Ethio news network

  • Home
  • Ethio news network

Ethio news network Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio news network, Media/News Company, .

ሰበር ዜናጎንደር ከተማ ከፍተኛ ተኩስ ተከፍቷልጎንደር ከተማ በሁሉም አቅጣጫ ተኩስ የተከፈተ ሲሆን አዘዞ የሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ መኖሩን ነዋሪዎች ተናግረዋል።የጎ...
02/08/2023

ሰበር ዜና

ጎንደር ከተማ ከፍተኛ ተኩስ ተከፍቷል
ጎንደር ከተማ በሁሉም አቅጣጫ ተኩስ የተከፈተ ሲሆን አዘዞ የሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ መኖሩን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
የጎንደር ከተማና አካባቢው ማህበረሰብ ህዝባዊ ትግሉን በማስቀጠል የተለመደውን ታሪኩን ዳግም እንዲጽፍም ጥሪ ቀርቧል።

የብልጸግና አገዛዝ በአማራ ላይ የከፈተውን ተኩስ በማስቆም የጎንደር ህዝብ ነጻነቱን እንዲያረጋግጥም ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።
የማይሰበረዉ አማራ ነኝ

02/08/2023
01/08/2023

በመከላከያ ስም ህዝብን ለመጨፍጨፍ የመጣን አካል እንታገላለን!!❗️
የአማራ ህዝባዊ ሀይል

የመሀል ዳኛ ረቡማ ተፈራ ከዳኝነት እንዲነሱ በአማራ የህሊና እስረኞች የቀረበ ማመልከቻ!    #ሁሉም  አማራ ይጋራው) በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት መ/ቁ 309200ቀን 25/11/2015 ዓ,ምልደ...
01/08/2023

የመሀል ዳኛ ረቡማ ተፈራ ከዳኝነት እንዲነሱ በአማራ የህሊና እስረኞች የቀረበ ማመልከቻ!

#ሁሉም አማራ ይጋራው)

በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
መ/ቁ 309200

ቀን 25/11/2015 ዓ,ም

ልደታ ምድብ 3ኛ ሕገ መንግስታዊ እና ሽብር ጉዳዮች ችሎት
አዲስ አበባ

ከሳሽ ....የፍትህ ሚኒስትር
ተከሳሽ ...እነ ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ (23ተከሳሾች)

በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 33(1)ሠ)መሠረት የዚህ ችሎት ሰብሳቢ ዳኛ የሆኑት አቶ ረቡማ ተፈራ ከችሎት ዳኝነት እንዲነሱ ከተከሳሾች በሙሉና በጋራ የቀረበ ማመልከቻ፦

ተከሳሽ በዚህ ፍ/ቤት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ፍትህ ሚኒስተር በአማራ ሕዝብ ላይ ባወጀው መዋቅራዊ ዘር ማጥፋት ዘመቻ መነሻነት ምክንያት ማንነታችን ወንጀል ሆኖ ብቻ በሽብር ክስ ቀርቦብን በግፍ ዋስትና ተከልክለን በእስር ላይ ሆነን እየተከራከርን እንገኛለን።

ይህ በዚህ እንዳለ በመዝገባችን በሰብሳቢነት እየመሩ እና እያዩ የሚገኙት ዳኛ ረቡማ ተፈራ ክስ በቀረበብን ተከሳሾች ላይ በሚከተሉት ዝርዝር ምክንያቶች የተነሳ በገለልተኝነት እና በፍትሐዊነት ጉዳዮን ያዩታል ብለን እምነት የለንም።

1ኛ ሰብሳቢ ዳኛው ለአማራ ሕዝብ ካላቸው የተገለጠ ጥላቻ እና ይሄን ሕዝብ የማጥቃት ፍላጎት ለዚህ ምክንያቶች መሠረት የሆነው ዳኛ በግላቸው የፌስቡክ አካውንት በሚያጋሩት "አማራ የሚባል ብሔር የለም" የሚል የአማራን ሕዝብ ህልውና የሚክድ የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ ጽሑፎች የአማራን ሕዝብ ከሌሎች ወንድም ህዝቦች ጋር በጥላቻ እንዲተያይ እና ግጭት ውስጥ እንዲገባ የሚያደርጉ ቀስቃሽ ጹሁፎች፦

2ኛ የአማራ ሕዝብ እና ሊሂቃን በጠላትነት ፈርጀው ለሚቀሰቅሱ የፖለቲካ ድርጅቶች እና አመራሮች ጋር ያላቸው ግንኙነት እና አክብሮት፦

3ኛ በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ላለው የዘር ማጥፋት ትርክት አራማጅ በመሆናቸው

4ኛ በዚህ መዝገብ ከቀረበው ክስ ጋር ተመሳሳይነት ባላቸው መዝገቦች ለተከሰሱ የኦነግ እና ትህነግ አባላት ወገናዊነት በማሳየት የዋስትና መብታቸው እንዲከበር ሲከራከሩ በአማራ ተከሳሾች ላይ ግን የዋስትና ሰብዓዊ መብታችን እና ሌሎች መሠረታዊ የተከሰሱ ሰዎች መብታችን እንዳይከበሩ የሚያሳዩት ግልጽ አድሎና ጥላቻ፦

ስለሆነም ዳኞች ጉዳዮችን በሚያስችሉበት ጊዜ ተጠሪነታቸው ለሕጉ እና ለህሊናቸው ቢሆንም በጉዳያችን ላይ የተመደቡት የመሀል ዳኛ ረቡማ ተፈራ ወገንተኝነታቸው አማራ ጠል ለሆነው አስተሳሰብ እና ተግባር እንደሆነ ከዚህ አቤቱታ ጋር ያያዝነው ገጽ..በልዩነት የወሰኑባቸው ተመሳሳይ መዝገቦች የሚያስረዱ በመሆኑ መዝገባችንን ከማየት እንዲነሱ በአዋጅ, ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 34(1) መሠረት ማመልከቻችንን በዚህ መዝገብ ላይ ያለን ተከሳሾች እናቀርባለን።

ተከሳሾች
1
2
3
///

26/07/2023

ለመላው ዐማሮች የቀረበ ጥሪ ነው ..‼️‼️

"…ገዳይን ማኅበራዊ ትብብር የመንሳት (የመንፈግ) እንቅስቃሴን በተመለከተ ነው። ያኔ የትግራይ ቄሶች ሳይቀሩ መከላከያውን ገደሉት፣ የትግራይ እናቶች መርዝ አብልተው ጨፈጨፉት፣ ስለዚህ በዚህ ምክንያት በትግራይ መቆየት አንችልም ብለን ደጀን ወደሚሆነን ሕዝባችን መጣን እንደተባለ ይታወሳል።

"…ዐማራም፣ አንጥፎ፣ ጎዝጉዞ፣ እግር አጥቦ፣ እርጎ፣ ወተት፣ ጠጅ፣ ፍሪዳ አርዶ፣ እንደመሶብ አስፓልትላይ ተንበርክኮ እንዳስተናገደውም ይታወቃል። እናም ይሄ በልቶ ካጅ አረመኔ የሆነ ዘር አጥፊ ሠራዊት መልሶ ዐማራን ሊጨፈጭፍ ሲመጣ በቀላሉ ይሄን ንፈጉት ተብሏል።

ቢራ አለ ሲል - የለም❌
የሚበላ አለ - የለም ❌
ሲጋራ አለ - የለም ❌
ሻይ አለ - የለም ❌
ቡና አለ - የለም ❌
ውኃ ስጡኝ - የለም❌
መንገድ አሳዩኝ- አናውቀውም❌
ማደሪያ አለ - የለም❌
ገብቼ ልዝናና - አይቻልም ❌ … በሉት።

"…ቅንዝረኛ ነውና አስገድጄ እደፍራለሁም ካለ አትለፉት አናቱን ኮርኩሙት። ከዚያ በኋላ ቀሪው ሥራ የፋኖ ነው ተብላችኋል። አድርስልኝ ተብዬ ነው።

• ዐማራን ያስናቀው ትህትናውና ትእግስቱ ነው…! ኦሮሞ አፈር ከደቼ የሚያበላውን፣ ትግሬ እንደ ከፍት የሚነዳውን ሠራዊት ዐማራ መንከባከቡ ነው ፈሪ፣ ቅዘናም፣ ሽንታም፣ በጭባጫ ያሰኘው። እናም ዐማራም አመለካከቱን እንደ ኦሮሞና ትግሬ መቀየር አለበት። አለቀ።

• ዐማራ ያሸንፋል…!
• ኢትዮጵያንም ነፃ ያወጣል…!

ከአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የተላለፈ የትግል ጥሪ/ትዕዛዝ:-ዛሬ በቀን 19/11/2015 ዓ.ም ጎርጎራ እና ጮሃይት አካባቢ ባሉ ገዳማት በፆሙ የገዥው ስርዓት በሬ ማረዱን ተከትሎ የህዝብን...
26/07/2023

ከአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የተላለፈ የትግል ጥሪ/ትዕዛዝ:-

ዛሬ በቀን 19/11/2015 ዓ.ም ጎርጎራ እና ጮሃይት አካባቢ ባሉ ገዳማት በፆሙ የገዥው ስርዓት በሬ ማረዱን ተከትሎ የህዝብን ቁጣ መቀስቀሱ ቀደም ብለን ገልፀን ነበረ።

ሆኖም ግን ህዝባችን በግዥው ሃይሎች በከባድ መሳሪያ እየተደበደበ በመሆኑ የተነሳ በአርበኛ ግዛቸው እና በአርበኛ ደረጄ የሚመራው ፋኖ አሁን ውጊያ ላይ ነው!!

ከዚህ አንፃር:-
- የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የቢትወደድ አዳነ ብርጌድ በሰሜኑ አቅጣጫ
- የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የጎቤ ብርጌድ በአርማጭሆ አቅጣጫ
- የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የጎንደር ብርጌድ(ጎንደር ከተማ)
- የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የቋረኛው ብርጌድ በደንቢያ አቅጣጫ
- የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የበጌምድር ብርጌድ(ደቡብ ጎንደር)
- የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የሚኒልክ ብርጌድ
- የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የብርሌው ብርጌድ በመተማ አቅጣጫ
አጠቃላይ ህዝባችን ጮሃይት የተፈጠረው ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ስለሆነ እራሳቹህን በፍጥነት እንድታዘጋጁ!!

በስልክ በሚሰጣቹህ መመሪያ መሰረት ለትግበራ በተጠንቀቅ ላይ ሁኑ!!

ከአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር

ግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴን የሚዘክር ሀውልት በአዲስ አበባ አማካይ ቦታ ላይ እንዲገነባ ተጠየቀ።👉የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ 131ኛ ዓመት የልደት በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ...
24/07/2023

ግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴን የሚዘክር ሀውልት በአዲስ አበባ አማካይ ቦታ ላይ እንዲገነባ ተጠየቀ።

👉የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ 131ኛ ዓመት የልደት በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን ያዘጋጀው የልደት ዝከረ በዓል ነው እየተከበረ የሚገኘው።

ሐምሌ 16/1884 ዓ.ም የተወለዱት ግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ 1923 ዓ.ም በንጉሠ ነገሥትነት ኢትዮጵያን መምራት መጀመራቸው ይታወቃል።

ግርማዊነታቸው በዘመናቸው ካከናዎኗቸው ታላላቅ ሥራዎች መካከል በኢትዮጵያ፦

👉 ዘመናዊ ትምሕርትና ሥነ ጥበብ እንዲስፋፋ።

👉ከኋላቀር አስተሳሰብና ባሕል ወደዘመናዊ እና በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ማኅበራዊ መዋቅርና አሥተዳደር ሽግግር እንዲኖር አስችለዋል።

👉 የኢትዮጵያ ነፃነትና ክብር እንዲሁም ሰላም ወዳድነት በዓለም መድረክ ጎልቶ እንዲታይ ያደረጉ በመኾናቸው በታሪክ መዝገብ ላይ ጉልህ ስፍራም ይሰጣቸዋል።

በአፍሪካ ደረጃ ደግሞ፦

👉 የአፍሪካ ወንድሞችና እህቶች ከቅኝ ተገዢነት ተላቅቀው በነፃነት እንዲኖሩ

👉ኅብረት እንዲመሠርቱና በሰላም የራሳቸውን ሀገር በራሳቸው እንዲመሩ ተጋድሎ አድርገዋል።

በዓለማቀፍ ደረጃም፦

ዓለም በሁለት ጎራ ተከፍላ ምሥራቃዊና ምዕራባዊ እሳቤ በሚል ችግር ውስጥ በነበረችበት ወቅት ለዓለም ሰላም የጣሩና ከማንኛውም የዓለም መንግሥታት ወዳጅነት እና ትብብር መፍጠር የቻሉ መሪ ነበሩ።

የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሮ አይዳ ኃይለማርያም ባደረጉት ንግግር ፤ ፋውንዴሽኑ ከትምህርት ሚኒስቴር የውጭ ግንኙነትና ስኮላርሺፕ መምሪያ ጋር ባለው የመግባቢያ ስምምነት መሠረት በጦርነት ከተጎዱ አካባቢዎች በሚገኙ 10 ዩኒቨርሲቲዎች 60 የኢኮኖሚ አቅም የሌላቸው ተማሪዎችን ተቀብለው እያስተማሩ መሆኑን ገልጸዋል።

👉 የቦርድ ሰብሳቢዋ የፋውንዴሽኑ ወዳጆች በአሜሪካ ባደረጉት ድጋፍ በዘንድሮው ዓመት ብቻ 50 ተማሪዎችን እየደገፈ እንደሚገኝ ጠቁመዋል።

👉ግርማዊነታቸው ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን ያስከበሩ የአፍሪካ አባት ናቸውና ለክብራቸውና ታሪካቸው፤ የትውልድ መዘከሪያ በአማካይ ቦታ ላይ ሀውልት እንዲቆም የጠየቁት ሰብሳቢዋ ይህንኑ ጥያቄ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በደብዳቤ ተጠይቆ መልስ እየተጠበቀ መኾኑን ተናግረዋል።

👉 የፋውንዴሽኑ ዋነኛ ማነቆ የኾነውን የጽሕፈት ቤት ችግር ለመፍታት እንዲቻል የደርግ መንግሥት ከቀድሞው ዐፄ ኃይለሥላሴ በጎ አድራጎት ድርጅት ከወረሳቸው ንብረቶችና ሕንፃዎች መካከል እንዲመለስላቸው ተጠይቋል።

👉"የአፍሪካ ጥናትና የቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ አበርክቶ" በሚል የአፍሪካ ታሪክ ተመራማሪው አየለ በኸሪ (ዶ.ር)
👉"የቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ የዲፕሎማሲ ስኬት በአፍሪካ አህጉርና በዓለም አቀፍ" በኢኮኖሚ ምሁሩ ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ.ር) እና
👉 "የቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ የአመራር ውርስና ዶክተር መላኩ በያን" በሚል ጽሑፍ ቀርቦ ውይይት እየተደረገ ይገኛል።

♦ " ሀገር የማፍረስ ተልዕኮ ነው " የፌዴራል መንግሥት፣ የትግራይና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለማፍረስ የሚያደርጉት ግልጽና ስውር ...
24/07/2023

♦ " ሀገር የማፍረስ ተልዕኮ ነው "

የፌዴራል መንግሥት፣ የትግራይና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለማፍረስ የሚያደርጉት ግልጽና ስውር እንቅስቃሴ ይቅርታ የማያሰጥ ሀገር የማፍረስ ተልዕኮ ነው!

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ!

ኢትዮጵያን አጽንተው ካቆዩና ካቆሙ ተቋማት ከመንግሥታዊ ሥርዓት ባልተናነሰ ሁኔታ የሃይማኖት ተቋማት በግንባር ቀደምነት የሚጠቀሱ ናቸው። ከዚህ አኳያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለአገራችን ኢትዮጵያ በብዙ መልኩ ትልቅ ባለውለታ ናት። ይሁን እንጂ መንግሥት ሕዝባችንን ለመለያየት በተጠና መልኩ እየተገበረ ያለውን የጎሳ ፖለቲካ ትርክት በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ በማስረጽና በመጫን የፍቅር፣ የሰላምና የአንድነት ሰባኪ በሆነችው ቤተ ክርስቲያን ከፋፋዮችን ደግፎ በማሰማራትና ለእኩይ አላማቸው ማስፈጸሚያ አስፈላጊውን ሁሉ በማድረግ በእጅ አዙር ቤተ ክርስቲያኗ እንደ ተቋም ጸንታ እንዳትቆም ጉልህ የሆነ የማፍረስ ሥራ እየሠራ ይገኛል።

ከወራት በፊት "የብሔር ብሔረሰቦች ሲኖዶስ" በሚል በኦሮሚያ ክልል በትላንትናው ቀን ደግሞ "መንበረ ሰላማ" በሚል "የኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ፈጸምን" የተባለበት ሁኔታ የዚሁ ቤተ ክርስቲያኒቱን የማፍረስ ሴራ መገለጫዎች ናቸው። በዚህ እኩይ ተግባር ቀደም ሲል የጠቀስናቸው የፌዴራል መንግሥቱ፣ የኦሮሚያ ክልልና የትግራይ ክልል መንግሥታት ከድርጊቱ ፊታውራሪዎች ባልተናነስ እኩል ተጠያቂነት አለባቸው።

እናት ፓርቲ እንደ ወግና ሥርዓት ጠባቂ የፓለቲካ ፓርቲ በእምነት ተቋማት ላይ የሚቃጣ ጥቃትና የሚደረግ ሴራ አገርን የማፍረስ ተልእኮ አካል እንደሆነ በጽኑ ያምናል፤ አጥብቆም ይኮንናል። የእንደዚህ ዓይነት እኩይ ተቋም አፍራሽና አገር አፍራሽ ተግባራትን ክፉ ፍሬና ውጤት መመልከቻው እሩቅ ሳይሆን በአጭር ጊዜ የሚታይ፣ ጥሎት የሚያልፈው ጠባሳ ታሪክ በክፉ የሚመዘግበውና የሚያወሳው ጉዳይ ይሆናል።

በትግራይ ባሉ አባቶች "መንበረ ሰላማ" ከመሰየም ጀምሮ ከሕገ ቤተ ክርስቲያን ያፈነገጡ ድርጊቶች ሲፈጸሙ ቅዱስ ሲኖዶስ በተደጋጋሚ የሰላምና የውይይት ጥሪ ሲያደርግ መቆየቱ ይታወሳል። ቀደም ሲል "የብሔር ብሔረሰቦች ሲኖዶስ" በሚል በኦሮሚያ መንግስት ጣልቃ ገብነት ሲከናወን የነበረው ህገ-ወጥ ሲመት ለብዙ ምዕመናን ህይወት መቀጠፍ ምክንያት ነበር። መንግስት በጉዳዩ ላይ እንደሌለበት ሁሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በአስታራቂነት ሲተውኑ ማየታችንም የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው። አሁን ደግሞ የብፁአን አባቶችን "የአሸማግሉን" ጥሪ ጆሮ ዳባ ልበስ ያለው የብልጽግና ፓርቲ መራሹ መንግሥት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የታላቋ ሀገረ ትግራይ ምስረታ ሰለባ እንድትሆን የበኩሉን ድርሻ በግልጽ እየተወጣ ይገኛል።

ስለሆነም፤

፩. የፌዴራል መንግሥትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ይህን በእነርሱው አይዞህ ባይነት እየተከናወነ ያለውን የጥፋት ጉዞ ወደ ትክክለኛ መንገድ በማምጣት ተገቢው የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ በማድረግ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ፤

፪. ቅዱስ ሲኖዶስ በኦሮሚያ ክልል በምእመናን ላይ የደረሰ ሞትና የአካል ጉዳት በማይደርስበት ኹኔታና ትዕግስት በተላበሰና አስተማሪ በሆነ መልኩ ችግሩ የሚፈታበትን ዘዴ በማበጀት የቤተክርስቲያኒቱን ልእልና እንዲያስከብር፤

፫. የእምነቱ ተከታይ ምእመናንም ይህን ተከትሎ በተሰማቸው የሀዘን ስሜት አፍራሽ ወደ ሆነ አቅጣጫ ከማምራት እንዲቆጠቡ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ!

እናት ፓርቲ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ሐምሌ ፲፯ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም.

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ፤***************************ሐምሌ ፲፯ ቀን ፳፻፲፭ ዓ/ም አዲስ አበባ """""""""""""...
24/07/2023

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
ቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ፤
***************************

ሐምሌ ፲፯ ቀን ፳፻፲፭ ዓ/ም አዲስ አበባ
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""

1. በክልል ትግራይ በተከሰተው ጦርነት ምክንያት በክልሉ ከሚገኙት አህጉረ ስብከት ጋር ተቋርጦ የነበረውን መዋቅራዊ ግንኙነት ችግር በውይይት እንዲፈታ ቅዱስ ሲኖዶስ ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪና ልዑካኑን በአካል ልኮ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ባለበት ወቅት በክልሉ የሚገኙ ብፁዓን አባቶች ሕገ ቤተ ክርስቲያንንና ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን በመጣስ ቅዱስ ፓትርያርኩ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ተብለው በሚጠሩበት በማዕከላዊ ትግራይ ዞን አክሱም ሀገረ ስብከት በርእሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ሐምሌ 15 እና 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በተከናወነ ሕገ ወጥ ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት መፈጸሙን በመገናኛ ብዙኃን ለማወቅ ችለናል፡፡ በመሆኑም በዚህ የዶግማና የቀኖና ጥሰት ተግባር የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት በእጅጉ አዝኗል፡፡

2. በመሆኑም የተከሰተው የዶግማ፣ የቀኖና እና አስተዳደራዊ ጥሰት አስመልክቶ ተወያይቶ ተገቢውን ለመወሰን ለሐምሌ 25 ቀን 2015 ዓ.ም. አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ጥሪ ተላልፏል፡፡

3. የስብሰባው ቀን ሊራዘም የቻለው በውጭው ክፍለ ዓለማት ያሉት ሊቃነ ጳጳሳት መገኘት ስላለባቸው የጉዞ ቀኑ እንዳያጥር እና በሀገር ውስጥ የሚገኙትም ሊቃነ ጳጳሳት ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ምክንያት ለአገልግሎት ወደ አህጉረ ስብከታቸው የሄዱ በመሆኑ ለመመለሻ የሚያስፈልገውን ጊዜ ታሳቢ በማድረግ ነው፡፡

4. በየደረጃ ያሉ የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የሥራ ኃላፊዎች እና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እንዲሁም ምዕመናን ከአሁን ቀደም በቤተ ክርስቲያናችን ላይ በደረሰው ፈተና በሐዘንና በጸሎት ከቤተ ክርስቲያናችን ጎን በመቆም ላሳያችሁት ጽናት እያመሰገንን አሁንም በደረሰው ፈተና እንዳሁን ቀደሙ ሁሉ በሐዘንና በጸሎት ከቤተ ክርስቲያናችን ጎን ጸንታችሁ እንድትቆሙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡

5. በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በጉዳዩ ላይ ተወያይቶ ተገቢውን ውሳኔ እስከሚሰጥ ድረስ በትግዕስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡

6. ምንም እንኳን ለቅዱስ ሲኖዶስ አባላት በሙሉ ጥሪው በደብዳቤ የተላለፈ ቢሆንም የመልእክቱ በፍጥነት መድረስ ካለው ስጋት አንጻር የችግሩን ተደጋጋሚነትና አሳሳቢነት ከግምት ውስጥ በማስገባት በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭው ክፍለ ዓለማት የምትገኙ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት በሙሉ እስከ ሐምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ተጠቃላችሁ ወደ ጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ እንድትመጡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡


7. ሁሉም የቤተ ክርስቲያናችን ሚዲያዎችና ሌሎች መገናኛ ብዙኃን ይህን መልዕክት ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን መልእክቱን በማስተላለፍ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ በቤተ ክርስቲያናችን ስም እንጠይቃለን፡፡

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ሐምሌ 17 ቀን 2015 ዓ.ም.

ለተጨማሪ መረጃ
+ + +
1. ድረገጽ:- https://eotceth.org
2. ፌስ ቡክ ገጽ:- የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ/Department of Public Relati፦
+251111262652 +251111262818
[email protected]
5. ፖስታ፦ 1283 አዲስ አበባ

"በወልቃይት የተከዜ የሰላም ዘብ ጦር ተመሰረተ፣ ደመቀ ዘውዱ ለአማራነት እንሰዋለን ብሏል"በዛሬው ዕለት ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም. በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ የአገር አ...
23/07/2023

"በወልቃይት የተከዜ የሰላም ዘብ ጦር ተመሰረተ፣ ደመቀ ዘውዱ ለአማራነት እንሰዋለን ብሏል"

በዛሬው ዕለት ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም. በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ የአገር አለኝታ የሆኑ የአካባቢውን ፡ ሰላምና ደህንነት ጠባቂ እንዲሆኑ ስልጠና ሲወስዱ የቆዩ የሰላም አስከባሪዎች ተመርቀዋል።

በዚህ አማራነት ከፍ ብሎ በታየበት የምርቃት ስነስርዓት የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ በማንነቱ የማይደራደር ክብሩን ለማስጠበቅ ማንነቱን ለማስከበር አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል እንደሚገደድ በአፅንዖት ተነስቷል።

የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ አማራነት ከጥንት ታውቆ የኖረ ለዘመናት ከጎንደር ማንነት ጋር የተሰናሰነ ስነልቦና ያለው ኩሩ ደፋር ህዝብ ሲሆን ያለፍላጎቱ የባዕድ ማንነት እንዲቀበል የተሞከረው ሴራ ከ 30 ዓመት ሙከራ በኋላ ከሽፎ በትግሉ ማንነቱን ማስከበር የቻለ የአማራ ዘር ግንድ የአማራ መፍለቂያ ምድር ነው።

የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ጥያቄ የአማራ ብሔር የፖለቲካ አጀንዳ በመሆኑ ሁሉንም አማራ ከዳር -ዳር ያንቀሳቀሰ አልፎም የአገሪቱ መፃኢ ዕድል መወሰኛ የሆነ ጉዳይ ሆኖ መውጣቱ የአደባባይ ሐቅ ነው።

የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ፍትሐዊ ጥያቄ የመመለስ ጉዳይ ኢትዮጵያ እንደ ሃገር የመቀጠል እና ያለመኖር አንኳር የፖለቲካ ውሳኔ የሚጠብቅ ቁጥር አንድ የሃገሪቱ አንገብጋቢ አጀንዳ ነው።

በዛሬው ዕለት በተከናወነው የምርቃት ስነስርዓት ከአማራ ክልል የመጡ ከፍተኛ ሐላፊዎች የተገኙ ሲሆን ለተመራቂዎች ሽልማትና ሰርተፊኬት ከዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የሰላምና ፀጥታ ሐላፊ ኮሎኔል ደመቀ ጋር በመሆን አበርክተዋል።

የወልቃይት ጠገዴ አማራ ህዝብ እንደገና በባርነት ተሸማቆ እንዲኖር የሚፈልግ ሐይል ካለ ለክብሩ ለማንነቱ ዘብ እንደሚቆም ሊታወቅ ይገባል !

 🌞አማራ_ጎንደርHumera  Land_of_origin Land of religion Land of history Land of HardworkingLand of honestLand of culturedLand ...
22/07/2023

🌞
አማራ_ጎንደር
Humera
Land_of_origin
Land of religion
Land of history
Land of Hardworking
Land of honest
Land of cultured
Land of resilient
Land of perseverance
Land of just and fair
Land of heroes

ሰበር ዜና በትግራይ የሚገኙ "ጳጳሳት" ሕገ ቤተ ክርስቲያንን እና ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን በመጣስ በርዕሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም ጽዮን ማርያም ገዳም የሕገ ወጥ ሢመት "የአስኬማ ጸሎት" ...
22/07/2023

ሰበር ዜና
በትግራይ የሚገኙ "ጳጳሳት" ሕገ ቤተ ክርስቲያንን እና ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን በመጣስ በርዕሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም ጽዮን ማርያም ገዳም የሕገ ወጥ ሢመት "የአስኬማ ጸሎት" እያደረጉ መሆኑ ተዘገበ !

በብፁዕ አቡነ ኢሳይያስ ፣ በብፁዕ አቡነ መርሐክርስቶስ ፣ በብፁዕ አቡነ መቃርዮስ እና በብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የሚመራው እና በቅዱስ ፍሬምናጦስ ስም የሚነግደው ሕገ ወጥ ቡድን በዛሬው ዕለት በድፍረት ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን በመጣስ መረጥኳቸው ላላቸው መነኮሳት "የአስኬማ ጸሎት እያካሄደ እንደሚገኝ የትግራይ ቲቪ ካሰራጨው መረጃ ለመረዳት ተችሏል።

የ"አስኬማ ጸሎት" በሚል እያከናወኑት በሚገኘው ሥርዓት ላይ መንግስታዊው የትግራይ ቲቪ የቀጥታ ሥርጭት ሽፋን እየሰጠው የሚገኝ ሲሆን በቡድኑ መሪ በብፁዕ አቡነ ኢሳይያስ አማካይነት እና በሌሎች ሊቃነ ጳጳሳት ተባባሪነት ሕገ ወጥ ሢመቱ እየተከናወነ መሆኑ ታይቷል።

በትግራይ የሚገኙ ሊቃነ ጳጳሳት ፖለቲከኞች እንኳ ምርጫቸው ያደረጉት የሰላም እና የይቅርታ መንገድ በመርገጥ ፍቅረ ሢመት ያደረባቸው መነኮሳትን በመሰብሰብ የጨረቃ ሢመት ለማድረግ እያደረጉት ያለው ጥድፍያ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን መከፋፈል ምን አልባትም ከቀድሞ ጀምሮ ሲያልሙት የነበረውን "የሀገረ ትግራይ" ምሥረታ ለማካሄድ በቅድሚያ የያዙት የፖለቲከኞች ሀሳብ መሆኑን ምሁራን ይናገራሉ።

በትህነግ ወ*ረ*ራ ወቅት ሁሉም የኃይማኖት አባቶች አገራቸውን ደግፈዋል። የኦርቶዶክስ ኃይማኖት አባቶች ብቻ አይደለም ከአገራቸው ጎን የቆሙት። የኦነግ ብሔርተኞች ከትህነግ አቻዎቻቸው ጋር ሆነ...
11/07/2023

በትህነግ ወ*ረ*ራ ወቅት ሁሉም የኃይማኖት አባቶች አገራቸውን ደግፈዋል። የኦርቶዶክስ ኃይማኖት አባቶች ብቻ አይደለም ከአገራቸው ጎን የቆሙት። የኦነግ ብሔርተኞች ከትህነግ አቻዎቻቸው ጋር ሆነው የኦርቶዶክስ አባቶችን ለማሸማቀቅ ይደክማሉ።

ነገር ግን አባገዳዎች በደንብ አድርገው ጦርነት ደግፈዋል። ጥቂት ማሳያ ብቻ ከስር ተያይዟል። ይህ አባገዳዎችን ሊያስመሰግናቸው እንጅ ሊያስወቅሳቸው አይገባም። የቆሙት ከአገር ጎን ነበር። የኦነግን ብሔርተኞች ቅሌት፣ የትህነግን ውሸት ለማሳየት ብቻ ነው።

አሁን ኦርቶዶክስ ምንም ባላደረገችው ከፍ ዝቅ ሊያደርጓት አይችሉም።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰላም ልኡካን ትግራይ ክልል መዲና መቐሌ ገቡ። +++++++++++++++++++++++++++++++++ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያር...
10/07/2023

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰላም ልኡካን ትግራይ ክልል መዲና መቐሌ ገቡ።

+++++++++++++++++++++++++++++++++

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፣ የሀገር ሽማግሌዎች መቐሌ አሉላ አባ ነጋ ኤርፖርት ሲደርሱ የትግራይ ክልል መስተዳደር ጽሕፈት ቤት ሓላፊ አቶ አማኑኤል አሰፋ አቀባበል አድርገውላቸዋል።ሰላም ለቤተክርስቲያናችን!!!!

  Gonder ጠለምት ወረዳ አማራ ክልልTelemt   Land of religion Land of history Land of HardworkingLand of honestLand of hopefulLand ...
09/07/2023

Gonder
ጠለምት ወረዳ አማራ ክልል
Telemt
Land of religion
Land of history
Land of Hardworking
Land of honest
Land of hopeful
Land of cultured
Land of resilient
Land of perseverance
Land of just and fair
Land of heroes

09/07/2023

ራያ ለምለም
Raya
Land of religion
Land of history
Land of Hardworking
Land of honest
Land of hopeful
Land of cultured
Land of resilient
Land of perseverance
Land of just and fair
Land of heroes

የኦነግና ትህነግ ብሔርተኞች "ፀረ አማራ" ሆነው ሲቀርቡ የሚጣሉት ከኢትዮጵያ እሴት ጋር ነው። ፀረ ኢትዮጵያ ሆነው ሲቀርቡ የሚጣሉት ከፓን አፍሪካ እሴት ነው።የኦነግና ትህነግ ብሔርተኞች የሚ...
09/07/2023

የኦነግና ትህነግ ብሔርተኞች "ፀረ አማራ" ሆነው ሲቀርቡ የሚጣሉት ከኢትዮጵያ እሴት ጋር ነው። ፀረ ኢትዮጵያ ሆነው ሲቀርቡ የሚጣሉት ከፓን አፍሪካ እሴት ነው።

የኦነግና ትህነግ ብሔርተኞች የሚጠሉት ይህን የፓን አፍሪካ ምልክት ነው። ትክሻቸው ይህን ደጓሳ እሴት አይሸከመውም። ቀትረ ቀላል አስተሳሰብ ተሸክመው ነው አገር የሚያምሱት።
ስለሆነም ከገማል አብደል ናሰር የፓን አረብ ብሔርተኞነትም፣ ከፋሽዝምም ቀነጫጭበው አማራጭ ቀለም ያዘጋጃሉ። ዝብርቅርቅ ያለ።

በፎቶው የሚታየው ውብ ቀለም የፓን አፍሪካ ምልክት ነው። የጥቁር ነፃነት አርማ ነው። የአማራ ነው ሲሉ፣ ፀረ ኢትዮጵያ ሆነው ሲቀርቡ የሚላተሙት ከጥቁር ምልክት ጋር ነው።

እነዚህን ፅንፈኛ ብሔርተኞች የሚታገል ሁሉ ትግሉን ከጥቁር ህዝብ፣ ከአፍሪካዊነት ጋርም ቢያስተሳስር መልካም ነው። አቋማቸው፣ አካሄዳቸው በሙሉ ከፓን አፍሪካ ያፈነገጠ፣ ከአፍሪካ ነፃነት የሚቃረን መሆኑን ማሳየት ያስፈልጋል።

07/07/2023

''በዚህ ሁሉ መዓት፡ ሚሊዮኖች ተፈናቅለው፡ ሚሊዮኖች ተርበው፡ ግሽበት ሀገሪቱን እግሯን እያሽመደመደ፡ በየቦታው ግጭትና ዘረፋ በርክቶ አንድ መሪ ቤተመንግስት ልገንባ ካለ ይህ ጥልቅ የሆነ የስነአእምሮ ህመም ነው። ይህ ሰው በጣም ታሟል። '' ከሰሞኑ የአንከር እንግዳ ሆነው የሚቀርቡ የስነልቦና ባለሙያ ከሰጡት አስተያየት የተወሰደ ነው። ወዳጄ ጋዜጠኛ ዘሪሁን ተስፋዬ ስለሰውዬው ሲገልጽ የኡጋንዳውን ሰው በላ መሪ ያስታወሳል። ኤዲያሚን ዳዳ ድንገት የክብር ጠባቂ ጦሩን ይጠራና ታንክ ይዞ ካምፓላ አጠገብ የሚገኝ ተራራ ላይ ይወጣል። ከዚያም ሚዲያዎቹን ጠርቶ 'ጎላን ኮረብታ ተቆጣጥረናል' ሲል ዜና ያስነግራል። አብይ ማለት ኤዲያሚን ዳዳን ቁርጥ ነው። የደቀቀችና በረሃብ ጉንፋን የምታስል ሀገር አናት ላይ ጉብ ብሎ፥ ፓርላማውን ጠርቶ 'ብልጽግናን ጨብጠናል' የሚል ወፈፌ!

05/07/2023

የአገዛዙ የፕሮፖጋንዳ ማሽን አዲስ ቤት ገንብቶ ዛሬ አስመርቋል። የትኛውም ህንጻ ሰማይ ጠቀስ ቢሆን፡ በውብ ዲዛይን ቢሰራ፡ ቴክኖሎጂ ያፈራው መሳሪያ ቢገጠምለት ትርጉም የሚኖረው በሚያመርተው የሚዲያ ውጤቶች የህዝብ ድምጽ መሆኑን ሲያረጋግጥ ነው። የአምባገነኖች ስክሪን ሴቨር ለመሆንና ዲስኩራቸውን ለማንደቅደቅ ይህ ሁሉ ህንጻና ማሽን አስፈላጊ አይደለም። ሰላም በሌለበት ሀገር የሚገነባ ህንጻ ምሽግ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው። ጠ/ሚሩ ደግሞ ትርክታችንን የምናሳልጥበት ተቋም እናደርገዋለን ብለዋል። ትርክታቸው ምን እንደሆነ በግልጽ ነግረውናል። ኢቢሲ የዚህ ትርክት መፈልፈያ ማሽን እንደሚሆን ይጠበቃል። የባለስልጣናትን የቀን ውሎ ለመተንተን ይህ ሁሉ ህንጻ አያስፈልግም። በሀሳብ ድርቅ የተመታን ተቋም በአብረቅራቂ፡ ዘመናዊ ህንጻ ቢያሽሞነሙኑት፡እርባና ቢስ እቃን በውድ መጠቅለያ ከመሸፈን ያለፈ ትርጉም የለውም።

ይድረስ የፖለቲካ ሰበቃ ለፈጠረው ወርቅ ሲጠበቅ ቆርቆሮ ሆኖ ለተገኘው  #ተስፋሁን አለምነህ!!ወርቅ ወርቅ የሚሆነው በእሳት ተፈትኖ ነው። በእሳት አልተፈተንክም እንዳንል በኤርትራ ሰንሰለታማ ...
05/07/2023

ይድረስ የፖለቲካ ሰበቃ ለፈጠረው ወርቅ ሲጠበቅ ቆርቆሮ ሆኖ ለተገኘው #ተስፋሁን አለምነህ!!

ወርቅ ወርቅ የሚሆነው በእሳት ተፈትኖ ነው። በእሳት አልተፈተንክም እንዳንል በኤርትራ ሰንሰለታማ ተራራ ፤በኩናማ መቃብር ቦታን በቀን በምሽት የወጣን የወረድን ጀባል ሃሚድ ብርህን ዳገት ቁልቁለቱን የወጣን በበርካታ ስቃይና እንግልት የተፈተን ወርቅ ሆነን የአማራን ህዝብ እንደ ወርቅ ልናስከብር እሩቅ መንገድ ጀምሩን በእሳቱ ተፈትንና መጨረሻችን ቆርቆሮ ከመሆን በላይ ምን ከንቱነትና ውርደት አለ??..

እሩቅ አዳሪ እህልም ይዘን መንገዱን ጀምረን ምን አይነት ስግብግብ እና ስስት መንፈስ ገብቶብህ ነው እንደዚህ በአንደዬ ማንነትህ ተቀይሮ እንደ ባዶ በርሚል ሳይነኩህ መጮህን መረጥክ?? ምን አይነት የቁስ ጥማትና ስስት ቢጠናወትህ ነው የተሰጠህ መኪና ጎማው ሳይቀየር አንተ አቋምህ እንደ እስስት የተጠጋውን ባህሪና ቀለም ለመምሰል የበቃኸው??ምን አይነት የፖለቲካ አቋምና ፍልስፍና ይዘህ ነው ለህዝብ ነፃነት የሚታገሉ ሃይሎችን መንግስትን ለመገልበጥ በፅንፍኝነት መፈረጅህ?? ምን አይነት የጥራዝ ነጠቅ ፖለቲካ እውቀት ኮርጀህ ነው ከብልፅግና በላይ ሳይነኩት መጮህን ያስቀደምከው?? ምን አይነት የፕሮቶኮል ጥማት ቢኖርብህ ነው ጌታቸው እረዳን እጅ ለመንሳት መንሰፍስፍህ???

በአጠቃላይ ምን አይነት መንፈስ ተቃብቶህ ነው በጓዶችህ ደምና አጥንት ክደህና ለስስት ትንሿ ስልጣን ወርቅ ትሆናለህ ተብሎ ሲጠበቅ ቆርቆሮ ሆነህ የተገኘህ!!!! ለማንኛው እኛ ወርቅነታችን ተረጋግጦ ህዝባችን የሚገባውን ክብር እስኪያገኝ ድረስ በእሳት መፈተናችንን እንቀጥላለን ፤አንተም የስስት ትንሿን ስልጣንህን ይዘህ እንደ ቆርቆሮ ሲነኩህ እየጮህክ የብአዴን የገደል ማሚቱ ሆነህ የነሱ የፀረ ዴሞክራሲ ማጣፈጫ ሆነህ ቀጥል። እውነትና ንጋት እየጠራ ወርቁና ቆርቆሮው የሚለይበት ቀን እሩቅ አይደለም። ክብርና ሞገስ ለአንተ የስልጣን ስስት መስእዋት ለሆኑ ታጋዮች!!!

!

በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመራ የልዑካን ቡድን ሐምሌ 3 ቀን 2015 ዓ.ም  ወደ ክልል ትግራይ ርዕሰ ከተማ መቐለ እንደሚጓዝ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲ...
05/07/2023

በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመራ የልዑካን ቡድን ሐምሌ 3 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ ክልል ትግራይ ርዕሰ ከተማ መቐለ እንደሚጓዝ ተገለጸ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የሚመራ የልዑካን ቡድን ሐምሌ 3 ቀን 2015 ዓ .ም ወደ ክልል ትግራይ ርዕሰ ከተማ መቐለ እንደሚጓዝ ።

ልዑካን ቡድኑ ወደ መቐለ የሚጓዘው በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ውሳኔ መሰረት ለትግራይ ክልል እንዲሰጥ የተወሰነውን ሰብአዊ ድጋፍ ለማድረስና በትግራይ ከሚገኙ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ጋር በሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ለመነጋገር መሆኑ ታውቋል።ይህንን በተመለከተም ከመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤት ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት የተላከው ደብዳቤ ለፕሬዝዳንቱ ጽሕፈት ቤት ዛሬ ማለዳ እንዲደርስ ተደርጓል።

በተያያዘ ዜና በብፁዕ ዶ/ር አቡነ ጴጥሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የኒዩወርክና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፊርማ ደብዳቤ ተጽፎ እንደወጣ በማስመሰል የሚሰራጨው መረጃ የሐሰት መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

©የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

Ethiopia

የጥበቃ ስራ የመደቡትን የአማራ ተወላጅ በቁጥር እንደበዛ የማስመሰል የኦህዴድ ኦነግ አዲሱ ድራማ የአማራ ተወላጆችን ኢላማ ያደረገ ሪፎርም መንግስት ሊጀምር ነው!በትላንቱ የፓርላማ ብልፅግና የ...
05/07/2023

የጥበቃ ስራ የመደቡትን የአማራ ተወላጅ በቁጥር እንደበዛ የማስመሰል የኦህዴድ ኦነግ አዲሱ ድራማ

የአማራ ተወላጆችን ኢላማ ያደረገ ሪፎርም መንግስት ሊጀምር ነው!

በትላንቱ የፓርላማ ብልፅግና የመንግስት ሰራተኛውን ሪፎርም ሊያደርግ መሆኑን በአህመዴ ሸዴ በኩል ነግሮናል። የሪፎርም ስራው በቅርቡ እንደሚጀምርም ተገልጿል። የሪፎርሙ አላማ የአማራ ተወላጆችን ከሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለማባረር ያለመ ስለመሆኑ የውስጥ አዋቂ መረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል።

ይሄን ስራ ለመስራት “በሁሉም የመንግስት ሴክተር መስሪያ ቤቶች የአማራ ተወላጆች ቁጥር ከፍተኛ ነው፣ የሌሎች ብሄሮች ኮታ አናሳ ነው” የሚል ዘመቻ በአክቴቪስቶች በኩል ዘመቻ እንዲከፈት ከኦሮሞ ባለስልጣናት መመሪያ መውረዱ ተሰምቷል። መመሪያው አዳማ ላይ ተገኝተው ስብሰባ ለተካፈሉት የትግራይ አክቲቪስቶችም ጭምር ዘመቻውን እንዲቀላቀሉ መመሪያ ወርዶላቸዋል ተብሏል።

ይሄን መመሪያ ተቀብለው እየቀሰቀሱ ከሚገኙት መካከል የጃዋር መሀመድ OMN ሚዲያን ጨምሮ ተፅዕኖ ፈጣሪ የማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ። ቀዳሚው አማራ የሚፀዳበት ተቋም ኢትዮ ቴሌኮም ነውም ተብሏል። ዘመቻው ትላንት ተጀምሯል።

ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ሳፋሪኮም ላይ መሰል ዘመቻ በማድረገ ከጥበቃ እስከ ማናጀር ድረስ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተቋሙ በኦሮሞ ተወላጆች በቻ እንዲያዝ መደረጉ ይታወቃል።

ፅንፈኛዉ የአዲስ አበባ ት/ቢሮ  ሀገር በቀል አማርኛ ቋንቋ የማጥፋት ተልዕኮ አጠናክሮ ቀጥሏል ተባለ። አማርኛ ቋንቋ የማጥፋት ተልዕኮ አጠናክሮ የቀጠለው ፅንፈኛ የኦሮሙማ አገዛዝ እጅ ስር  ...
05/07/2023

ፅንፈኛዉ የአዲስ አበባ ት/ቢሮ ሀገር በቀል አማርኛ ቋንቋ የማጥፋት ተልዕኮ አጠናክሮ ቀጥሏል ተባለ።

አማርኛ ቋንቋ የማጥፋት ተልዕኮ አጠናክሮ የቀጠለው ፅንፈኛ የኦሮሙማ አገዛዝ እጅ ስር የወደቀው የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የተማሪዎች ካርድ ላይ የነበረው ሀገር በቀል አማርኛ ቋንቋ በመፋቅ በማንሳት ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተቀይሯል ሲሉ የአዲስ አበባ መምህራን ተቃውሞአቸውን እየገለፁ ይገኛል። ለፅናት ሚዲያ የደረሰው መረጃ ፅንፈኛው የኦሮሙማ ቡድን በበርካታ የመንግስት ት/ቤቶች የኦሮሚያ አባገዳ ሰንደቅ አላማ እንደ ብሔራዊ ሰንደቅ አላማ ጠዋት ጠዋት ተማሪዎችን እንዲሰቅሉ ሽብር መፈጸሙን አጠናክሮ መቀጠሉን ይገልጻሉ።

Bahir dar city Ethiopia 🇪🇹 🥰❤💚Between 1810 and 1900, Bahir Dar had 1,200 to 2,000 inhabitants. It was developed in situ ...
02/07/2023

Bahir dar city Ethiopia 🇪🇹 🥰❤💚

Between 1810 and 1900, Bahir Dar had 1,200 to 2,000 inhabitants. It was developed in situ as a monastery and function of trading hub. In the 19th century, Bahir Dar was visited by Belgian, French, British and Italian travelers, who described it alternatively as a village or a town.

Bahir Dar is one of the leading and best tourist destinations in Ethiopia with a variety of attractions in the nearby Lake Tana and Blue Nile river, it is also capital of the Amhara land region. The city is distinctly known for itswide avenues lined with palm trees and a variety of colorful flowers.

 #አጋልጥ 5.4 ሚልዮን ብር ለአበል?! እስቲ ዛሬ ደግሞ ፊታችንን ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እንመልስና አምና በተካሄደ አንድ ስልጠና ላይ በአንድ ሰው እስከ 400,000 ብር የሚደርስ የ...
29/06/2023

#አጋልጥ 5.4 ሚልዮን ብር ለአበል?!

እስቲ ዛሬ ደግሞ ፊታችንን ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እንመልስና አምና በተካሄደ አንድ ስልጠና ላይ በአንድ ሰው እስከ 400,000 ብር የሚደርስ የተሳትፎ/የኪስ ክፍያ የተፈፀመበትን ጉዳይ ላቅርብ።

ጉዳዩ እንዲህ ነው: በዚህ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ አምና ሀምሌ ወር ላይ (July 2022) በሶሻል ሳይንስ እና ሂውማኒቲስ ዲፓርትመንት GIS የተባለ አንድ ስልጠና ተከናውኖ ነበር፣ 115 ገደማ ሰዎች ተሳትፈውበት ነበር።

ታድያ አስገራሚው ነገር በምስሉ ላይ እንደሚታየው በአንድ ሰው እስከ 400,000 ብር የሚደርስ የተሳትፎ/የኪስ ገንዘብ ክፍያ ተፈፅሞ ነበር፣ በአጠቃላይ ለስልጠናው ተሳታፊዎች የተከፈለው ክፍያ 5,450,000 ብር (አምስት ሚልዮን አራት መቶ ሀምሳ ሺህ ብር) ነበር።

ከዚህ ውስጥ 4 ሚልዮን ብሩ የተከፈለው ለ10 ተሳታፊዎች ሲሆን በዚህም ለእያንዳንዳቸው 400,000 ብር ተሰጥቷቸዋል፣ በደረሰኝ መረጃ መሰረት ከነዚህ አስር ሰዎች ውስጥ አምስቱ የአንድ ቤተሰብ አባል ናቸው።

በዚህ ዙርያ ዩኒቨርሲቲውን በኢሜይል፣ በስልክ እና በሜሴንጀር ጥያቄ ብጠይቅም ለቀናት ምላሽ ስላላገኘሁ እዚህ አቅርቤዋለሁ።

ዜጎችን ማስተማር እና ማብቃት ስራው የሆነ ተቋም ይህ ሁሉ ሲደረግ ለምን ፈቀደ? ወይስ የእርምት እርምጃ ወስዷል? ወይ ሊያደርግ አስቧል?

የዛሬ አመት ተኩል ገደማ በዩኒቨርሲቲው ስር ስላለው ኦቶና ሆስፒታል እንደዚሁ መረጃ ሳቀርብ ዩኒቨርሲቲው በፌስቡክ ገፁ "ሚልዮኖች ተከፍሎት ክልሉን ለማተራመስ አስቦ ነው" ብሎ ክስ እንደሚመሰርትብኝ ተቋሙ ዝቶ ነበር።

አሁን ሳስበው ምናልባት ያ ማስጠንቀቂያ ወይም ማስፈራርያ እንዲህ አይነቱን መረጃ እንዳልነካካ ታስቦ ሊሆን ይችላል።

በነገራችን ላይ፣ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ማክሰኞ እለት በመንግሥት ተቋማት በርካታና ሰፋ ያሉ የኦዲት ክፍተቶችን በኦዲት ሪፖርት ማረጋገጡን ጠቅሶ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይንም አንስቷል።

ሪፖርተር ጋዜጣ እንደዘገበው ዩኒቨርሲቲው "ሒሳባቸው የጎላ ችግር ያለባቸው" ተብለው ከተጠቀሱ 11 ተቋማት መሀል አንዱ ሆኗል።

Humera Amhara ሑመራ  Land of religion Land of history Land of HardworkingLand of honestLand of hopefulLand of culturedLand...
29/06/2023

Humera Amhara ሑመራ

Land of religion
Land of history
Land of Hardworking
Land of honest
Land of hopeful
Land of cultured
Land of resilient
Land of perseverance
Land of just and fair
Land of heroes

ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞንአማራ ብሔራዊ ፓርክLand of beautiful Land of culturedLand of honestLand of hardworking Land of disciplined ...
28/06/2023

ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን
አማራ ብሔራዊ ፓርክ
Land of beautiful
Land of cultured
Land of honest
Land of hardworking
Land of disciplined
Land of civilized
Land of hopeful
Land of tomorrow
Land of resilient
Land of perseverance
Land of fair & just
Land of heroes #

የወልቃይት ጉዳይ -------------------------የወልቃይት ጉዳይ ......... ከፖለቲካ አንፃር የመጀመሪያው እርምጃ የተወሰደው ህዳር፣ 1984 ዓም ጎንደር ላይ በተዘጋጀው የኢህድ...
16/06/2023

የወልቃይት ጉዳይ
-------------------------
የወልቃይት ጉዳይ ......... ከፖለቲካ አንፃር የመጀመሪያው እርምጃ የተወሰደው ህዳር፣ 1984 ዓም ጎንደር ላይ በተዘጋጀው የኢህድን የአውራጃና የወረዳ ካድሬዎች ስብሰባ ላይ ነበር፡፡ የስብሰባው አቢይ አጀንዳም፣ "አስተዳደራዊ ክልሎች ስለሚደራጁበት ሁኔታ" ለመወያያት ሲሆን አላማውም በተከታታይ ለሚካሄደው ክልላዊ ምርጫ ወረዳዎች ስለሚካለሉበት መመሪያ በካድሬዎች ዘንድ "ትክክለኛ" ግንዛቤ ለመፍጠር ነበር፡፡ ተሰብሳቢዎቹ በዋናነት በአማራ ክልል ውስጥ የተመደቡ የኢህዲን አስፈጻሚ ካድሬዎች ሲሆኑ ምክንያቱ በውል ባይታወቅም የሕወሓት ካድሬዎችም ተሳታፊዎች ነበሩ፡፡ ቹቹ አለባቸው፣ በ2011 ዓም ባሳተመው ዳገት ያበረታው የአማራው ፍኖት በሚለው መጽሐፉ ከፍ ሲል ስለተጠቀሰው ስብሰባ በዝርዝር ጽፏል፡፡

እሱም እራሱ በተሳተፈበት በዚህ ስብሰባ በአመራር ሰጪነት የተመደቡት አቶ ሕላዊ ዮሴፍ የኢህድን መሥራች አባልና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል፣ ዓለሙ አየለ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ፣ ሙሉ ግርማይ (የአቶ ታምራት ላይኔ የቀድሞ ባለቤት) ሲሆኑ ከሕወሓት በኩል ደግሞ መስፍን አማረ ( የደደቢት ጦር አዛዥ)ና ወዲ ቡርዲ የሚባሉት እንደነበሩ ከመጽሐፍ (ገጽ 362) መረዳት ይቻላል፡፡ ከአመራር ሰጪዎቹ መካከል በመድረክ አወያይነት ያገለገለው አቶ ዓለሙ ነበር፡፡ ቹቹ ከፍ ሲል በተጠቀሰው መጽሐፉ በዝርዝር እንደተረከው ወይይቱ የተጀመረው የወረዳዎች ማካለያ መስፍርቶችን በማስተዋወቅ ሲሆን እነዚህም የአፍ መፍቻ ቋንቋ፣ ባሕል፣ ልማድ፣ ታሪክ፣ መልክኣ ምድራዊ አቀማማጥ ወዘተ የመሳሰሉት፣ በመርህ ደረጃ በሁሉም ዘንድ ተቀባይነት ያላቸው ኩነቶች ነበሩ፡፡
እንደተጠበቀውም ከመርህ አንፃር በማካለያ መስፈርቶቹ ላይ ምንም ዓይነት የሀሳብ ልዩነት አልተፈጠረም፡፡ ስብሰባው ከንትርክና ከጭቅጭቅ አልፎ ጨረሶ ከቁጥጥር ውጪ የሆነው በመስፈርቶቹ ላይ ተመሥርቶ የተደረገው የወረዳዎች ድልድል ሲገለጽ እና የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምት፣ ሁመራ፣ አላማጣ፣ ኮረም፣ ራያ በትግራይ ውስጥ መካለል ይፋ ሲደረግ ነበር፡፡
ግንባር ቀደም ተቃዋሚዎቹ በተለይ ከወሎና ከጎንደር የመጡት ካድሬዎች ሲሆኑ በአጠቃላይ አማራ የሆኑት ካድሬዎች ሙሉ ለሙሉ ለማለት በሚያስቻል መልክ በተቃዋሚነት ተሰልፈው እንደ ነበር ቹቹ አለባቸው ከፍ ሲል በተጠቀሰው መጽሀፉ በዝርዝር አብራርቷል፡፡
የመድረኩ መሪዎቹ በገጠማቸው ተቃውሞ ከመደናገጣቸውም በላይ አሳማኝ ምክንያት መስጠት ሲሳናቸው "በእነዚህ አካባቢዎች የሕወሓት ታጋዮች ብዙ ደም አፍስሰዋል" በማለት የክለላውን ተገቢነት ለመደገፍ ይሞክራሉ፡፡
በዚህ ጊዜ ካድሬዎቹ " ነገሩ እንዲህ ከሆነማ ክለላ ሳይሆን የደም ዋጋ ክፍያ ይባልና በዚያ መልክ እንወያይበት የሚል አማራጭ ሃሳብ ያቀርባሉ፡፡" (ቹቹ ገጽ 363)፡፡ በዚህ መልክ ክርክሩ በጣም በመጋጋሉ ሀሳቡ በወይይት ሊጸድቅ እንደማይችል የተገነዘቡት የመድረኩ መሪዎች ስብሰባውን ማቋረጥ ይገደዳሉ፡፡
ከዚያ በኋላ የሆነው በጣም ይገርማል ......
ቹቹ በመጽሐፉ ከገጽ 363- 370 በዝርዝር እንደተረከው ተቃዋሚዎቹን በተለይም ግንባር ቀደም የነበሩትን አንድ በአንድ በመጠራትና ጉዳዩ በበላይ አካል አመራር የተሰጠበት ስለሆነ በክርክራችሁ የምትገፉበት ከሆነ ከባድ እርምጃ ሊወስድባችሁ ይችላል የሚል ማስፈራሪያ ይሰጣቸዋል፡፡
ብዙዎች በማስፈራራቱ እጅ ሲሲጡ አለበገር ብሎ እስከ መጨረሻው በጣም ያስቸገራቸው በአሁኑ ወቅት በስደት በእስራኤል ነዋሪ የሆነው መሳፍንት የሚባል የጎንደር ካድሬ ነበር፡፡
እሱንም የስብሰባው መሪዎች የሕወሓቱ ጦር አዛዥ ዘንደ ቀርቦ ውሳኔውን ካልደገፈ የከፋ አደጋ ሊገጥመው እንደሚችል ግልጽ ማስጠንቀቂያ እንዲሰጠው ያደርጋሉ፡፡
ባጭሩ በካድሬዎቹ የተቀሰቀሰው የጋለ ተቃውሞ እንዲታፈን የተደረገው በዚህ መልክ በገልጽ በማስፈራራትና ከባድ ማስጠንቀቂያ በመስጠት ነበር።

ለባህርዳር አመራሮች ስልጠና እየሰጠች የምትገኘው አለምነሽ ይባስ! የአማራን ህዝብ እያዋረዱ ካሉት ነውረኞች መካከል የቁንጮውን ቦታ በሚይዘው ሰማ ጥሩነህ ጋባዥነት የአማራ ክልል አመራሮችን እ...
15/06/2023

ለባህርዳር አመራሮች ስልጠና እየሰጠች የምትገኘው አለምነሽ ይባስ!

የአማራን ህዝብ እያዋረዱ ካሉት ነውረኞች መካከል የቁንጮውን ቦታ በሚይዘው ሰማ ጥሩነህ ጋባዥነት የአማራ ክልል አመራሮችን እንድታሰለጥን የተላከችው የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል አፈጉባኤዋ አለምነሽ ይባስ ከዚህ ቀደም በቤንሻንጉል በአማራ ህዝብ ላይ በተደረገው የዘር ጭፍጨፋ ላይ የተሳተፈች፤ የበርካታ ንፁሀን አማሮች ደም እጇ ላይ ያለባት ወንጀለኛ ናት።

ዛሬ በአማርኛ የአማራ ክልል አመራሮችን እንዴት የአማራን ሕዝብ መምራት እንዳለባቸው ልታሰለጥን ባህርዳር ትገኛለች። የአማራ ህዝብ መገደሉ ሳያንሰው የገዳዮቹ መፈንጫ መሆኑ በጣም ያሳዝናል።

በፌደራል እና በአዲስ አበባ ፖሊስ እስር ቤት ውስጥ ከሚገኙ ከ51 የፖለቲካ እስረኞች የተላለፈ ጥሪ፦"በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የምትገኙ ለፍትሕ፡ ለዴሞ-ክራሲ እንዲሁም ለእውነት የቆማችሁ ...
15/06/2023

በፌደራል እና በአዲስ አበባ ፖሊስ እስር ቤት ውስጥ ከሚገኙ ከ51 የፖለቲካ እስረኞች የተላለፈ ጥሪ፦

"በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የምትገኙ ለፍትሕ፡ ለዴሞ-ክራሲ እንዲሁም ለእውነት የቆማችሁ በሙሉ ነገ ሰኔ 09/2015 ዓ/ም ከጧቱ ሦስት ሰዓት በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የሕገ-መንግስት እና ሽብር ወንጀል ችሎት ተገኝታችሁ የብልፅግና ፓርቲ የከፈተብንን የሀሰት ክስ ዝርዝር እንድትታዘቡልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

"እንዲሁም በመዲናዋ የምትገኙ ለፍትሕ፣ ለዲሞክራሲ እንዲሁም ለሕግ እና ስርዓት መከበር ሌት ተቀን የምትባዝኑ የሕግ ባለሞያዎች እና ጠበቆች በችሎቱ እንድትቆሙልን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን"

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio news network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio news network:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share