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤”  — ሐዋርያት 1...
21/06/2021

“እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤”
— ሐዋርያት 10፥38

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Possible TV world wide Ethiopia. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share