𝙪𝙣𝙞𝙩𝙚𝙙 𝙨𝙩𝙖𝙩𝙚 𝙤𝙛 𝙖𝙢𝙝𝙖𝙧𝙖

  • Home
  • 𝙪𝙣𝙞𝙩𝙚𝙙 𝙨𝙩𝙖𝙩𝙚 𝙤𝙛 𝙖𝙢𝙝𝙖𝙧𝙖

𝙪𝙣𝙞𝙩𝙚𝙙 𝙨𝙩𝙖𝙩𝙚 𝙤𝙛 𝙖𝙢𝙝𝙖𝙧𝙖 to share and divided everything to news sounds for socity.

06/08/2023

#ሰበር ዜና/ሼር

ጀግናው የሸዋ ፋኖ ደብረብርሃን ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ።

ከትናንት እኩለ ቀን ጀምሮ ሲዋጋ ያደረው የሸዋ ፋኖ ከደብረብርሃን ህዝብ ጋር በመሆን ነው ዛሬ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ ከተማውን የተቆጣጠረው።

የአማራ ፋኖ በሸዋ ደብረብርሃን ክንፍ የሆነው ጀግናው ፋኖ ደሳለኝ ከተማዋን መቆጣጠራቸውን አሁን አሳውቋል።

አዲስ አበባ ልጆችሽን ለመቀብ ተዘጋጅተሽ ጠብቂ

#ተጨማሪ መረጃ👉https://t.me/wogTz

የባህርዳራ ፈርጥ እንኳን ደስ አለሽ
29/07/2023

የባህርዳራ ፈርጥ እንኳን ደስ አለሽ

Ethiopian Music : Sheway Bedada ሸዋይ በዳዳ (አንተኮ ነህ) - New Ethiopian Music 2023(Official Video) Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and Mo...

25/09/2022

ፈፍትህ ለዘመነ ካሴ💪💪💪💪💪💪💪💪

ወታደር ማስረሻ ነፈስህ በአፀደ ገነት ትረፍhttps://youtu.be/GVuH5SssJV8
19/09/2022

ወታደር ማስረሻ ነፈስህ በአፀደ ገነት ትረፍ
https://youtu.be/GVuH5SssJV8

ማስረሻ ዳኛው ዘሪሁን በላስታ ላሊበላ ግምባር በጀግንነት ለሀገሩ ተሰውቷል ነፍሱን ይማር በሉት የህይወት ቪዲዎውን ከፍታችሁ ከጋሸና እስከ ላሊበላ ጁንታውን የረፈረፈበት ታሪክ በጭሩ .....

ከአማራ ፋኖ በባህርዳር የተሰጠ  መግለጫ‼️🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴እንደሚታወቀዉ የአማራ ህዝብ ማህበራዊ እረፍቱን ማጣት ከጀመረ በርካታ  ዓመታት ተቆጥሯል ፤ባለፉት ሶስት አመታት ግን መንግስት መ...
17/05/2022

ከአማራ ፋኖ በባህርዳር የተሰጠ መግለጫ‼️
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
እንደሚታወቀዉ የአማራ ህዝብ ማህበራዊ እረፍቱን ማጣት ከጀመረ በርካታ ዓመታት ተቆጥሯል ፤ባለፉት ሶስት አመታት ግን መንግስት መር ጭፍጨፋዎች፤ ግድያዎችና ዉድመቶች በአማራ ህዝብ ላይ በሰፊዉ ተባብሰዉ ቀጥለዋል፡፡ በመሆኑም ባለፉት ሶስት ዓመታት ብቻ ሚሊዮን አማራዎች ለስደት፣ ረሃብና መፈናቀል ሲጋለጡ፤ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆች ደግሞ መንግስት መር በሆነ የዘር ጭፍጨፋ እንዲያልቁ ተደርገዋል፡፡ በእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ እንዲሉ ደግሞ ሰሜን ክፍሉን ‹የተራዘመ ጦርነት ዉስጥ እንዲከርም› በማድረግ የአማራ ህዝብ በቁጥር ለመግለፅ በሚያስቸግር አሃዝ ብዙ ንብረት ሲወድምበት፤ ሃብትና ንብረቱን ከማጣትም በላይ ዉድ ልጆችን ሲሰዋ ከርሟል፡፡

ፋኖ የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ የህልዉና አጣብቂኝ ዉስጥ ሲገባ፤ እንደ ክልል ደግሞ የመፈራረስ እድል ሲገጥመዉ ስንቁን ከቤቱ ትጥቁን ከአያቱ ይዞ በመዝመት የአማራ ህዝብን አለኝታነት ያረጋገጠ ባህላዊ ሰራዊት ነዉ፡፡ ይህ ሃይል በደህና ጊዜ አራሽ፤ በችግር ጊዜ ደግሞ ፈጥኖ ደራሽ ትዉፊቱን ሲያስቀጥል በተለያዩ አዉደ ዉጊያዎችና ምሽግ ሰበራዎች በመሳተፍ ጭምር እንጅ ጭንቅ ቀን ሲመጣ ሀብት መዝብሮ የሚሮጥ ስብስብ አልነበረም፡፡

የአማራ ፋኖ በባህርዳር በአርቢት-ጋሸና ግንባር ቀጥተኛ ተሳትፎ በማድረግ እስከሞት ድረስ በታመኑ የህዝብ ልጆች ላይ ማለትም ‹‹ፋኖ ጌታቸዉ ሙጩ›› እና ‹‹ፋኖ ሰለሞን አባተ›› ላይ የእስራት ሁኔታ ሲገጥማቸዉ በሌሎች በርካታ አባላቶቹ ላይ ደግሞ የወከባ፤ ሽብርና ከበባ ሁኔታን እያስተናገዱ ይገኛሉ፡፡ በመሆኑም የአማራ ፋኖ በባህርዳር በወከባ፤ እስር፤ ከበባና እንግልት ዉስጥ ሁኖም ከዚህ በታች ያሉትን አቋም ለአካባቢያችን፤ አማራና ብሎም የኢትዮጵያ ህዝብ ለማሳወቅ ይገደዳል፡፡

1ኛ). ከበጌምድር ወንድሞቻችን ‹የወልቃይት አስመላሽ ኮሚቴ› የተላከልንን የዝግጅት ትዕዛዝ ለማስተጎጎል የተሸረበ ሴራ መሆኑን ስለምንረዳ እኛ ላይ እየተደረገ ያለዉ ደም አፋሳሽ ሂደት በአስቸኳይ ወደ ሰገባዉ እንዲመለስ ስንል ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

2ኛ). ነገሮቹን የምናይበት የትዕግስት መነፅር እንደ ፍርሃት የሚቆጠር ሁኖ ራስን ወደመከላከል አጠፋ ስንገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መዲናዋ ባህርዳር ለሚፈጠርባት ትርምስ፤ ሁከትና ብጥብጥ ‹መንግስትና መንግስት መሩ የአፈና ቡድን› ሃላፊነቱን ይወስዳል፡፡

3ኛ). የሐይማኖት አባቶች፤ የሃገር ሽማግሌዎችና ወጣቶች ነገ ይህ ለምን ተፈጠረ ብሎ ሙሾ አዉራጅነትና የሚዲያ ጋጋታን ከማስከተላቹህ በፊት ‹መንግስትንና መንግሰት መሩ የአፈና ቡድኑን› ተዉ ብላቹህ ትገስፁ ዘንድ እናሳስባለን፡፡
4ኛ). ፋኖ ላይ የሚደረጉ መጠነሰፊ እንግልቶች ባሉበት ሳይገቱ ከቀጠሉና የታሰሩብን አባሎቻችን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የማይፈቱ ከሆነ ፋኖ ለሚዎስደዉ የአመፅ፤ ሰልፍ፤ ህዝባዊ እምቢተኝነትና አድማ (እንደ አስፈላጊነቱ እያደገ የሚሄድ) እንቅስቃሴዎች መንግስት ሃላፊነቱን ሙሉ ለሙሉ ይወስዳል፡፡

5ኛ). የአማራ ፋኖ በባህርዳር የአማራ ክልል ዋና ከተማ ላይ እንደመቀመጡ መጠን ለዘርፈ ብዙ ጥቃትና እንግልት ተጋላጭ በመሆናችን ራሳችንን ለመከላከል በምናደርገዉ ተጋድሎ በሁሉም አካባቢ ማለትም በአማራ ነባር አፅመ ርስቶች ሸዋ፤ ወሎ፤ ጎንደርና ጎጃም ያሉ የፋኖ አደረጃጀቶች እዉቅናዉ እንዲኖራቹህና ከአያቶቻችን በወረስነዉ የመተጋገዝ መንፈስ እንድነታችንን እንድናጠናክር ስንል ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

አርበኝነት ዉርሳችን ሲሆን ታሪካዊነት ደግሞ ትርፋችን ነዉ!!!
ግንቦት 09/2014

ሖኆሆሳህና።
17/04/2022

ሖኆሆሳህና።

ልዩ ዜናናናና‼️‼️🇷ጀግናው ፑቲን ስለ ኢትዮጵያ ተናገረ!“አሜሪካ ኢትዮዽያን በማፍረስ ምስራቅ አፍሪካን ለመቆጣጠር ያደረገቸው ተጋድሎ እስከዛሬ በሌሎች ሀገራት ላይ ከሰራችው ሴራ ሁሉ የበለጠ...
12/03/2022

ልዩ ዜናናናና‼️‼️🇷

ጀግናው ፑቲን ስለ ኢትዮጵያ ተናገረ!

“አሜሪካ ኢትዮዽያን በማፍረስ ምስራቅ አፍሪካን ለመቆጣጠር ያደረገቸው ተጋድሎ እስከዛሬ በሌሎች ሀገራት ላይ ከሰራችው ሴራ ሁሉ የበለጠ ነበር" ቭላድሚር ፑቲን

"........ አሜሪካ በሶርያ፣ ሊቢያ፣ አፍጋኒስታን፣ ኢራቅ፣ የመን እና ሱማሊያ ውስጥ ጥቅሟን ለማስጠበቅ በብዙዎቹ ምስኪኖች ደም ቀልዳለች። እኛ ግን ቢያንስ ቢያንስ ሀገራቱ እንዳይፈርሱ ለመታደግ ብዙ ጥረናል! ጥረታችንም ተሳክቶልናል።

ነገር ግን በተለየ ሁኔታ ምስራቅ አፍሪካን ለመቆጠጠር እንቅፋት የሆነችባትን ኢትዮዽያን ለማፍረስ እስከ አሁን በአለም ላይ ከሰራችው ሴራ ሁሉ እጅግ የላቀውን ሙከራ አድርጋ ሊሳካላት ያልቻለበት ምክንያት የመጀመርያው እግሯን ወደ ሀገሪቷ የሚያስገባውን በር ዝግ ያደረጉባት የኢትዮዽያ ህዝቦች ጥንካሬ ሲሆን ሁለተኛው ምክንያት ግን በተመድ ውስጥ በአለን የወሳኝነት ሚና የሩስያ፣ የህንድ እና የቻይና መንግስታት ሚዛናዊ ውሳኔ የተነሳ ነው።"
ምንጭ- RT English News
ሼርርር‼️‼️
=======================

28/02/2022
 #በአሜሪካ white house አካባቢ  የዳይፐር ዋጋ ጨምሯል  ተብሏል፡፡vision Ethiopia press
28/02/2022

#በአሜሪካ white house አካባቢ የዳይፐር ዋጋ ጨምሯል ተብሏል፡፡vision Ethiopia press

▪️የካይሮ ሶስት ግራ እግሮች | የዓባይ ልጅ✍️ለአፍሪካ የነበራትን ንቀት ድጋሚ ያረጋገጠ ግራ-ገብ ደብዳቤ ከግብፅ ወደ ፀጥታው ምክርቤት ዛሬ ደርሷል  ግብፅ በፀጥታው ምክር ቤት ተወካይ አም...
28/02/2022

▪️የካይሮ ሶስት ግራ እግሮች | የዓባይ ልጅ✍️

ለአፍሪካ የነበራትን ንቀት ድጋሚ ያረጋገጠ ግራ-ገብ ደብዳቤ ከግብፅ ወደ ፀጥታው ምክርቤት ዛሬ ደርሷል

ግብፅ በፀጥታው ምክር ቤት ተወካይ አምባሳደሯ በኩል ለፀጥታው ምክር ቤት ያደረሰችው ደብዳቤ ግድቡ ያለ ካይሮ ፈቃድ ስራ ለምን ጀመረ? በሚል መነሻ የተዘጋጀ ነው። ይኸው የካይሮ ደብዳቤ "የአፍሪካ ሰላምና ደህንነት" በሚል ርዕስ የፀጥታው ምክር ቤት ሰነድ ሆኖ እንዲሰራጭ ይሁን" በሚል ጭምር ነው አምባሳደሩ እንደጠየቁ አልባውባ የዜና ምንጭ የዘገበው። በደብዳቤው ላይ እንደሚነበበው፦
"የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቡን ኤሌክትሪክ ማምረት ጅማሮ በግሏ መወሰኗ በ2020 እና 2021 ካደረገቻቸው ተናጠላዊ የሙሌት ርምጃዎል የቀጠለ አንድ ወገን ርምጃ መሆኑን ያረጋገጠ ነው። ይህም የ2015 ስምምነትን መሰረታዊ ይዘት መጣስ ነው። ስምምነቱ ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቡን ሙሌት፣ አሞላልና አሠራር በተመለከተ አስገዳጅ ስምምነት እምድትፈርም በግልጽ እና በማያሻማ መልኩ ያስቀምጣል።
መሠረታዊ የመርሆዎች ስምምነትን መጣስ፣ የግብፅንና የተፋሰሱ ሀገራት መብትና ጥቅም ላይ የተቃጣ ቀጥተኛ ጉዳት የሚያደርስ ርምጃ ነው።" ይላል።

የፀጥታው ምክር ቤት መስከረም 2021 ስለ ግድቡ ያደረገውን ስብሰባ ተከትሎ የሰጠው መግለጫ አጣቅሻለሁ የሚለው የካይሮ ደብዳቤ "የፀጥታው ምክር ቤት በመስከረም 15 2021 የሰጠው ፕሬዝደንታዊ መግለጫ የኢትዮጵያን የአንድ ወገን ግንባታ ተቃውሟል። ከሦስቱ ሀገራት ጋርም ወደ ድርድር በመግባት በትብብር እንድትራመድ ጠይቋል።" ሲል ይነበባል።
ግብፃዊው ደብዳቤ አክሎም "ኢትዮጵያ በሶስቱም ሀገራት ተቀባይነት ያለው አስገዳጅ ስምምነት ላይ መድረስ እንዳለባት ምክር ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል።" ሲል ያስነብባል።

"ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቡን በአንድ ወገን ውሳኔ ማስኬዷ በአለም አቀፍ ህገ-ደንቦችና የመርሆች ስምምነት መጣሷን እንዲሁም ግብፅ ላይ ለሚደርስ ማንኛውም ጉዳት ሙሉ ሀላፊነት እንደምትወስድ አረጋግጣለች።" ይላል የካይሮ ደብዳቤ። ይህ አንደኛው የካይሮ ግራ እግር ነው።

በሌላ በኩል የምናገኘው የካይሮ ድምፃ ድምፅ ደግሞ የህዳሴ ግድቡ ስራ አልጀመረም የሚለው ነው። በካይሮ ዩኒቨርሲቲ የጂኦሎጂና የውሃ ሃብት ምሁር ዶክተር አባስ ሻራኪ የተናገሩትን ነው። እሱም ጠ.ሚ አብይ ህዳሴ ግድቡ ኤሌክትሪክ አመነጨ ያለበት ክብረ በዓል የውስጥ ቀውሱን ትኩረት ለማስቀየር ብቻ የተሰናዳ ነው።" የሚል ነው። ሰውየው አክሎም "የህዳሴ ግድቡ ተርባይን ምንም አይነት ስራ አልጀመረም።" ሲል መፃፉ ይታወሳል። ሁለተኛ ግራ እግር መሆኑ ነው።
ከዚህ ባሻገርም የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ኤክስፐርት ናቸው በማለት የግብፁ አልባውባ የዜና አውታር ያናገረው ረሺድ አብዲ የግድቡን ኃይል ማመንጨት አስመልክቶ “አንደኛዋ ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድቡ ኤሌክትሪክ ማመንጨት ረገድ ደስተኛ የሆነችዋ ነች።" ማለታቸውን አክለውም "ሌላኛዋ ኢትዮጵያ ደግሞ ለ15 ወራት በጨለማ ውስጥ ስትዋጋና ስትራብ ያሳለፈችው ናት” ብሏል። ለህዋሃት ባለው ብርቱ ድጋፍ የሚታወቀው ረሺድ አብዲ በይፋዊ የትዊተር ገፁ “በመበታተን ላይ ለምትገኘው ለኢትዮጵያ ምን ፋይዳ አለው? ገዥው ብልጽግና ፓርቲ ህወሃትንና የኦሮሞ ነጻነት ሀይል( ሸኔ) ከኢትዮጵያ ከአገራዊ ውይይት ውጭ አድርጓል።" ማለቱን አስነብቧል።

የግድቡ ስራ መጀመር ግብፅን አይጎዳም የሚለን ደግሞ ሶስተኛው የካይሮ ግራ እግር ነው። ግብፃዊ የኢነርጂ ምህንድስና ፕሮፌሰር ሃፌዝ ሳልማዊ "ህዳሴ ግድቡ ኃይል ማምረት የጀመረው የግድቡን የተለያዩ ክፍሎች መፈተሽና መሳሪያዎቹ የሚሰሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ ነው። ይህ ለግብፅ ችግር አይሆንም። አሁን ካለው የዝናብ መጠን አንጻርም ነገሮች ጥሩ ናቸው።" ነበር ያሉት ግብፃዊው ፕሮፌሰር ሀፌዝ ሳልማዊ "ጊዜው ከኢትዮጵያ ጋር ጥበብ የተሞላበት ተግባቦት የሚጠይቅ ነው።" ሲሉ ነበር የተናገሩት።

ይህን አስመልክቶ የሀገራችን ሚዲያዎችም ሆኑ የዲፕሎማሲ አቅጣጫችን ሊያተኩርበት የሚገባ አንድ ነጥብ እዚህ ላይ እናገኛለን። እሱም፣ ግብፅ ለፀጥታው ምክር ቤት የላከችው ደብዳቤ ለአፍሪካዊያንና ለአፍሪካ ህብረት ያለውን ንቀት ድጋሚ አረጋግጧል። ይኸውም በመስከረም 2021 ፀጥታው ምክር ቤት የሰጠው መግለጫ አለመግባባቱ በአፍሪካ ህብረት ጥላ ስር ይሆናል የሚለው ሲሆን፤ ካይሮ ለአህጉሪቷ ካላት ንቀት የተነሳ በደብዳቤዋ ሳታካትት ቀርታለች። በተያያዥነትም ግብፅ ባለፉት አስር ቀናት ውስጥ ብቻ ከአረብሊግ እና አረብ አገራት ጋር ተደጋጋሚ ውይይትና መግለጫ ስታደርግ እንደነበር ልብ ይሏል።

በEsleman Abay #የዓባይልጅ ተፃፈ share like follow please please ????

Share like follow please please please waka waka this time of Amhara!!!!!!?
28/02/2022

Share like follow please please please waka waka this time of Amhara!!!!!!?

በወልቃይት ጠገዴ ግንባር የሚገኙትን  4 የልዩ ኃይል አመራሮችን ለስብሰባ ትፈለጋላችሁ ብለው ከጠሩ በኋላ ከጀነራል ተፈራ ማሞ ጋር ትደዋወላላችሁ በሚል በአምቡላንስ (🚑)  አፍነው  ሲወስዱ ...
28/02/2022

በወልቃይት ጠገዴ ግንባር የሚገኙትን 4 የልዩ ኃይል አመራሮችን ለስብሰባ ትፈለጋላችሁ ብለው ከጠሩ በኋላ ከጀነራል ተፈራ ማሞ ጋር ትደዋወላላችሁ በሚል በአምቡላንስ (🚑) አፍነው ሲወስዱ የአማራ ልዩ ኃይል የቴዎድሮስ ብርጌድ አባላት ባደረጉት ክትትል ከአፈና አስለቅቀው። አፋኞች ለምን ⁉️ ማን ላካችሁ⁉️ ሲባሉ

ከበላይ አካል ተልከን ነው የሚል መልስ ሰጠው 🚑ሱን ልቀቁልን በማለትም ተማፅነዋል ነው የተባለው።

በተዋረድ ያሉትን የልዩ ሃይል አባላት አመራሮቻቸውን ከአፈና ማስለቀቃቸውን እያደነቅንና እያመሠገን

ከዚህ በኋላ በአማራ ክልል የሚመጡ ተጠርጣሪ አፋኞችን መረሸን ይገባል። ፋኖዎችም ይህን ጉዳይ በአንክሮ መከታተል ይገባችኋል ።

የጀነራል አሳምነውን ለአፋኞች ምህረት የለሽ ቅጣትን ተግባራዊ አድርጉ❗️

ፋኖ ልዩ ኃይል❗️please share like follow please please ???

 ...!ቆፍጣናው የወንዶች ማርከሻ ጀግናው ፑቲን  በአንድ ጊዜ ምድር ላይ ያሉ ነፍሳትን ጸጥ ረጭ የሚያደርጉ መርዛማ እና ዘመናዊ የሆኑ መሣርያ የታጠቁ 3 ሚሊዬን ሠራዊት በተጠንቀቅ አቁሟል....
28/02/2022

...!

ቆፍጣናው የወንዶች ማርከሻ ጀግናው ፑቲን በአንድ ጊዜ ምድር ላይ ያሉ ነፍሳትን ጸጥ ረጭ የሚያደርጉ መርዛማ እና ዘመናዊ የሆኑ መሣርያ የታጠቁ 3 ሚሊዬን ሠራዊት በተጠንቀቅ አቁሟል...።

ያለውን የሚያደርግ ኮስታራው ፑቲን የጠቅላላው ዓለምን የኑክሌር ሃይል ተደምሮ ስምንት እጥፉን ታጥቋል....።

በዓለም ፈጣኑ የትኛውንም ዓለም ክፍል ወደ አመድነት የሚቀይር ጫፉ ላይ የኑክሌር አረር ያለው MAC 24/የድምፅን 24 እጥፍ የሚምዘገዘግ ሚሳዬልም የግሉ ነው፤"...የሩሲያን አንድ እርምጃ አደናቅፋለው የሚል ካለ አለም አይቶት የማያቀው እርምጃ ይጠብቀዋል።" ያለው ፑቲን "ሰይጣን" የሚል ቅጥል ስም ያለው የኒኩሊየር ቦንብ መታዘዣው እጁ ሰዓት ጋር አስሮ ጉረኛዋን አሜሪካና አጃኳሚዎቿን አፈር ደቼ ሊያበላ ቢጠብቃቸውም የውሃ ሽታ ሆነዋል...።

ውለታ አይረሳም አይዞሽ እራሻየ ሴረኛው NATO እረፍ አልያ ወደ አመድነት ትቀየራለህ!!!!
28/02/2022

ውለታ አይረሳም አይዞሽ እራሻየ ሴረኛው NATO እረፍ አልያ ወደ አመድነት ትቀየራለህ!!!!

ዛሬ፤ሩሲያን ለመቃወምና ለዩክሬን ድጋፍ ለመስጠት  በበርሊን እየተደረገ ያለ ሰልፍ ነው። እንዲህ ነች ይህች ዓለም።ደማስቆ በጀት እየታረሰች ሶሪያውን በፍርስራሹ ሲቀበሩና ሢሰደዱ አልሰሙም። ኢ...
28/02/2022

ዛሬ፤ሩሲያን ለመቃወምና ለዩክሬን ድጋፍ ለመስጠት በበርሊን እየተደረገ ያለ ሰልፍ ነው። እንዲህ ነች ይህች ዓለም።

ደማስቆ በጀት እየታረሰች ሶሪያውን በፍርስራሹ ሲቀበሩና ሢሰደዱ አልሰሙም። ኢራቅ ምድራዊ ሲዖል ስትሆን አላዩም። ገነቷ ሊቢያ በምዕራባውያኑ ሴራ ወደ ገሀነምነት ስትቀየር ግድ አላላቸውም።

ቀጣፊዋ ዓለም!

"Empire of lies" አሉ ፑቲን?

የፑቲን የኒውክለር ማስጠንቀቅያ የምዕራባውያን ማዕቀብ ቀጥሏል‼️ …..*****…..የጦርነቱ ጉዳት 👉🏾14 ህጻናትን ጨምሮ የንጹሀን ሞት ቁጥር 352  ደርሷል ተብሏል (via Ukrainian ...
28/02/2022

የፑቲን የኒውክለር ማስጠንቀቅያ የምዕራባውያን ማዕቀብ ቀጥሏል‼️
…..*****…..
የጦርነቱ ጉዳት

👉🏾14 ህጻናትን ጨምሮ የንጹሀን ሞት ቁጥር 352 ደርሷል ተብሏል (via Ukrainian health Minister ) 1600 በላይ ቆስለዋል የንብረት ውድመቱ ከፍተኛ ነው:: ....*****.....
የሩስያ ጫና መቀጠል

👉🏾የሩስያ እና ዩክሬን ጦርነት ጫን እያለ ቀጥሎአል ሩስያ ስትራቴጂክ የምትላቸውን ቦታዎች አውድማለች::

👉🏾ፑቲን ኒውክለር የታጠቁ ወታደሮቹ ዝግጁ እንዲሆኑ ጥብቅ ትዕዛዝ አስተላልፏል::

👉🏾የሩስያ ጦር በደቡብ ዩክሬን ያለውን የሐይል ማመንጫ (hydroelectric power plant ) ተቆጣጥሯል::

👉🏾ሩስያ ወደ ገነጠላቻት ክሪሚያ (Crimea) ውሀ እንዳያልፍ ዩክሬኖች የገደቡትን ግድብ የሩስያ ጦር አፍርሶታል::

👉🏾ሩስያ የዩክሬን የነዳጅ መገልገያዎችን አፈንድታለች....*****.....
የምዕራባውያን እርዳታና ማዕቀብ

👉🏾ለዩክሬን ባይደን 350 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳርያዎች እርዳታ አጽድቀዋል::

👉🏾የአውሮፖ ህብረትን ጨምሮ ለዩክሬን የጦር መሳርያ እየረዱ ነው::

👉🏾በርካታ የአውሮፖ ሐገራት ሩስያ ላይ የበረራ እገዳ ጥለዋል::

👉🏾ምዕራባውያን በሩስያ ላይ የኢኮኖሚ ጫና የሚያሳድሩ ማዕቦችን ማድረግ ቀጥለዋል:: ስዊት (SWIFT) ከፍተኛ የገንዘብ ዝውውር ካለው አገልግሎት ሩስያን አግደዋታል:: ....*****.....
የጦርነቱ ጉዳት ለአለም

👉🏾በጦርነቱ ምክንያት የነዳጅ ዋጋ ጭማሬ አሳይቶ ከ2014 በዋላ አንድ በርሚል 105 ዶላር ደርሷል (ባለፈው ሐሙስ Global bench mark Brent & West Texas Intermediate (WTI) )::

👉🏾የስቶክ ገበያ ዋጋ ዝቅተኛ ሆኗል:: በአውሮፓ የነዳጅ ዋጋ (EU natural gas price) በ70% ጭማሬ አሳይቷል ተብሏል::
…..*****…..
የሌላ ሐገር ዜጎች ለቀው መውጣት

👉🏾ህንድ 219 ዜጎችዋን ከዩክሬን አስወጥታለች:: ሐገራት ዜጎቻቸውን እያስወጡ ነው:: ዩክሬናውያን ወደ ሆላንድ እየተሰደዱ ነው::....*****.....
War is an Enemy ‼️❌
✍🏽ጦርነት አስከፊ መሆኑን ይሄ ሌላ ማስረጃ ነው:: በሀገራችን ከፍተኛ ውድመት አይተንበታል:: ነፍስ ይነጥቃል ህጻናትን ሴቶችን አዛውንት ለስቃይ ይዳርጋል ኢኮኖሚ ያላሽቃል::

✍🏽ጦርነት መቼም አማራጭ ሆኖ መፍትሄ ሲያመጣ አላየንም ዛሬም ትናንትም የተማርነው ክፋቱን ነውና:: ....*****.....
Via The Guardian, BBC, Al Jazzera , Jason Furman on PS
#ፍትፈታ

ወልቃይትና ራያን መደራደሪያ አድርጎ ከህወኃት ጋር የሚቀመጥ መንግስት ዉድቀቱ በማግስቱ እንደሚሆን ከወዲሁ ሊያዉቀዉ ይገባል ~ ኮ/ል ደመቀ ዘዉዱ==========="መንግስት የአማራን ርስት የ...
25/02/2022

ወልቃይትና ራያን መደራደሪያ አድርጎ ከህወኃት ጋር የሚቀመጥ መንግስት ዉድቀቱ በማግስቱ እንደሚሆን ከወዲሁ ሊያዉቀዉ ይገባል ~ ኮ/ል ደመቀ ዘዉዱ
===========
"መንግስት የአማራን ርስት የሆኑትን ወልቃይትና ራያን እንደመደራደሪያ አስይዞ ከህዋኃት ጋር የሚቀመጥ ከሆነ ዉድቀቱ በማግስቱ እንደሚሆን ከወዲሁ ሊያዉቀዉ ይገባል" ሲሉ ኮ/ል ደመቀ ዘዉዱ ገለጹ ይኸው ነው!!

በህዝባችንና በርስታችን ለሚደራደር አንዳች ኃይል ምህረተቢሶች ነን💪💪 ደመቀ ዘውዴ

የሄን የUSA ቀዳዳ ሽማግሌ ቨላድሚር ፑቲን አፉን አዘጋችው ሸማግሌ እስኪ ወንድ እንይ አሁን ድሃ ከድሃ እያጋጠሙ ማስጠንቀቂያ መስጠት አሁን የለም ትናት ከኛጋር የነበረው ፑቲን ዛሬም ከፑቲን...
24/02/2022

የሄን የUSA ቀዳዳ ሽማግሌ ቨላድሚር ፑቲን አፉን አዘጋችው ሸማግሌ እስኪ ወንድ እንይ አሁን ድሃ ከድሃ እያጋጠሙ ማስጠንቀቂያ መስጠት አሁን የለም ትናት ከኛጋር የነበረው ፑቲን ዛሬም ከፑቲን ጎን ነኝ ።

ዶንባስ ክልል ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ተጀምሯል። የወታደራዊ ዘመቻው ዋነኛ ዓላማ ላለፉት 8 ዓመታት በኬይቭ በሚገኘው መንግስት የዘር ጭፍጨፋ ሲፈፀምባቸው የነበሩ ሰዎችን ነፃ ማውጣት ነው።የሩሲያ...
24/02/2022

ዶንባስ ክልል ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ተጀምሯል። የወታደራዊ ዘመቻው ዋነኛ ዓላማ ላለፉት 8 ዓመታት በኬይቭ በሚገኘው መንግስት የዘር ጭፍጨፋ ሲፈፀምባቸው የነበሩ ሰዎችን ነፃ ማውጣት ነው።

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን

እናመሰግናለን።በጥልቅ ተሃድሶ ዘመን ህወሃትን ያንኮታኮታት አቶ  ገዱ አሁንም ተረኛውን ስርዓት እንዲህ በማለት ትግላቸውን ጀምረዋል።
24/02/2022

እናመሰግናለን።
በጥልቅ ተሃድሶ ዘመን ህወሃትን ያንኮታኮታት አቶ ገዱ አሁንም ተረኛውን ስርዓት እንዲህ በማለት ትግላቸውን ጀምረዋል።

የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን የተሳካ ወታደራዊ ዘመቻ እያከናወኑ እንደሆነ ይፋ አድርገዋል። ጨምረውም የየትኛውም ሶስተኛ አገር ጣልቃ ገብነት ግጭቱን ከማባባስና የሰዎችን እልቂት ከማስከ...
24/02/2022

የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን የተሳካ ወታደራዊ ዘመቻ እያከናወኑ እንደሆነ ይፋ አድርገዋል። ጨምረውም የየትኛውም ሶስተኛ አገር ጣልቃ ገብነት ግጭቱን ከማባባስና የሰዎችን እልቂት ከማስከተል ውጭ መፍትሔ እንደማያመጣ አስጠንቅቀዋል።natenael mekonen

ጦርነቱ ተጀመሯል 3ኛ የዓለም ጦርነት ይሆን የሚለው ዛሬ ለሊት ተጀመሯል::የሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን ዩክሬን ድንበሯ ላይ የነበረው ጦራቸውን ወደ ዮክሬን ሙሉ ለሙሉ እንዲገባ አዘዋል* ዩክሬን...
24/02/2022

ጦርነቱ ተጀመሯል

3ኛ የዓለም ጦርነት ይሆን የሚለው ዛሬ ለሊት ተጀመሯል::

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን

ዩክሬን ድንበሯ ላይ የነበረው ጦራቸውን ወደ ዮክሬን ሙሉ ለሙሉ እንዲገባ አዘዋል

* ዩክሬን ሰማይ ላይ ጭስ በጭስ ሆኗል

* ሩሲያ እጅግ ዘመናዊ መሳሪያዎች እየጠቀመች ነው ተብሏል

* የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት የዩክሬን ህዝብ በቻለው መጠን ወደ ውጊያ ይግባ ብለዋል

* በዚህም በዓለም ላይ ያሉ ንግዶች ቀዝቅዘዋል

* ነዳጅ አንድ በርሜል ከ100 ዶላር በላይ ሆኗል ይህም እጅግ ውድ አድርጏታል

* ይህ ጦርነት በአለም ላይ ላሉ ንፁሀን ና ድሀው ህዝብ እጅግ ይጎዳል

እጅግ የሚገርመው ደሞ አይዞሽ ዩክሬን እኛ አለንልሽ እያሉ የነበሩት

* አውሮፓውያንና አሜሪካውያን ከመአቀም በቀር እስካሁን ዝምታን መርጠዋል

አሜሪካኖችን ና አውሮፓውያን ባላቸው ሚዲያ በሙሉ ሩሲያን እየወነጀሉ ይገኛል

እነሱ ዓላማቸው መጀመሪያ በሚዲያ ዘመቻ ያደርጉና ጥላቻን ፈጥረው ወደ ውጊያ ሊገብ ይችላል እየተባለ ይገኛል::

* አሜሪካ
* እንግሊዝ
* ፈረንሳይ
* ጀርመንና ሌሎችም ወጊያውን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከገቡ 3ኛ የዓለም ጦርነት ይነሳል

በጣም የተፈራው ግን ታላቅና ግዙፍ ጦር ያላት ቻይና ወደዚህ ጦርነት ለሩሲያ ተደርባ እንዳትገባ ነው:: ቻይና ወደዚህ ገባች ማለት ትልቅ እልቂት ይፈጠራል

የአሜሪካው መሪ ጆይ ባይድን ዛሬ መግለጫ ይሰጣል

ዓለም ይሄ ሰውዬ ምን ሊል ይሆን እያለ በጉጉት እየጠበቀው ይገኛል::

ጦርነት አስክፊ ቢሆንም ሩሲያውያን ግን ለአሜሪካውያን ና ለአውሮፓውያን ደንታ እንደሌላቸው ያመነችበትን ነገር ማድረግ እንደምትችል ማሳየት ችለዋል

ሱለይማን አብደላ

ሰበር ዜና ❗️ ተጀመረ የሩሲያው ፕሬዘዳንት ፑቲን ጦራቸው ሙሉ ዩክሬን ላይ እንዲሰማራ እና እንዲቆጣጠር አዘዙ። ከዩክሬን ጋር ውጊያው ተጀመረ። ዩክሬንን አለንልሽ ሲሉ የነበሩት አሜሪካ እና ...
24/02/2022

ሰበር ዜና ❗️

ተጀመረ የሩሲያው ፕሬዘዳንት ፑቲን ጦራቸው ሙሉ ዩክሬን ላይ እንዲሰማራ እና እንዲቆጣጠር አዘዙ። ከዩክሬን ጋር ውጊያው ተጀመረ። ዩክሬንን አለንልሽ ሲሉ የነበሩት አሜሪካ እና ምእራባውያን ጦር እንደማይልኩ ተናግረው ስትወረር ቆመው እያዩ ነው። የዩክሬን መሪ እስከቻልነው እንከላከላለን ብለዋል።
ያስገርማል 🤔አቤል ብርሀኑ

United State of Amhara
24/02/2022

United State of Amhara

የ2014 የዝሆን  ሎቶሪ እጣ ይፋ ሆኗል እድለኞች እንኳን ደስ አላቸው እድለኛ ያልሆናችሁ ለትንሳየ ሎቶሪ የኛ ስለሆነ ተስፋ አድርጉ share like follow
24/02/2022

የ2014 የዝሆን ሎቶሪ እጣ ይፋ ሆኗል እድለኞች እንኳን ደስ አላቸው እድለኛ ያልሆናችሁ ለትንሳየ ሎቶሪ የኛ ስለሆነ ተስፋ አድርጉ share like follow

23/02/2022

የ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል የኢትዮጵያ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጽን ይመለከታል
በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሊሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ፈተና በተለያዩ ሀገራዊ ምክንያቶች ወደ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተሸጋግሮ በሁለት ዙር መሰጠቱ ይታወቃል። የመጀመሪያው ዙር ከቅምት 29 እስከ ህዳር 02/2014 ዓ.ም ለወንድ 293,865 ሴት 250,703 ድምር 544,568 ተማሪዎች የተሰጠ ሲሆን ከፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ በመጀመሪያው ዙር ሳይፈተኑ ለቀሩ ለወንድ 27,979 ሴት 26,456 ድምር 54,435 ተማሪዎች ደግሞ ከጥር 24-27/2014 ዓ.ም በሁለተኛው ዙር ፈተናው ተሰጥቷል። በአጠቃላይ በሁለቱም ዙር ከተመዘገቡት 617,991 ተማሪዎች ውስጥ ወንድ 321,844 ሴት 277,159 ድምር 599,003 (96.9%) ተማሪዎች ፈተናውን መውሰድ ችለዋል።
የፈተና እርማቱ ደህንነታቸው አስተማማኝ በሆኑና ከንክኪ ነጻ በሆኑ የማረሚያ ማሽኖች አስፈላጊው የደህንነት ጥበቃ በፌደራል ፖሊስና በሴኩሪቲ ካሜራዎች ታግዞ በጥንቃቄ ተከናውኗል። ከዚህ በተጨማሪም የፈተናዎች ውጤት በትምህርት ዓይነት፣ በትምህርት ቤትና በተማሪ ደረጃ ሰፊ የውጤት ትንተና በማካሄድ የእያንዳንዱ የትምህርት ዓይነት ውጤት ተገምግሟል።
በዚሁ መሰረት የመጀመሪያው ዙር የሲቪክስ ፈተና በሁሉም ትምህርት ቤቶች በሚባል ደረጃ የውጤት መመሳሰልና ግሽበት ታይቶበታል። ስለሆነም የሲቪክስ የፈተና ውጤት ለዩኒቨርስቲ መግቢያ መወዳደሪያነት እንዳያገለግል ተወስኗል።
በሌሎቹ የትምህርት ዓይነቶች የተገኘው የውጤት ትንተና ሲታይ ምንም ዓይነት ችግር የሌለበት በመሆኑ እንዲመዘገብ ተደርጓል። ነገር ግን በተናጠል የፈተና ደንብ ጥሰት የፈጸሙ 141 ተማሪዎች ላይ ከውጤት መሰረዝ ጀምሮ በየደረጃው የተለያየ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወስዷል።
ለከፍተኛ ትምህርት ገብተው ለመማር ብቁ የሚሆኑ ሁሉም ተማሪዎች ለመግቢያነት የሚያገለግሉ የትምህርት ዓይነቶችን አጠቃላይ አማካይ ነጥብ 50% እና በላይ ያመጡ ተማሪዎች ይሆናሉ። ለምሳሌ በሰባት የትምህርት ዓይነት ተፈትነው ከ600 ለሚያዝላቸው ተማሪዎች አማካይ ውጤት 300 እና በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ገብተው ለሚማሩ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዎችን የመቀበል አቅም በማገናዘብ ዝርዝር የመግቢያ ነጥብ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል።
ስለሆነም ተማሪዎች የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ።
1) በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብሳይት፡- result.neaea.gov.et
2) በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት፡- result.ethernet.edu.et
3) በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- - በዚህ ማስፈንጠሪያ በመግባትና Exam Result የሚለውን በመጫን በመልክት መጻፊያው ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት እና የ ምልክት በመጫን መላክና ውጤታቸው ማየት ይችላሉ።
4) በ9444 የ ኤስ ኤም ኤስ (9444 SMS) ፡- በመልክት ማስተላለፊያ መጻፊያ ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት ወደ 9444 በመላክ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
በመጨረሻም ፈተናው ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ተግባሩን በቁርጠኝነት ለፈጸማችሁ በየደረጃው ላላችሁ አመራሮች፣ ባለሙያዎችና የጸጥታ አካላት ክፍ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
ማሳሰቢያ፡ አውንታዊ ድጋፍ ለሚሹ አመልካቾች፡- student.ethernet.edu.et በመግባት ማመልከት ይችላሉ። በተመሳሳይ በውጤት ላይ ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎችም result.neaea.gov.et በመግባት እና Compliant የሚለውን በመጫን ቅሬታቸውን በፎርሙ ላይ በመሙላት ማቅረብ ይችላሉ። ምላሹንም በማመልከቻ ቅጹ ላይ በሚያስቀምጡት አድርሻ የምናሳውቅ ይሆናል። በአካል ወደ ኤጀንሲው መምጣት አያስፈልግም።
እናመሰግናለን!!!

ወልቃይትን ወደ አማራ መልሶ ኮረም ራያ አላማጣ ለወያኔ ለመስጠት ተደራድሮ ጨርሷል ህዝብን ለሰይጣን እንዴት ይሰጣል መንግስት ከዚህ ጋ ያበቃለታል ዝም አትበሉ መስዋዕትነት የተከፈለበት እና በ...
22/02/2022

ወልቃይትን ወደ አማራ መልሶ ኮረም ራያ አላማጣ ለወያኔ ለመስጠት ተደራድሮ ጨርሷል ህዝብን ለሰይጣን እንዴት ይሰጣል መንግስት ከዚህ ጋ ያበቃለታል ዝም አትበሉ መስዋዕትነት የተከፈለበት እና በፈለጉ ጊዜ እዛው እነደወለጋ በገዛ መሬታችን ይቀብሩናል አብይን አሁንም የፊልም ትያትር ባለቤት መሆኑን የነቃ የአማራ ካድሬ የለም ህዝቡ ግን እየነቃ ነው ከመለስ በላይ እየሸወደን ነው ።share like follow please ?????????

ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ስለ ድርድር የተናገሩት ፦" ... አንድ የእስራኤል ፕሬዜዳንት በአንድ ወቅት ያሉትን ማስታወስ ፈልጋለሁ፤ እኚህ ፕሬዜዳንይ እስራኤል እየተዋጉ ከሀማሶች ጋር ከሂዝቦላህ ጋ...
22/02/2022

ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ስለ ድርድር የተናገሩት ፦

" ... አንድ የእስራኤል ፕሬዜዳንት በአንድ ወቅት ያሉትን ማስታወስ ፈልጋለሁ፤ እኚህ ፕሬዜዳንይ እስራኤል እየተዋጉ ከሀማሶች ጋር ከሂዝቦላህ ጋር ይደራደራሉ።

በነገራችን ላይ TPLF ከኦነግ ጋር ይደራደር ነበር፣ ደርግ ከሻዕቢያ እና TPLF ጋር ይደራደር ነበር ድርድር ማለት እርቅ ማለት አይደለም። ድርድር ውስጥ ብዙ የሚገኙ ነገሮች አሉ። ከምሳሌ ... ምሳሌው ይቅርብኝ ግን አሉ ጥቅሞች።

እናም እኚህ የእስራኤል ፕሬዜዳንት በጦርነት ጊዜ ምንም የሰላም ጫላንጭል እንደሌለ ሰላም ተስፋ እንደሌለው አስበን ጨክነን እንዋጋለን ፤ በድርድር ጊዜ ተጋጭተን እንደማናውቅ ጦርነት የሚባል እንዳልነበር በሰከነ መንፈስ እንደራደራለን ሁለቱንም የምናደርገው ለእስራኤል ጥቅም ነው ብለዋል።

እኛ በውጊያው ጊዜ የነበረን አቋም እና ሂደት ለምክር ቤት መግለፅ አይጠበቅብኝም አቋማችን ግልፅ ነው። በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ምንም የማንደራደር መሆኑ ግልፅ ነው።

አሁንም የምናደርገው የዛ ተገላቢጦሽ ሆኖ መታየት አለበት። ታስታውሳላችሁ በዝግ ስንወያይ ኢትዮጵያን አፍርሰው እነዚህ ሰዎች አዲስ አበባ አይገቡም ብያቹ ነበር በቲቪ አልተላለፈም ያ ውይይት ነበራችሁ ብዙዎቻችሁ ያኔ የተወያየነው ነገር ነው ተፈፅሞ ያየነው።

አሁንም #በድርድር የሚባል ነገር ካለ በዛው sprint ማየት ጥሩ ነው። የሰላም አማራጭ ካለ ፤ TPLF ቀልብ ከገዛ በጦርነት እንደማያዋጣው እንደማያሸንፍ ከተገነዘበ እኛ በደስታ ነው የምናየው። "

ጉድ ጉድ ጉድ አማራየ ስማኝ ራያ አላማጣን አስረክቦ ለተገንጣይ ድርድር እያለ እኮ ነው ህዝብን የከደ መንግስት ሸጠን እኮ አብይ አህመድ ራያን አየናችን እያየ ተደራደረብን እኮ አማራየ አይዞን ንቃ ንቃ ንቃ ለማይቀረው ጦርነት። share like follow please

የፓርላማ አባሉ የእነ ስብሐት ነጋ መለቀቅ ከሕግ አግባብ ውጭ ስለሆነ መንግሥት ማስተካከያ እንዲያደርግ ጠየቁ !!  የእነ ስብሐት ነጋ መለቀቅ ከሕግ አግባብ ውጭ ስለሆነ መንግሥት ማስተካከያ ...
22/02/2022

የፓርላማ አባሉ የእነ ስብሐት ነጋ መለቀቅ ከሕግ አግባብ ውጭ ስለሆነ መንግሥት ማስተካከያ እንዲያደርግ ጠየቁ !!


የእነ ስብሐት ነጋ መለቀቅ ከሕግ አግባብ ውጭ ስለሆነ መንግሥት ማስተካከያ እንዲያደርግ የጠየቁት የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ክርስትያን ታደለ ናቸው፡፡


አቶ ክርስትያን ይህንኑ በዛሬው እለት እየተካሄደ ባለው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቅርበዋል፡፡


የፍቺ ሒደቱን በተመለከተ ያስታወሱት አቶ ክርስትያን፣ እነ ስብሐት ነጋ ቀድሞ ሲለቀቁ የምክር በምህረት ነው መባሉን ገልጸዋል፡፡ ኋላም መንግስት ‹‹በምህረት እንደማይችል ሲረዳ›› በፍትህ ሚኒስትሩ በኩል ‹‹ምሕረትም ይቅርታም አይደለም፣ ክስ ማቋረጥ ነው›› እንደተባለ አመልክተዋል፡፡


አቶ ክርስትያን የክስ ማቋረጡ የሕግ ድጋፍ የለውም ያሉ ሲሆን፣ ለዚሁ አስረጂ ናቸው ያሏቸውን የሕግ ጉዳዮች ጠቅሰዋል፡፡ በመሆኑም ሕገ መንግስቱን የጣሰ ነው ያሉትን የፍትሕ ሚኒስቴር ውሳኔ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ካቢኔ ማስተካከያ አድርጎ የእነ ስብሐት ነጋ ክስ እንዲቀጥል እንዲደረግ ጠይቀዋል፡፡


የሕወሓት መስራች የሆኑት አቶ ስብሐት ነጋን ጨምሮ ወ/ሮ ቅዱሳን ነጋ፣ አቶ ዓባይ ወልዱ፣ አቶ አባዲ ዘሙ፣ ወ/ሮ ሙሉ ገብረ እግዚአብሔር፣ አቶ ኪሮስ ሐጎስ ከእስር የተለቀቁት ታኅሣሥ 29፣ 2014 ነበር፡፡ please share like follow

እስኪ ይሄን ጉድ እዩልኝ ወንድሞቸ የ1987ቱን እራሱን  ደገመ
22/02/2022

እስኪ ይሄን ጉድ እዩልኝ ወንድሞቸ የ1987ቱን እራሱን ደገመ

07/02/2022

ህውሀት ከዚህ በኋላ ሰተት ብሎ 4ኪሎ መግባት ይችላል ነገር ግን 1ም የአማራ ህዝብ ጫፍ እንዳይነካ አያገባንም በሽዎች እሞትነው በቃ በቃ አሁን መሮናል መንግስ ቃቃ ተጫወተብን 168ባንድ ለሊት አሁንማ ይለይልናል

አዳዲስ መረጃ ከ ወልድያ ሸር ላክ አሁኑኑኑኑኑ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ።
01/09/2021

አዳዲስ መረጃ ከ ወልድያ ሸር ላክ አሁኑኑኑኑኑ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ።

27/08/2021

እጅግ_ልዩ_የሆነ_መረጃ
➧በፀጥታው ምክርቤት ምን አሉ..?< # አትኩሮት ➧ የ India በደንብ ይነበብ >
,,,,
⓵ # Russia ➧ በኢትዮጵያ ያለውን ነባራዊ ሁኔታን ለማዳከምና
እንዲሁም በዲሞክራሲያዊ መንገድ በተመረጠው የኢትዮጵያ መንግስት ላይ
ጫና ለመፍጠር መሞከር የአንድ ወገን ማዕቀቦችን በማፅደቅ ግጭቱን የበለጠ
ለማባባስ መንገድ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋ
⓶ # China ➧ "በሰብአዊ እርዳታ ስም እርዳታ ሰጪዎች የኢትዮጵያ
ሉዓላዊነት ላለማክበር መሞከርን ቻይና በፍፁም አትቀበለውም።
የአለም ሀገራት በሙሉ ከኢትዮጵያ መንግስት ጎን ሊሆኑ ይገባል"
በጸጥታዉ ም/ቤት የቻየናዉ አምባሳደር የተናገሩት
⓷ # India ➧ ️በመጀመሪያ ዛሬ በካቡል የተከሰተዉን አሰቃቂ ጥቃት ከልቤ
ማዘኔን እገልፃለሁ። ይህ ደግሞ በአሸባሪዎች የተፈፀመ ጥቃት እንደመሆኑ
መጠን ሁላችንም ሊያሳስበን ይገባል ያለችዉ ኢንዲያ
ህዋሀትን ከሽብር ጥቃት ጋር ወጋ አድርጋዋለች
እራሱን የትግራይ ነፃ አዉጪ ግንባር እያለ የሚጠራዉ ድርጅት ህፃናትን ሳይቀር
ለጦር አሰልፎአል። መንግስት በተናጥል የቶክስ አቁም ሲያደረግ አሻፈረኝ
በማለት ግጭቱ ወደ ሌላ ክልል በማስፋት ሰብአዊ ቀዉስ አስከትሎአል።
የሰብአዊ ድጋፍ እንዳይደርስ አስተጓጉሎል።
ኢትዮጵያ መንግስት በተለያየ መንገድ ችግሩን ለመቅረፍ የወሰደዉን እርምጃ
አደናቅፎአል።አለም የኢትዮጵያ መንግስት በሚያደርገዉ ጥረት ሊተባበር
ይገባል።
➧➧➧ ኢንዲያ ውለታሽ ከባድ ነው
⓸ # Kenya ➧ የኢትዮጵያን መንግስት ሙሉ በሙሉ በመደገፍ
የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገባ
አጥብቀን እናሳስባል!
⓹ # Ethiopia ➧"️ # ሀገሬ ነገሽን ልወስንልሽ የሚሏትን በሙሉ
አትቀበልም!" - # አምባሳደር_ታዬ
******,,****************

20/08/2021
Ethiopia first ኢትዮጵያ ትቅደም
20/08/2021

Ethiopia first ኢትዮጵያ ትቅደም

20/08/2021

Ethiopia first ኢትዮጵያ ትቅደም

ኢትዮጵያዊነት ከአምላክ የተሰጠ ፀጋ መሆኑ ሲገባህ ጃማይካም አሜሪካም ተወልደህ ኢትዮጵያዊ ነኝ ትላለህ ።
20/08/2021

ኢትዮጵያዊነት ከአምላክ የተሰጠ ፀጋ መሆኑ ሲገባህ ጃማይካም አሜሪካም ተወልደህ ኢትዮጵያዊ ነኝ ትላለህ ።

10/08/2021

Juntawu eyechekeye nw

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 𝙪𝙣𝙞𝙩𝙚𝙙 𝙨𝙩𝙖𝙩𝙚 𝙤𝙛 𝙖𝙢𝙝𝙖𝙧𝙖 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share