Ethio News - ኢትዮ ዜና

  • Home
  • Ethio News - ኢትዮ ዜና

Ethio News - ኢትዮ ዜና Motivating Ethiopia for the better future.

04/08/2023

የአብይ አህመድ የ 5 አመቱን ፋሽስታዊ አገዛዝ በ 5 ደቂቃ

"ፑቲን እየተዎጋ ያለው ከሰይጣኖችን ጋር ነው "ፓትርያርክ ኪሪል "ሩሲያ የኦርቶዶክስ ሀገር ስለሆነች መጥፋት አለባት " ብለው ለተናገሩት ምላሽ የሰጡት የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መሪ ...
07/11/2022

"ፑቲን እየተዎጋ ያለው ከሰይጣኖችን ጋር ነው "
ፓትርያርክ ኪሪል
"ሩሲያ የኦርቶዶክስ ሀገር ስለሆነች መጥፋት አለባት " ብለው ለተናገሩት ምላሽ የሰጡት የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መሪ ፓትርያርክ ኪሪል "ሩሲያ አሁን ለህልውናዋ እየታገለች ነው እምነት የሌላቸው ሰይጣንች ክርስቶስን የሚቃወሙ የክርስቶስ ተከታይ የሆነውን ሊያጠፉ ተነስተዋል ግን አይሳካላቸውም " ብለዋል ይሄንንም ያሉበት ምክንያት የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣናት ሴናተሮች እና ኮንግረንስ አባላት "ሩሰሲያ የኦርቶዶክስ ሀገር ስለሆነች መጥፋት አለባት " ብለው በድፍረት እና በአደባባይ በመናገራቸው ነው።

ይሄ ብቻ ሳይሆን አሜሪካ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ መፍቀዳቸው የሚታወቅ ሲሆን ሩሲያ ይሄንን አፀያፊ ተግባር እና አጢያት ስላልተቀበለች እና በህግም ሰለደነገገች አሜሪካ በተለያዩ መንገድ ሩሲያ ላይ ተፅዕኖ እያደረገች ቢሆንም የኦሮቶዶክስ ሀገሯ ሩሲያ አልተበረከከችላትም።

11/10/2022

ከጠዋት እስክ ማታ የዘነበው የሩሲያ ሚሳይል

11/10/2022

ሩሲያን ተዳፍሮ፣ የትም ማምለጥ የለም፦ ፑቲን

11/10/2022

ህውሃት እንዴት ሕፃናት አስገድደው ለራሳችው ፕሮፖጋንዳ እንደሚጠቅሙባችው ተመልከቱ

23/06/2022

ማንም ስው ከፖለቲካ ውጭ መሆን አይችልም
መጀመሪያ ሃገር ማዳን ይቀድማል
ቴዲ አፍሮ

04/05/2022

Ethiopian defense force

21/03/2022


ጀግናው መከላከያችን

01/03/2022

በዛሬው ዕለት በወልድያ ከተማ የተመረቁ ፋኖዎች
27/02/2022

በዛሬው ዕለት በወልድያ ከተማ የተመረቁ ፋኖዎች

እቴጌ ጣይቱ ዘኢትዮጵያ
24/02/2022

እቴጌ ጣይቱ ዘኢትዮጵያ

24/02/2022

እነአሜሪካ “በርታ አይዞህ ከጎንህ ነን” እያሉ ያደፋፈሩትን የዩክሬን ፕሬዝደንት በትላንትናው ዕለት የሩሲያ ጦር ወደ ኬይቭ ከደረሰ ማምለጫ የሚሆንህን መስመር አመቻችተንልሃል ብለውታል።
“የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም”
ምንጭ-GMN TV

የአሜሪካን ኤምባሲ በመቀሌ ጊዜያዊ የቆንፅላ ፅኅፈት ቤት ከፍቷል መባሉን ሀሰት ነው አለ፡፡ ኤምባሲው በመቀሌ የቆንፅላ አገልግሎት የሚሰጥ ጊዜያዊ ቢሮ ከፍቷል የሚለው ወሬ በማህበራዊ ድረ ገፅ...
22/02/2022

የአሜሪካን ኤምባሲ በመቀሌ ጊዜያዊ የቆንፅላ ፅኅፈት ቤት ከፍቷል መባሉን ሀሰት ነው አለ፡፡
ኤምባሲው በመቀሌ የቆንፅላ አገልግሎት የሚሰጥ ጊዜያዊ ቢሮ ከፍቷል የሚለው ወሬ በማህበራዊ ድረ ገፅ መሰራጨቱን ይታወቃል፡፡
ሸገር ይህን መነሻ በማድረግ አዲስ አበባ ያለው የአሜሪካ ኤምባሲ ቃል አቀባይ ፅ/ቤትን ጠይቆ ማረጋገጥ የቻለው ወሬ ሀሰት መሆኑን ነው፡፡
SOURCE:-SHEGER FM 102.1 RADIO

ለውዲቷ ለእናት ሃገሬ ኢትዮጵያ♥️♥️♥️🍧
21/02/2022

ለውዲቷ ለእናት ሃገሬ ኢትዮጵያ♥️♥️♥️🍧

 #የምስራች🎉አባይ ኃይል መስጠት ጀመረ።የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዛሬ ኃይል መስጠት ጀምሯል።ግድቡ ዛሬ ኃይል ማመንጨት የጀመረው ካሉት 13 ተርባይኖች ውስጥ በአንዱ ተርባይን አማካኝነት...
20/02/2022

#የምስራች🎉

አባይ ኃይል መስጠት ጀመረ።

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዛሬ ኃይል መስጠት ጀምሯል።

ግድቡ ዛሬ ኃይል ማመንጨት የጀመረው ካሉት 13 ተርባይኖች ውስጥ በአንዱ ተርባይን አማካኝነት ነው።

አንዱን ተርንባይን በመጠቀም ወደ ስራ የገባው ግድቡ 375 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም እንዳለው ተገልጿል።

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሙከራ ሂደት ሲያደርግ የነበረ ሲሆን የሙከራ ሂደቱ ተጠናቆ የኤሌክትሪክ ኃይል መስጠት ጀምሯል።

ጠ/ሚ ዶክተር ዐቢይ አህመድ የግድቡን የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት ሂደቱን በይፋ አስጀምረዋል፡፡

ፎቶ ፦ አሚኮ

ባህርዳርን እንደ ዱባይ የሚያደርግ የአርክቴክቶች ዲዛይን፣እውን ሆኖ ለማየት ያብቃን
18/02/2022

ባህርዳርን እንደ ዱባይ የሚያደርግ የአርክቴክቶች ዲዛይን፣እውን ሆኖ ለማየት ያብቃን

18/02/2022


ጁንቲት የካቲት 11 እንደፎከረችው አልሆነላትም።ወልቃይት-ጠገዴን ተቆጣጥሬ በዓሌን እዛው ከበሮ እየደለቅሁ አከብራለሁ ብላ ነበር አልሆነም።ምክንያቱም ወልቃይት-ጠገዴ በብዙ ጀግኖች ታጥራለች።ዛ...
18/02/2022

ጁንቲት የካቲት 11 እንደፎከረችው አልሆነላትም።ወልቃይት-ጠገዴን ተቆጣጥሬ በዓሌን እዛው ከበሮ እየደለቅሁ አከብራለሁ ብላ ነበር አልሆነም።ምክንያቱም ወልቃይት-ጠገዴ በብዙ ጀግኖች ታጥራለች።ዛሬም ነገም ለጠላታችን አንተኛም‼️
መልካም ቀን👌

17/02/2022

ወያኔ ጥቅምት 24 መከላከያን ከጀርባ የወጋ ጊዜ የገደለውን ገድሎ የተወሰኑትን ደግሞ ትጥቅ አስፈትቶ ካምፕ ውስጥ አስሯቸው ነበር። እነዚህን የመከላከያ አባላት በተለያዩ ጊዜያት "የተማረኩ የኢትዮጵያ ወታደሮች ናቸው" እያለ በትግራይ ቲቪና በድምፅ ወያኔ እያቀረበ ፕሮፓጋንዳ ይሰራባቸዋል።
እና ዛሬ አንድ ተመሳሳይ የወያኔ የፕሮፓጋንዳ ቪዲዮ እያየሁ ነበር።
እዛ ቪዲዮ ውስጥ አንዱን ልጅ በርቀት ሲጠሩት ይሰማል።የልጁን የፊት ገፅታ ሳያሳዩ ልጁ የወልቃይት ልጅ እንደሆነ የሚገልፅ ጮክ ያለ ድምፅ ይሰማል።

እና ፊልሙን እየቀረፀ ካለው ልጅ (ያው የፊልሙ ዳይሬክተር በሉት) ራቅ ብሎ አንደኛው ተዋናይ ምን ቢል ጥሩ ነው?
" ወልቃይቴዎች ሌቦች ናቸው " ሲል ይሰማል።

በደንብ አዳምጡት ... መቼም በወልቃይት ህዝብ ላይ ያላቸው ንቀት በቃላት አይገለጽም ።

15/02/2022

የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በ”ቀይ ባህር“

ግብጽ በጅቡቲ የጦር ሰፈር ለመገንባት ጥያቄ ብታቀርብም ጥያቄዋ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል።
ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ላይ ጦሯን እንደምታሰፈር መታወቁን ተከትሎ ከወደካይሮ ጉርምርምታ መሰማት ጀምሯል።

የድሮን ድብደባን ፈርተው ጥምቀትን በአደባባይ ያላከበሩት ወንድሞቻችን የህውሐት ምስረታ የካቲት 11 በነቂስ እያከበሩ ይገኛሉ ፣ በጣም ከማስገረሙ የተነሳ ያስቃል
13/02/2022

የድሮን ድብደባን ፈርተው ጥምቀትን በአደባባይ ያላከበሩት ወንድሞቻችን የህውሐት ምስረታ የካቲት 11 በነቂስ እያከበሩ ይገኛሉ ፣ በጣም ከማስገረሙ የተነሳ ያስቃል

ሰበር ዜናታላቁ የህዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ አመነጨ ። ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከተሳካ የኤሌክትሪክ ሀይል ሙከራ ቡኋላ ወደ ሙሉ በመሉ የኤለክትሪክ ሀይል ማመንጫ ተሸጋግሯል። ግድቡ በዘንድሮው አመ...
13/02/2022

ሰበር ዜና
ታላቁ የህዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ አመነጨ ። ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከተሳካ የኤሌክትሪክ ሀይል ሙከራ ቡኋላ ወደ ሙሉ በመሉ የኤለክትሪክ ሀይል ማመንጫ ተሸጋግሯል። ግድቡ በዘንድሮው አመት ያመነጨዋል ከተባለው 300 ሜጋዋት ውስጥ 180 ሜጋውቱ አምንጭቶ ከጣና በለስ ቅርጫፍ መስመር ጋር እየሰራ ሲሆን፣ ከዋናው የአዲስ አበባ ቅርጫ ጋር ተገናቶ መሉ መሉ በስራ ላይ መሆኑን አረጋግጫለሁ።

እንኳን ደስ ያላችሁ !

ሱሌማን አብደላ

13/02/2022

መረጃ ..ከሱዳን

- ሱዳን ውስጥ የሰፈረው የወያኔ የስደተኛ ጦር ወደ ኢትዮጵያ ደንበር አካባቢ መጠጋቱን መረጃዎች ያሳያሉ።
ይህ የስደተኛ ጦር "ሞክሬ ነበር " ለማለት ያህል ትንኮሳ ይፈፅም ይሆናል እንጂ የወገንን ጦር የሚገዳደር አቋምም ሆነ ብቃት የለውም።

ከዚሁ መረጃ ጋር በተያያዘ ደግሞ ይህንን ውሳኔ (የኢትዮጵያን ደንበር ተሻግሮ ትንኮሳ የመፈፀም ሀሳቡን ) በተቃወሙ እና በታማኝ የወያኔ ታጣቂዎች መካከል ኡምራኩባ ውስጥ እርስ በርሳቸው መታኮሳቸውና መገዳደላቸው ተሰምቷል። በፍፃሜውም ከሁለቱም ወገን 7 ሰዎች ተገድለዋል ።

አሁን ትኩረታችን የካቲት 11 ላይ ነው። አሸባሪውና ወራሪው ት*ሬ የምስረታ በዓሉን ለማድመቅና ደጋፊዎቹን በደስታ ለማስቦረቅ ለዳግም ወረራ እየተሰናዳ መሆኑንን መረጃዎች በማመላከት ላይ ናቸው...
12/02/2022

አሁን ትኩረታችን የካቲት 11 ላይ ነው። አሸባሪውና ወራሪው ት*ሬ የምስረታ በዓሉን ለማድመቅና ደጋፊዎቹን በደስታ ለማስቦረቅ ለዳግም ወረራ እየተሰናዳ መሆኑንን መረጃዎች በማመላከት ላይ ናቸው። በተለይ ወልቃይት ጠገዴን በብሩቱ ዓልሟል። በመሆኑም ህልሙን ቅዠት ለማድረግ እኛም የወትሮ ዝግጅነት ልናደርግ ይገባል። ህልሙን እንደ ጉም ለማትነን ከወገን ኃይል ጋር እጅና ጓንት ሁነን ልንሰራ ይገባል። ወራሪውና አሸባሪው ት*ሬ በወልቃይትና ጠገዴ ብቻ ሳይሆን በጠለምት፣ ዋግምኽራ፣ ራያ በኩል ይዞታውን አስፋፍቶ ከወር በፊት በአፋር የጀመረውን ወረራ አጠናክሮ ለመቀጠል ወታደራዊ ካርታውን ጠረጴዛው ላይ አድርጎ ንባብ ላይ ይገኛል። በመሆኑም ይህን አሸባሪ ኃይል በመጣበት መንገድ እንዳይመለስና አፈር ለብሶ እንዲቀር ከወዲሁ ልንዘጋጅ ግድ ይላል።
የወሎ ፋኖ ባለሽርጣሞቹ በእንዲህ ዝግጅት እያደረጉ ነው

28/01/2022

#ኢትዮጵያ #እናቴ ናት - የአፋር ጀግናዋ

28/01/2022

ወደኃላ ተመልሰን ጦርነቱን ማን ጀመረው ሚለውን ብዙም ሳንከራከር ከራሳቸው አፍ እንደዚ ነበር ያሉት

28/01/2022

ያለፉትን አምስት ስድስት ዓመታት የሀገራችንን ፖለቲካል ዳይናሚክስ በጣም ብትረዳ እስክንድር ከትክክለኛነቱም በላይ ላንተም መብት ነበር የጮኸው❗እሡ ስለመሬት እና ስለተለያዩ ፍትሃዊ ነገሮች ሲያወራ የምትሰማውም አብዶ አይደለም። አንተ በየቤትህና በተለያዩ ስፍራዎች ከምታምናቸው ሰዎች ጋር የምታወራውን የአደባባይ ምስጢር ነው እሱ በአደባባይ የሚጠይቀው።
የእስክንድር ችግሩ እሱ ልክ እንዳንተ ወይም እንደኔ የአጀንዳ ሠው አይደለም። የመርህ ሰው ነው። አንድ ማሳያ ልስጥህ። በጥምቀት በዓል ላይ ህይወታቸው ስላለፈ ወጣቶች የዕለቱ ዕለት ብዙ አልክ፣ ብዙ ሙሾ አወረድክ፣ ላይክ ሰበሰብክ። ከዛ ቀን በኋላ በዛ ዙሪያ ምን አልክ? ምን ጻፍክ? ቤተሠቦቻቸውንስ አፅናናህ? የሆነ ቀን እስክንድር ይሄን ቢያደርግ ግን አይግረምህ። እሱ የአጀንዳ ሳይሆን የመርህ ሠው ነውና!

መልካም ጁመአ
28/01/2022

መልካም ጁመአ

  beauty
28/01/2022

beauty

26/01/2022

የማይገመት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ ይህን ይመስለኛል Unpridictable ethiopian politics

 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለተለያዩ ግለሰቦች የሙሉ አምባሳደርነት እና የአምባሳደርነት ሹመት ሰጡ።በዚህም መሠረትም፡-1/ አቶ ተፈራ ደርበው2/ አቶ ደሴ ዳልኬ3/ ዶክተር ...
26/01/2022



የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለተለያዩ ግለሰቦች የሙሉ አምባሳደርነት እና የአምባሳደርነት ሹመት ሰጡ።

በዚህም መሠረትም፡-

1/ አቶ ተፈራ ደርበው
2/ አቶ ደሴ ዳልኬ
3/ ዶክተር ስለሺ በቀለ
4/ ጄኔራል ባጫ ደበሌ
5/ ጄኔራል ሀሰን ኢበራሂም
6/ ወ/ሮ ሽትዬ ምናለ
7/ ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ
8/ አቶ ረሻድ መሀመድ
9/ አምባሳደር ጀማል በከር
10/ አቶ ፈይሰል ኦሊይ
11/ አቶ ኢሳያስ ጎታ
12/ አቶ ፀጋአብ ክበበው
13/ አቶ ጣፋ ቱሉ
14/ ደክተር ገነት ተሾመ
15/ አቶ ዳባ ደበሌ
16/ አቶ ፍቃዱ በየነ

የባሉሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነት

እንዲሁም

1/ አቶ አሳየ አለማየሁ
2/ አቶ ኃይላይ ብርሃነ
3/ አቶ አወል ወግሪስ
4/ ወ/ሮ ብዙነሽ መሠረት
5/ አቶ አንተነህ ታሪኩ
6/ አቶ አክሊሉ ከበደ
7/ አቶ ሰይድ መሐመድ
8/ አቶ ዮሴፍ ካሳዬ
9/ አቶ ዘላለም ብርሃን
1ዐ/ ወ/ሮ ፍርቱና ዲባኮ
11/ አቶ ወርቃለማሁ ደሰታ በአምባሳደርነት የተሾሙ መሆኑን ከፕሬዝዳንት ፅሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

ቴዲ አፍሮ ከ ባለቤቱ ጋር ጥምቀትን እያከበሩ
20/01/2022

ቴዲ አፍሮ ከ ባለቤቱ ጋር ጥምቀትን እያከበሩ

የአማራ ልዩ ሃይል ዛሬ በባዕከር የተመረቁ‼️
17/01/2022

የአማራ ልዩ ሃይል ዛሬ በባዕከር የተመረቁ‼️

06/01/2022

These are the newly arrived ethiopian jets. Modernising ethiopian defense force is crucial for its competency in the region.
የኢትዮጵያ መከላከያ ሃይል በአዳዲስ ጀቶች እራሱን እያደራጀ ይገኛል

04/01/2022

መንግሥት እና ጁንታው ለድርድር ቢቀመጡ ከ5 ደቂቃ በኋላ😁😁😁😁😁😁😅😅😂😂🤣

31/12/2021

አዲስ ምልምል ወታደር አሁንም በሰፊው ማስልጠኑ ይቀጥላል

ዝም ብየ ሳየው "ኢትዮጵያ" ሚል ይመስለኛል
31/12/2021

ዝም ብየ ሳየው "ኢትዮጵያ" ሚል ይመስለኛል

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio News - ኢትዮ ዜና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share