Gesuba Media Network

  • Home
  • Gesuba Media Network

Gesuba Media Network ገሱባ በልፅጋ ማየት ህልማችን ነዉ!!

   በከተማችን  ለፍቶ ያደጉ ወደ 10 የሚሆኑ ባለሀፍቶች የገሱባ ከተማ አዉቶብስ ማቆሚያ ወይም Bus station ተረክቦ አንደኛ እና ተመራጭ የሆኔ ገበያ ማእከል ለመገንባት ሂደት መጀመራቸ...
31/05/2022

በከተማችን ለፍቶ ያደጉ ወደ 10 የሚሆኑ ባለሀፍቶች የገሱባ ከተማ አዉቶብስ ማቆሚያ ወይም Bus station ተረክቦ አንደኛ እና ተመራጭ የሆኔ ገበያ ማእከል ለመገንባት ሂደት መጀመራቸዉን ስንሰማ ታላቅ ደስታ ተሰምቶናል።

  ከነማችን በማጠነከር ለቁም ነገር ለማብቃት የሁላችንም መረባረብ ወሳኝ ምና ስለምኖረው በገሱባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጎን እንቁም!!
11/03/2022

ከነማችን በማጠነከር ለቁም ነገር ለማብቃት የሁላችንም መረባረብ ወሳኝ ምና ስለምኖረው በገሱባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጎን እንቁም!!

   በገሡባ ከተማ ሀሙስ ሀሙስ መቆም ይጀምራል የተባለዉ ሁለተኛው ትልቁ ገበያ በጣም የምደነቅ ሆኖ እያለ የቦታ አመራረጡ ምንም ገበያዉን ማሞቅ በማይችልበት ሥፍራ ላይ መወሰኑ ብርካቶችን አላ...
07/03/2022

በገሡባ ከተማ ሀሙስ ሀሙስ መቆም ይጀምራል የተባለዉ ሁለተኛው ትልቁ ገበያ በጣም የምደነቅ ሆኖ እያለ የቦታ አመራረጡ ምንም ገበያዉን ማሞቅ በማይችልበት ሥፍራ ላይ መወሰኑ ብርካቶችን አላስደሰተም። GMN ያነጋገራቸው አንዳ አንድ የከተማችን ነዋሪዎች እንዳሉት ገበያዉ ከከብት በረት ፣ከመናኃሪያ እና ከመሳሰሉ የራቀ በመሆኑ ብዙም የምያስደስት አይደለም ብሏል አያይዞም ገበያው ቀኑ የተለያየ ስለሆነ በመጀመሪያ ቦታ ላይ የምቆም ቢሆን ለነዋሪወቹም ሆነ ለምንግስት ተጨማር ከፍተኛ የገቢ ምንጭ ይፈጠር ነበር በማለት አስተያየታቸውን ሰጥቷል።

  የገሱባ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ሻለቃ ስንታየሁ ዮሃንስን ጨምሮ በርካታ የቀድሞ ተሰናባች ሰራዊት አባላት ከኦፋ ወረዳ እና ከገሱባ ከተማ በገዛ ፍላጎታቸዉ ሀገር ለማዳን ከመንግስት የተላለፈ ጥሪ...
14/11/2021

የገሱባ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ሻለቃ ስንታየሁ ዮሃንስን ጨምሮ በርካታ የቀድሞ ተሰናባች ሰራዊት አባላት ከኦፋ ወረዳ እና ከገሱባ ከተማ በገዛ ፍላጎታቸዉ ሀገር ለማዳን ከመንግስት የተላለፈ ጥሪ በመቀለበል ጥቅላላ ከደቡብ ክልል ከተሰበሰቡ ዘማቾች ጋር በቡታጅራ ከተማ ደማቅ ሽኝት ተደርጎላቿል። በሰላም ተመለሱልን ጀግኖቻችን!! GMN 2014 E.C

  ከኦፋ ወረዳ እና ከገሱባ ከተማ የተወጣጡ የቀድሞ ተሰናባች ሰራዊት አባላት መንግስት ሀገራችን ለማዳን ያስተላለፈዉን የይዝመቱ ጥሪ በመቀበል በራሳቸዉ ፍላጎት ወደ ጦር ግንባ በዛሬዉ ቀን በ...
13/11/2021

ከኦፋ ወረዳ እና ከገሱባ ከተማ የተወጣጡ የቀድሞ ተሰናባች ሰራዊት አባላት መንግስት ሀገራችን ለማዳን ያስተላለፈዉን የይዝመቱ ጥሪ በመቀበል በራሳቸዉ ፍላጎት ወደ ጦር ግንባ በዛሬዉ ቀን በክብር ተሸኝቷል።

   በገሱባ ከተማ መስተዳደር አድስ የተዋቀረዉ አመራር በሀገርቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተንተርሶ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር  በሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ ዉይይት በማድረግ የተለያዩ ወሳነዎችን በ...
04/11/2021

በገሱባ ከተማ መስተዳደር አድስ የተዋቀረዉ አመራር በሀገርቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተንተርሶ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ ዉይይት በማድረግ የተለያዩ ወሳነዎችን በማፅደቅ ዉይይቱን ደምድሟል። በዝህ ዉይይት አጀንዳ የፀደቁ ወሳንዎች ሙሉ መረጃ በቀጣይ ይዘን እንመለሳለን... Like &Follew GMN

  በዛረዉ ቀን በገሱባ ከተማ አስተዳደር አስቾካይ ጉባኤ ያካሄደዉ ምክር ቤት አቶ ተክሌ ታደሰ፣ አቶ አሰፋ ቶንጁ እና ወ/ሮ መሰለች አቱሞን ከዋና እስከ ረዳት የመንግስት ተጠሪ አድርጎ ሹመት...
26/10/2021

በዛረዉ ቀን በገሱባ ከተማ አስተዳደር አስቾካይ ጉባኤ ያካሄደዉ ምክር ቤት አቶ ተክሌ ታደሰ፣ አቶ አሰፋ ቶንጁ እና ወ/ሮ መሰለች አቱሞን ከዋና እስከ ረዳት የመንግስት ተጠሪ አድርጎ ሹመት ሰጥቷል። መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ!! Like & Follew GMN

  በነገዉ እለት ማለትም ጥቅምት 16/2014 በኦፋ ወረዳ እና በገሱባ ከተማ አስተዳደር መዋቅሮች በሚካሄደዉ አስቾካይ በምክር ቤት ጉባኤ ምክር ቤቱ በሁለቱም መዋቅሮች የተሰጣቸዉን የህዝብ ሀ...
25/10/2021

በነገዉ እለት ማለትም ጥቅምት 16/2014 በኦፋ ወረዳ እና በገሱባ ከተማ አስተዳደር መዋቅሮች በሚካሄደዉ አስቾካይ በምክር ቤት ጉባኤ ምክር ቤቱ በሁለቱም መዋቅሮች የተሰጣቸዉን የህዝብ ሀላፊነት በታማኝነት እየተወጡ የቆዩ ታታሪ የህዝብ አመራሮችን ወደፍት በማስቀጠል ክፍተት በታየባቸዉ ቦታ ላይ ለላ አድስ እንደሚተካ ይጠበቃል። ስለዝህ ለየትኛዉም ጥቅመኞች ጭፍን ጥላቻ ምንም አይነት ተቀባይነት ስለማይኖረዉ የሚሆነዉን ሁሉ በጊዜዉ ደርሰን ማየት ግድ ይለናል።

  ከሶዶ እስከ ዲንከ የሚሰራዉ አስፋልት መንገድ አንዱ አካል የነበረዉን የገሱባ ከተማ ዋናዉ መንገድ አስፋልት የማልበስ ስራ ለመጀመር የሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶች በዛሬዉ ቀን ማለትም ጥቅምት ...
22/10/2021

ከሶዶ እስከ ዲንከ የሚሰራዉ አስፋልት መንገድ አንዱ አካል የነበረዉን የገሱባ ከተማ ዋናዉ መንገድ አስፋልት የማልበስ ስራ ለመጀመር የሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶች በዛሬዉ ቀን ማለትም ጥቅምት 12/2014 በይፋ ተጀምሯል። ከቅድሜ ዝግጅቶች ዉስጥ እንጨቶችን መቁረጥ ፣የመብራት ፖሎቹን ማስጠጋት እና ተነሺ የነበሩ ቤቶችን የማፍረስ ስራዎች ይጠቀሳሉ።

    #ዳሰሳ፦ በአንዳ አንድ ስግብግብ ነጋዴዎች ምክንያት በገሱባ ከተማ የኑሮ ዉድነት እንዳይባባስ አስቀድሞ የመከላከል ስራ በትኩረት እየተሰራ እንደሆኔ ዳሰሳ አድርገናል። የገሱባ ከተማ አስ...
15/10/2021

#ዳሰሳ፦ በአንዳ አንድ ስግብግብ ነጋዴዎች ምክንያት በገሱባ ከተማ የኑሮ ዉድነት እንዳይባባስ አስቀድሞ የመከላከል ስራ በትኩረት እየተሰራ እንደሆኔ ዳሰሳ አድርገናል። የገሱባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ገበያ እና ትራንስፖርት ፅ/ሀላፊ የሆነዉ አቶ አሰፋ ቶንጁ በተለያዩ ንግድ ዘርፍ ተሰማርቶ የምሰሩ ነጋዴዎችን በተደጋጋሚ ግዜ ሰብስቦ ፊሪያማ ዉይይት በማድረግ በከፍተኛ ተነሳሽነት የተሰጠዉን የህዝብ ሀላፊነት እየተወጣ የሚገኝ ምርጥ ብቃት ያለዉ አመራር እንደሆኔ በመታዘብ አድናቆታችን ገልፀናል በዝሁ መልክ ተጠናክሮ ወደፍት እንዲቀጥልም ማበረታቻ ሰጥተናል።

   በገሱባ ከተማ አስተዳደር ስር ባሉ ት/ቤቶች የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና የወሰዱት 323 መደበኛ ተማሪዎች ዉጤት ይፋ ሆኗል በዝህ መሰረት 139 ወንዶችና 183 ሴቶች በጠቅላላ ድምር ...
03/10/2021

በገሱባ ከተማ አስተዳደር ስር ባሉ ት/ቤቶች የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና የወሰዱት 323 መደበኛ ተማሪዎች ዉጤት ይፋ ሆኗል በዝህ መሰረት 139 ወንዶችና 183 ሴቶች በጠቅላላ ድምር 322 ተማሪዎች ወደ 9ኛ ክፍል ማለፋቸዉን የገሱባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ፅህፈት ቤት አሳዉቋል። ያለፉ ተማሪዎች በሚቀጥሉት ሁለት ተከታታይ ቀናቶች ዉስጥ የ9ኛ ክፍል ምዝገባቸዉን እንዲያጠናቅቁ አሳስቧል።

  የገሱባ ከተማ አዲሱ ሰፈር በብዞዎች የሚመረጥ ለመኖሪያ፣ ለንግድ፣ ለሆቴል፣ ለፋብሪካዎች ጭምር ልሆን የሚችል ምቹ እና ማራኪ ሰፈር ነዉ ተጠቀሙበት።
30/09/2021

የገሱባ ከተማ አዲሱ ሰፈር በብዞዎች የሚመረጥ ለመኖሪያ፣ ለንግድ፣ ለሆቴል፣ ለፋብሪካዎች ጭምር ልሆን የሚችል ምቹ እና ማራኪ ሰፈር ነዉ ተጠቀሙበት።

  የመስቀል ደመራ በአል አከባበር በገሱባ ከተማ። ኦሮቶዶክስ እምነት ተከታይ ለሆናችሁት በሙሉ መልካም የደመራ ክብረ በአል! 2014 E.C
26/09/2021

የመስቀል ደመራ በአል አከባበር በገሱባ ከተማ። ኦሮቶዶክስ እምነት ተከታይ ለሆናችሁት በሙሉ መልካም የደመራ ክብረ በአል! 2014 E.C

  በልማት አርበኛነት ወደፍት የዘለቀዉ ወጣቱ ባላሀፍት አበባየሁ ተስፋዬ ወይም (አቢ) ከገሱባዉ በመቀጠል በዋጭጋ ኤሾ ቀበሌ እያስገነባ የሚገኜዉ ሁለተኛዉ የነዳጅ ማደያ በቅርቡ ለአገልግሎት ...
19/09/2021

በልማት አርበኛነት ወደፍት የዘለቀዉ ወጣቱ ባላሀፍት አበባየሁ ተስፋዬ ወይም (አቢ) ከገሱባዉ በመቀጠል በዋጭጋ ኤሾ ቀበሌ እያስገነባ የሚገኜዉ ሁለተኛዉ የነዳጅ ማደያ በቅርቡ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን አረጋግጠን ይህ ወጣት ተወልዶ ያደገበትን አካባቢ በትላልቅ ልማታዊ ፕሮጀክቶች በከፍተኛ ተነሳሽነት እያለማ ስለሚገኝ በኦፋ ወረዳ እና በገሱባ ከተማ ህዝብ ስም ሳናመሰግን አናልፍም እያሌን ወደፍት ብዙ ነገሮች እንደሚትሰራ በሙሉ ተስፋ እንጠብቃለን ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ አቅም ይስጥህ በርታ #አቢ የልማት አርበኛዉ!!

  በገሱባ ከተማ የሚንቀሳቀሱ ባለ ሁለት እግር እና ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎችን የሚያሽከርክሩ አሸከርካሪዎች በዛሬዉ ቀን መስከረም 06/2014 ከሚመለከታቸዉ ከህግ አካላት ጋር በጉተራ ...
16/09/2021

በገሱባ ከተማ የሚንቀሳቀሱ ባለ ሁለት እግር እና ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎችን የሚያሽከርክሩ አሸከርካሪዎች በዛሬዉ ቀን መስከረም 06/2014 ከሚመለከታቸዉ ከህግ አካላት ጋር በጉተራ አዳራሽ ባደረጉት ስብሰባ የተለያዩ በደንብ ልተገበሩ የሚገቡ ትምህርቶች እና ህጎች ተሰጥቷቿል። ከእነሱም መካከል ከዝህ በፍት ባለተለመደ መሉኩ ለእያ አንዳ አንዱ ጉዞ ለሁለቱም አይነት ተሽከርካሪዎች ታሪፍ እንደምዘጋጅላቸዉም ተጠቅሶበታል ለላዉ ደግሞ ደርቦ መጫን እና በሰአት እላፍ መገኜት ከባድ ወንጀል እንደሆነም ትምህርት ተሰጥቷቿል። በምሽት ማሽከረከር ለባለ ሶስት እግሮች ብቻ በገደብ እስከ ሶስት ሰአት የተፈቀደ ሲሆን ለባለ ሁለት እግሮች ግን ከአስራ ሁለት ሰአት በሁዋላ እያሽከረከሩ መገኜት ከባድ ወንጀል እንደሆኔ ማስጠነቀቂያ ተሰጥቷል።

 -> በገሱባ ከተማ አስተዳደር በቀን 15/2013 በተካሄደዉ በጠቅላላ አመራሮች ስብሰባ በወክቱ መከናወን የሚገቡ ወቅታዊ ተግባራት በታለመላቸዉ ጊዝያት በአመራሮች ቁርጠኛ ተነሳሽነት ተደግፎ ...
24/07/2021

-> በገሱባ ከተማ አስተዳደር በቀን 15/2013 በተካሄደዉ በጠቅላላ አመራሮች ስብሰባ በወክቱ መከናወን የሚገቡ ወቅታዊ ተግባራት በታለመላቸዉ ጊዝያት በአመራሮች ቁርጠኛ ተነሳሽነት ተደግፎ መሰራትና መከናወን እንደሚገባቸዉ የገሱባ ከተማ ካንቲባ ክብር ቀስ ጥበቡ በቀሌ አሳሰቡ። ለስራ አጥ ወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ ማስፋፋት፣የስራ አጥ ወጣቶች ልየታ፣ የከረምት በጎ ስራ ማበረታታት፣ለተቸገሩ ወገኖች የሚደረግ ድጋፍ ተጣናክሮ እንዲቀጥል ማድረግ፣ የከተማ ግብርና ስራ ዉጠታማነት እንዲረጋገጥ ማስቻል፣ድንበር የለሽ በጎ ወጣቶችን ማደራጀትና ስልጠና መስጠት የመሳሰሉ በዉይይታቸዉ አጀንዳ ላይ ይገኙበታል።

GMN-> ሀገር አቀፍ የምርጫ ዉጠት ይፋ ሆኔ።
10/07/2021

GMN-> ሀገር አቀፍ የምርጫ ዉጠት ይፋ ሆኔ።

GMN-> በገሱባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ በሁለቱም አንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለሶስት ቀናት ስሰጥ የነበረዉ ክልል አቀፋዊ ፈተና ዛሬ  ስጠናቀቅ የወላይታ ቲቪ ጋዘጠኞች ከተፈታኝ ተማሪዎች አስተ...
07/07/2021

GMN-> በገሱባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ በሁለቱም አንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለሶስት ቀናት ስሰጥ የነበረዉ ክልል አቀፋዊ ፈተና ዛሬ ስጠናቀቅ የወላይታ ቲቪ ጋዘጠኞች ከተፈታኝ ተማሪዎች አስተያይት ተቀብሏል።

 ->  በገሱባ ከተማ በሚገኙ በሁለቱም አንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ተጀምሯል።  Like & Follow GMN
05/07/2021

-> በገሱባ ከተማ በሚገኙ በሁለቱም አንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ተጀምሯል። Like & Follow GMN

GMN-> የኦፋና የገሱባ ህዝብ የዘመናት የባንክ ቤት ጭንንቅ ለመፍታት ተጨማሪ ባንክ እንዲከፈት በጠየቀነዉ ጥያቀ መሰረት አዋሽ ባንክ በቅርቡ በከተማችን ቅርንጫፉን በመክፈት  ሙሉ በሙሉ ወደ...
30/06/2021

GMN-> የኦፋና የገሱባ ህዝብ የዘመናት የባንክ ቤት ጭንንቅ ለመፍታት ተጨማሪ ባንክ እንዲከፈት በጠየቀነዉ ጥያቀ መሰረት አዋሽ ባንክ በቅርቡ በከተማችን ቅርንጫፉን በመክፈት ሙሉ በሙሉ ወደ መደበኛ አገልግሎት ስለገባ አባል ይሁኑ ያለ ወረፋ ይገላገሉ።Awash Bank Gesuba Branch

GMN->   በክቡር ካንቲባችን ላይ  አንዳ አንደ በማህበራዊ ሚዲያ የሚነዛዉ አሉባልታ ወሬ መቸም ተቀባይነት የለዉም። ካንቲባችን በጠቅላላ ህዝብ የተወደዱት በስራ ጥንካሪያቸዉ ነዉ እንጂ በአ...
30/06/2021

GMN-> በክቡር ካንቲባችን ላይ አንዳ አንደ በማህበራዊ ሚዲያ የሚነዛዉ አሉባልታ ወሬ መቸም ተቀባይነት የለዉም። ካንቲባችን በጠቅላላ ህዝብ የተወደዱት በስራ ጥንካሪያቸዉ ነዉ እንጂ በአሉባልታ ወሬ ስላይደለ የሚሰራ ሰዉን እየደገፈን የማይሰራዉን ደግሞ በእዉነታ ተደግፈን እያስወገደን ከተማችን ገሱባ ወደ ብልፅግና ጎዳና እናሻግራታለን።

(  16/07/2012) በገሱባ ከተማ አስተዳደርና በኦፋ ወረዳ አስተዳደር ስር የሚሰሩ የመንገድ ደንነት ባለሞያዎች በሙስና ሱስ ተጠምዶ በህብረተሰቡ ላይ አስከፊ የትራፍክ አደጋዎች እየደረሱ ...
25/03/2020

( 16/07/2012) በገሱባ ከተማ አስተዳደርና በኦፋ ወረዳ አስተዳደር ስር የሚሰሩ የመንገድ ደንነት ባለሞያዎች በሙስና ሱስ ተጠምዶ በህብረተሰቡ ላይ አስከፊ የትራፍክ አደጋዎች እየደረሱ ስለሆኔ የሚመለከተዉ የበላይ አካል ተገቢ ግምገማ ማካሄድ እንደምገባ ህዝቡ አደራ አስቀምጧል እምብ ከተባሌ በተሽከሪካሪዎች ላይ የምጣል ቅጣት በተሳፋሪዎች ላይ ብጣል የተሻሌ እንደሆን እንደ አማራጭ ተቀምጧል። Page Like በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎች ባለቤት ይሁኑ ።

በአሽከሪካሪዎች ግድ የለሽና የመንገድ ደንነት እና ተሽከሪካሪዎችን ከሚቆጣጠሩ አካላት ጥፋት በኦፋ ወረዳ በገለኮ ቀበሌ ማህበረሰብ ዉስጥ በደረሰዉ በትራፍክ አደጋ የሰዉ ህወት ባይጠፋም በርካታ...
24/03/2020

በአሽከሪካሪዎች ግድ የለሽና የመንገድ ደንነት እና ተሽከሪካሪዎችን ከሚቆጣጠሩ አካላት ጥፋት በኦፋ ወረዳ በገለኮ ቀበሌ ማህበረሰብ ዉስጥ በደረሰዉ በትራፍክ አደጋ የሰዉ ህወት ባይጠፋም በርካታ የአካል ጉዳቶች ደርሷል Page like በማድረግ ወቅታዊ የኦፋ ወረዳ እና የገሱባ ከተማ መረጃ ይከታተሉ

Corna Virus መጀመሪያ በተከሰተባት በቻይና ሀገር ቀንሶ በኢጣልያን ሀገር እንደባሰበት መረጃዎች አመላክቷል።
15/03/2020

Corna Virus መጀመሪያ በተከሰተባት በቻይና ሀገር ቀንሶ በኢጣልያን ሀገር እንደባሰበት መረጃዎች አመላክቷል።

ለኮርና ቫይረስ ይህ ነዉ የሚባል ክትባት የለዉም ህወታችን ለማዳን ጥንቃቀ ብቻ አማራጫችን ነዉ።
15/03/2020

ለኮርና ቫይረስ ይህ ነዉ የሚባል ክትባት የለዉም ህወታችን ለማዳን ጥንቃቀ ብቻ አማራጫችን ነዉ።

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gesuba Media Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share