Addis Abeba news

  • Home
  • Addis Abeba news

Addis Abeba news Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis Abeba news, Newspaper, .

07/05/2022

ፋኖ

02/03/2022

የአድዋ የድል በአል ስናከብር የአድዋን ታሪክ መተረክ ብቻ ሳይሆን እኛም ልክ እንደ አባቶቻችን የራሳችን ዳግም አድዋ ለመስራት መዘጋጀት አለብን።
መልካም የጀግንነት በአል

ምንም ወንጀል ያለሠራን ሰው  አስሮ ከቤተሰብ ጋር እንዳይገናኝ ማድረግ በራሱ ወንጀል ነው የጎንደር አመራሮች ብታስቡበት መልካም ነው ሁሉም  ያልፋል
21/11/2021

ምንም ወንጀል ያለሠራን ሰው አስሮ ከቤተሰብ ጋር እንዳይገናኝ ማድረግ በራሱ ወንጀል ነው የጎንደር አመራሮች ብታስቡበት መልካም ነው ሁሉም ያልፋል

Newspaper

21/11/2021

ምንም ወንጀል ያለሠራን ሰው አስሮ ከቤተሰብ ጋር እንዳይገናኝ ማድረግ በራሱ ወንጀል ነው የጎንደር አመራሮች ብታስቡበት መልካም ነው ሁሉም

14/09/2021

በህወሓትም በፌዴራልም መንግሥት ወገኖች ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመ እንደሚገኝ የተባበሩት መንግሥታት ገለጸ።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬሽ፣ ችግሩ በወታደራዊ አማራጭ እንደማይፈታ ሁሉም ወገኖች እስካሁን የተረዱ አይመስለኝም ብለዋል፡፡

የኢትዮጵያ መረጋጋት እና አንድነት ለአካባቢያዊ መረጋጋት እና አንድነት በጣም አስፈላጊ ምሰሶ መሆኑን መገንዘብ አለብን ያሉት ጉቴሬሽ ይህ ግጭት ከኢትዮጵያ ድንበሮች አልፎ የሚሄድ ተፅዕኖ ሊኖረው የሚችል መሆኑ በጣም ያሳስበናል ሲሉም ተናግረዋል። ኢሰመኮ ቅዳሜ እለት ባወጣው መግለጫ በትግራይ ክልል ያለው የሰብዓዊ ሁኔታ አሳሳቢ እንደሆነ መቀጠሉን አስታውቋል፡፡

በኮሚሽኑ መግለጫም ይሁን በተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸኃፊ ሀሳብ ዙሪያ ከህወሓትም ይሁን ከፌዴራል መንግሥት እስካሁን የተሰጠ ምላሽም የለም፡፡

12/09/2021

ለምን አንድፊቱን መንገድ ዳር ጨርቅ አንጥፋችሁ በክልሉ ስም አትለምኑም።

#ከመተከል ሲፈናቀሉ--------------ልመና
#ከወለጋ ሲፈናቀሉ -----------------ልመና
#ከአጣየ ሲፈናቀሉ -----------------ልመና
#ከቡራዩ ሲፈናቀሉ------------------ልመና
#ከጋይንት ሲፈናቀሉ----------------ልመና
#ከራያ ሲፈናቀሉ---------------------ልመና
#ከክልሉ ውጭ ሲፈናቀሉ---------ልመና
#ክልሉ ውስጥ ሲፈናቀሉ----------ልመና

አጠቃላይ ታሪካችሁ ሁሉ በልመና የተሞላ ደካማ የአዴፓ ስብስብ! ህዝባችን ያልኖረበትን አድስ የባህል አብዮት እየፈጠራችሁለት እኮ ነው። Please let us change this attitude after 2014!

#መውጫ፦ በ 2014 ከእርዳታ ተቀባይነት አስተሳሰብ ወጥታችሁ ችግሮችን ከመሰረቱ ለመፈታት ሞክሩ። እርዳታ ከችግር አያድንም እንደውም የበለጠ ተረጅነትን ያበረታታል።

ሰበር ዜናጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊቶ ወልድያ ከተማ ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሮ ቆቦ ከበባ  ውስጥ ገብታለች።  ምንጭ ግዕዝ ሚዲያትክክለኛ የመረጃ ምንጮ እንሁኖየቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ⚡️...
12/09/2021

ሰበር ዜና

ጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊቶ ወልድያ ከተማ ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሮ ቆቦ ከበባ ውስጥ ገብታለች።

ምንጭ ግዕዝ ሚዲያ

ትክክለኛ የመረጃ ምንጮ እንሁኖ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
⚡️

https://t.me/addisneger24

🗣️ Your voice መረጃ ለመላክ. .

29/07/2021

ይች ሀገር ግን ሽማግሌዎች የሏትም?

13/07/2021

ሰበር ዜና !!
የወልድያ ህዝብ አመፅ አስነስቷል!!
መከላከያዉ እና የአማራ ልዩ ኃይል በፖለቲካ ሸፍጥ እራያን ለቆ በመዉጣቱ ህዝቡ ቁጣዉን ባደባባይ እየገለፀ ይገኛል

01/04/2021

What's on your ?ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው ለምን ይሞታል የሚሉ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን ከዘር በላይ ከነገድ በላይ ከቋንቋ በላይ ከዝምድና በላይ #ሰውነትን አሻግሮ ማየት የሚችሉ የተኳሉ አይኖችን ፈጣሪ ያብዛ እንደዛ ቢሆን ኖሮ ለአማራ ሞት አማራና ጥቂት ሰብዓዊነት የሚሰማቸው ሌሎች ሰዎች ብቻ አይጮኹም ነበር ለኦሮሞ ሞት ኦሮሞና ጥቂት ሰብአዊነት የሚሰማቸው ሰዎች ብቻ አይጮኹም ነበር ለትግራዋይ ሞት ትግራዋይና ጥቂት ሰብአዊነት የሚሰማቸው ጥቂት ሰዎች ብቻ አይጮኹም ነበር ለ አፋሩ ለአገው ለጌዴኦው ለቡርጂው እና ለሁሉም በየቦታው እየሞተ ላለው ዜጋ ድምጻችን አንድ ቢሆን ኖሮ መንግስት ላይም ተጽኖ መፍጠር እንችል ነበር ድምጻችን አንድ ቢሆንማ ኖሮ እንባችን ይታበስ ነበር አሁን ግን ሰውን በሰውነቱ ብቻ ማየት ስላቆምን ለይቶ ለቅሶ ስለሆነ 2ወይም 3ቀን በFB እንንጫጫና ሌላ አጀንዳ ሲመጣ የሞቱት ሰዎችም ፍትህ ሳያገኙ ይቀራሉ አሁን በአብዛኛው በየቦታው እየሞቱ ያሉት የአማራ ተወላጅ የሆኑ ወገኖቻችን ቢሆንም እያልኩ ያለሁት አንድነት መተባበር ቢኖረን ኖሮ ለአማራው ሞት ሁሉም ኢትዮጵያዊ መጮህ ነበረበት !እኔ የምፈራው ወደፊት የሰፈር ሰው (የሐገር ሰው ሲሞት)ብሔሩ እኛ የተወለድንበት ካልሆነ ለቅሶ መድረስና ማዘን እንዳንተው ብቻ ነው የቀረን ይሄ ብቻ ስለሆነ ። ወንድሞቼ ኢትዮጵያዊያን ሆይ እስቲ እንጠያየቅ ያየአድዋ ድል ቀን የሚነገረው መተባበራችን የት ገባ አረ ሌላው ይቅል ቤተ-ክርስቲያን አብረን እናመልክ የል አማራው ኦሮሞው ትግራዋዩ ጉራጌው ከንባታው ወላይታው ቤንሻንጉሉ ሁሉም አብሮ አስቀድሶ አብሮ ዘምሮ አብሮ አምልኮ አብሮ በአንድ መስጊድ ሶላት ሰገዶ ሌላው አብሮ አንድ ሐገር መገንባቱ መዋለዳችን ቢረሳ እንዴት ሐይማኖተኝነቱ ይረሳል ይዋል ይደር እንጂ በየቦታው ታርደው ከሳምንት በዋላ ለረሳናቸው ለቤተሰቦቻቸው ብቻ የማይሽር ጠባሳ ሆነው ለቀሩ ምስኪኖች ለፖለቲካ ማጣፈጫ የዋሉ ወገኖቻችንን ደም ፈጣሪ መበቀሉ አይቀርም :: እስቲ ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣ ። ዲያቆን ነብዩ ታደለ
23/7/2013ዓም

01/04/2021

ዝባዊ አመፅ ሊፋፋም ይገባል(ከሁለት ወር በፊት የተጮኸ ጥሪ ነው)
=
ሕዝባዊ አመፅ ሊፋፋም ይገባል።መንግስት ካልተመታ ህዝብ ሰላም አያገኝም።ስልጣናቸውን የማይነካ እስከሆነ ድረስ መላው አማራ ቢጨፍጨፍ ሱዳንም መሬት ቢይዝ ደንታቸውም አይደለም።አብይ አህመድና ከጎኑ ያሉት ቁማርተኞችማ ፊሽታ ላይ መሆናቸውን እየነገሩን ነው።በአሁኑ ሰዓት በአማራ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለው የዘር ማጥፋት የተቀናጀ እንቅስቃሴ የሯንዳው አይነት ነው።
በሚዳያ ሰላም እያስከበርን ነው በማለት ውሸት እያስዘገቡ በጎን ገዳይ እያስገቡ እየጨፈጨፉ እያስጨፈጨፉ ነው።አብይ አህመድና እና ከጎኑ ያሉት ነፍሰበላዎች የመጀመሪያቹ ተጠያቂዎች ናቸው።በሯንዳው የቱትሲዎች ጭፍጨፋ ከፍተኛ ሚና የነበረው የሚዲያ ሰው ካቡጃ ፈረንሳይ ተደብቆ ማምለጥ እንዳልቻለው፣አይሁዶችን በማስጨፍጨፍ ትልቅ ሚና የነበረው ኤክማን አርጀንቲና ተደብቆ ማምለጥ እንዳልቻለው ሁሉ፤ ባለጊዜ ነን በሚል አብይ አህመድና ቁማርተኛ ነፍሰበላ ግብረአበሮች በአማራ ላይ በፈፀሙት እየፈፀሙት ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ነገ ላይ ከሚደበቁበት እየተፈለጉ መቀጣታቸው አይቀሬ ነው።
የአማራ ህዝብ ገዳዩ ጨፍጫፊው በአብይ አህመድ የሚመራው ብልፅግና ብሎ ራሱን የሚጠራው የኦሮሞ ተስፋፊ ወራሪ ፋሽስቶች መንግስት መሆኑን ማወቅ ይኖርበታል።አብይ አህመድ የአማራን ሞት የሚፈልገው የሚያስተባብረው መሆኑን ባለፉት ሦስት ዓመታት ሲፈፀሙ ለነበሩ ግዲያዎች ምንም አለማለቱ በቂ ማስረጃ ነው። የአማራን በማንነቱ ተለይቶ መገደል እንኳ እስካሁን ድረስ በስሙ ጠርቶ አለማውገዙ ይታወቃል።
የአማራ ህዝብ መንግስትም ሀገርም አልባ መደረጉን አውቆ ለስርነቀል ለውጥ መነሳት ያለበት ወቅት ላይ እንገኛለን።መንግስት መር ጥቃት የሚቆመው መንግስት ሲጠ

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Abeba news posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share