ባለሐገሩ ዩቲዩብ Balehageru youtube

  • Home
  • ባለሐገሩ ዩቲዩብ Balehageru youtube

ባለሐገሩ ዩቲዩብ Balehageru youtube Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ባለሐገሩ ዩቲዩብ Balehageru youtube, News & Media Website, .

31/08/2022
15/08/2022

ሼር

የተጋበዘ ሁሉ የማይቀርበት
ፈጣሪ ያድርሰን
ነሃሴ 12 /2014 ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በደብረብርሃን በእምየ ሚኒሊክ አዳራሺ የሸዋ ተጋድሎ ዘጋቢ ፊልም ይመረቃል
ይህንን ስራ ማንም ድጋፍ አላደረገም
መደገፍ ባይቻል ለማደናቀፍ ፍላጎት ያላችሁ አካላት እና ግለሰቦች
አይንህን አንሳ

ታሪካችንን መዘገብ ግዴታችን እንጂ ውለታ አደለም

ሼር

27/06/2021

የአባቶችህ ልጅ አደራ አለብህ

23/05/2021

የሸዋ ሰላምና ልማት ማህበር መሥራች እና
ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደረጀ
ዛሬ የሸዋ ህዝብ አክብረውት ውሏል

በስራ፣ በልማት፣ ወደ ነበርንበት ከፍታ እንሄዳለን

05/01/2021
15/11/2020

ግጥም ተስፋ ብርሀን, ድምፃዊ አርቲስት ሽመላሽ ለጋስ, ድምፃዊ አስራት ቦሰና, ማሲንቆ እንድሪስ ሀሰን , ሳክስ ወንዶሰን, አጃቢ ጥጋቡ ቸርነት, ዳይሬክትር ተሾመ አየለ ( ባለሐገሩ ), ፕሮዲዩ.....

26/09/2020
20/09/2020

እኛ ኤርፖርት አንጠይቅም
ከአዲስ ደብረብረሃን ያለው መንገዳችንን ግቶ ቶሎ የሚመለከተው አካል ያሳውቀን
የሚሠራው በመንግስት ባጀት አደለም
እንስራ ብለው የመጡት የውጪ ኢንቨስተሮች ነበሩ የት ሄዱ?
ሰርተው ከክፍያ ላይ እንወስዳለን ነው ያሉት
እውነቱን ንገሩን
ሸዋ

13/09/2020

ከዳሎል እስከ ትግራይ ድረስ ለአይን የሚማርክ ጉዞ የሚያደርጉት የከረቫን ምስል ነው በጣም የምወደው አካባቢ እና የማይረሱ ትዝታወች አሉኝ

በነገራችን ላይ ይህ ከረቫን በሸዋ አልዩአንባ ገበያ ላይም ይገኛል።
አሉዩአንባ የመጀመሪያው በኢትዮጵያ ስልክ የገባበት የሠለጠነ ንግድ የተጀመረበት ቀረጥ መከፈል የተጀመረበት ታይቶ የማይጠገብ የገበያ ቦታ ከባቲ እና ከሰንበቴ ቀጥሎ 4ብሄሮች የሚገናኙበት ቦታ ነው።

በቅርቡ ጉዞ አልዩአንባ ይጀመራል

ኑ አብረውን ይዙሩ

09/09/2020

Happy new Year Balehageru Tour and travel present

12/08/2020

የቡሄ የምስራች BUHE ምርጥ የቡሄ ሆያሆየ New music

12/08/2020

የቡሄ የምስራች yemeserach # buhe ልዩ የቡሄ ክሊፕ New (Ethiopian) buhe (Traditional )music 2020

11/08/2020

ይህ ስራ መታሰቢያነቱ ለተከበሩ አቶ ውብሸት ወርቅ አለማሁ እና ለጋዜጠኛ ካሳሁን አሰፋ ይሁንልን።

ቡሄን በአዲስ አበባ ስጀምር ሁለቱም አብረውኝ ከጎኔ ነበሩ አሁን ግን ሁለቱንም አጣናቸው።

እስኪ የቡሄ ትዝታችሁን አጋሩን

የቡሄ ስጦታ
እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሠን
ምርጥ ስራ ሰርተናል ነገ በባለሃገሩ ቲዩብ ላይ ያገኙታል
የራስን አሸራ እናሣርፍ
ሼር
በባለሐገሩ አስጎብኝ የተዘጋጀ

02/08/2020

እኛው ለእኛው ከአቶ አሸናፊ ካሳ ጋር የተደረገ ቆይታ ኢትዮጵያውያን ለምን ሁል ግዜ ቀና ብለው ይሄዳሉ?ኢትዮጵያ ማነች?ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው ? አባይ ማነው?ሙሉውን ይዤ እመጣለሁ

ለሁሉም መፍትሄ ተገኘ
02/08/2020

ለሁሉም መፍትሄ ተገኘ

ከአቶ አሸናፊ ካሳ ጋር የተደረገ ቆይታ አባይ፣ከግብፅ ጋር ኤንዴት ወዳጅ መሆን እንችላለን? የሚጠቅመንን እንወቅ

25/07/2020

በኢትዮጵያ ውስጥ በባህልና ቱሪዝም ም/ር መሥሪያ ቤት ውስጥ በሚኒስትር ደረጃ ባህላቸውን አክብረው አስከብረው ቱሪዝሙ ወደፊት እንዲራመድ እና እንዲነቃቃ እያደረጉ ነው።
በእርግጥ አሁን ያለንበት ወቅት የኮረና ቫይረስ በመከሠቱ ቱሪዝሙ እና በቀጥታ በዘርፉ ላይ ያሉት አካላት ቢጎዱም በቅርብ እርቀት ዘርፉን ለመታደግ ከሚመለከተው አካል ጋር በመሆን የሚያደርጉት ጥረት የሚደነቅ ነው።

እንደእኔ እንደ እኔ ሁሉም የመንግስት ኃላፊወች እንደ ዶክተር ሂሩት ባህላቸውን አክብረው ብመለከታቸው ደስ ይለኛል
ባህልን ማክበር ህዝብን ማክበር ነው።

በዕርግጠኝነት በዶክተር ሂሩት እሳቤ እና እንቅስቃሴ በቅርብ እርቀት እራሳችንን ከኮቪድ 19 እየተከላከልን መዳረሻዎች የሚነቃቁበትን ስራ ይፉ ያደርጋሉ ብየ እጠብቃለሁ።

ዶ/ር ሂሩት ካሳው ወደፊት
ኢትዮጵያዊነት ሚስጥር ነው

ማመሥገን ለምትፈልጉ ሼር

25/07/2020

የማይታየው በደል

ጎበዝ መተሳሰቡ የተሻለ ነው
በማነኛውም አካባቢ የሚደረጉ ኢንቨስትመንት ለሀገር እድገት እና ለማህበረሠብ ጥቅም ፋይዳቸው ወደር የለውም።
ነገር ግን ከውጪም ሆነ የሀገር ውስጥ ያሉ ኢንቨስተሮች የተወሰኑት ስለአካባቢ ብክለት እያሠቡ እንዳልሆነ በመረጃም በማስረጃም ማየት ይቻላል።

ለጥቆማ ያህል ቢራ እና አረቄ፣ቆዳ እና ተመሣሣይነት ያላቸው ድርጅቶች የአርሶ አደሩን መብት እየጎዱ እንደሆነ ታይቷል

በደልም አድርሰዋል

ስም እከሌ ሳይባል በአስቸኳይ ከማይሆን ተግባር ተቆጠቡ።

የተበከለ ውሃ የጠጡ ከብቶች ሞተዋል
የተዘራ አዝዕርት ደርቋል
ካሳ ከመክፈል ይልቅ ማቅራራትን የመረጣችሁ ወደመሥመር በጨዋ ደንብ ግቡ ተመከሩ ብለናል

እድገት ለሁላችን

Egthiopian  Ggrand dam
23/07/2020

Egthiopian Ggrand dam

ነቃ በል ኢትዮጵያዊነት ሚስጢር ነው በአባይ እና በጣና ጉዳይ ዝም አንልም። በእንቦጭ እና በአባይ ግድብ ዙሪያ ወደኃላ የሚራመድ የለም

23/07/2020

እኛው ለእኛው ከአቶ አሸናፊ ካሳ ጋር የተደረገ ቆይታ ኢትዮጵያውያን ለምን ሁል ግዜ ቀና ብለው ይሄዳሉ?ኢትዮጵያ ማነች?ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው ? አባይ ማነው?ሙሉውን ይዤ እመጣለሁ

16/07/2020

ነቃ በል ኢትዮጵያዊነት ሚስጢር ነው በአባይ እና በጣና ጉዳይ ዝም አንልም። በእንቦጭ እና በአባይ ግድብ ዙሪያ ወደኃላ የሚራመድ የለም

15/07/2020

ከፈጣሪ በታች መዳኛችን ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው ኢትዮጵያዊነት ሚስጢር ነው የምንለው በምክንያት ነው

25/06/2020

በላይ ዘለቀ ማነው? ጀግና ለእርስዎ ምንድን ነው?

23/06/2020
23/06/2020

Corna

10/06/2020
09/06/2020

ዘመን ተሻጋሪ ስራ በባለሃገሩ አስጎብኝ የተሰራ

07/06/2020
07/06/2020

እስኪ ስለሄኒ የምትሉትን እንይ?
ሄኔ ለእርስዎ ምን አይነት ሰው ነው?
ሄኒ ለእኔ አደለም የሠውን ልጅ ስሜት የእፀዋቶችን ስሜትና ፍላጎት አይቶ የሚረዳ ሰው ነው የኢትዮጵያን ባህል እና ታሪክ ተቀብሮ እና ተደብቆ እንዳይቆይ ሠሜን ፣ደቡብ፣ምዕራብ ፣ምሥራቅ ሣይል የራሱን እና የቤተሰቡን ግዜ ወደጎን በመተው ለሃገሩ ፍቅር እና ክብር ሢል ሁሉም ነገር ምቹ ባልሆነበት ሁኔታ የሠራው ስራ ዛሬ ሳይሆን ይህ ቀን አልፎ ልዩ ተሸላሚ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ
ሄኒ አንተ የምትሠራው ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው እርግጠኛ ነኝ በቅርብ ውጤቱን ታየዋለህ

እስኪ እርስዎ ይጨምሩ

31/05/2020

እርሶ ማን ይወዳሉ ስምሺ ማነው? semeshi manew?

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ባለሐገሩ ዩቲዩብ Balehageru youtube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share