02/08/2020
ኢትዮጵያዊ የምትሆነው ኢትዮጵያ ስለተወለድክ አይደለም።
ኢትዮጵያ ተወልደው እንደ ዮዲት ጉዲት ኢትዮጵያን ለማጥፋት የደከሙ እና አሁን ድረስ የሚፍጨረጨሩ አሉ።
እመነኝ እነዚህ ኢትዮጵያዊ አይደሉም ።
ኢትዮጵያዊ ማለት ለኢትዮጵያ ታሪክ እና ሃይማኖት ክብር የሚቆረቆሩ እንዲሁም ለሃገር እና ለሃይማኖታቸው የሞቱ ናቸው።
እመነኝ የትምተወለድ ይህን ካደረግህ አንተ ኢትዮጵያዊ ነህ ።
https://www.youtube.com/watch?v=SIbk78OaSrk&t=1s
Egna manen እኛ ማነን? አክሱም በመወለድ አይደለም በመሆን ነው