Laftow2 PPWomensLeague

  • Home
  • Laftow2 PPWomensLeague

Laftow2 PPWomensLeague Write same txt

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የጀግና አቀባበል እየተደረገለት ነው።
28/07/2022

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የጀግና አቀባበል እየተደረገለት ነው።

መልካም የእናቶች ቀን
08/05/2022

መልካም የእናቶች ቀን

24/04/2022

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳዔ በዓላ አደረሳቹ ።

"የሴቶች ተሳትፎ ለዘላቂ ልማት"በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ በዛሬው ዕለት በሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ዙሪያ እንዲሁም በርዕዮተ ዓለማዊ እንደምታዎ...
21/03/2022

"የሴቶች ተሳትፎ ለዘላቂ ልማት"

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ በዛሬው ዕለት በሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ዙሪያ እንዲሁም በርዕዮተ ዓለማዊ እንደምታዎች ላይ ለ5 መቶ 50 የሊጉ አባላት ስልጠና ተሰጥቷል።

በስልጠና መድረኩ የወረዳው ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ዘላለም ንጋቱና የወረዳው የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ሰብሳቢ ወይዘሮ ሩቂያ አብዱራህማን የተገኙ ሲሆን ከሰልጣኞች ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል።

በመጨረሻም ከስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ እስከ ሕልውና ዘመቻ ድረስ የላቀ ተሳትፎ ላደረጉ የሊጉ አባላት የዕውቅናና የምስጋና የምስክር ወረቅት ተበርክቶላቸዋል።

20/03/2022
የወረዳ 2 ብልፅግና ሴቶች ሊግ የህዋስ ውይይት
20/03/2022

የወረዳ 2 ብልፅግና ሴቶች ሊግ የህዋስ ውይይት

20/03/2022

Teachers
Make
All Other
Profesionals Possible.

19/02/2022
የአፍሪካ ቀንድ ከከባድ ድርቅ ጋር በሚታገልበት በዚህ ወቅት፣ እንደ ኦሮሚያ ክልል የቦረና ዞን ያሉት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል። በአጭር ጊዜ ውስጥ የተቸገሩ ማኅበረሰቦችን በመደገፍ የአየር ...
03/02/2022

የአፍሪካ ቀንድ ከከባድ ድርቅ ጋር በሚታገልበት በዚህ ወቅት፣ እንደ ኦሮሚያ ክልል የቦረና ዞን ያሉት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል። በአጭር ጊዜ ውስጥ የተቸገሩ ማኅበረሰቦችን በመደገፍ የአየር ንብረት ለውጡን መፋለም አስፈላጊ ሲሆን፣ የመካከለኛ ጊዜ የውኃ ልማት ፕሮጀክቶች ደግሞ ችግሮች ሳይከሠቱ መፍትሔ ለማበጀት ያስችላሉ።

Wayita Gaanfi Afrikaa hongee cimaadhaan rakkataa jiru kanatti, kanneen akka Naannoo Oromiyaa Godina Booranaa miidhaa guddaan irra gaheera. Yeroo gabaabaadhaaf hawaasa rakkatan deeggaruudhaan jijjiirama haala qilleensichaa faccisuun barbaachisaa yoo ta'u, piroojektoonni misooma bishaanii yeroo giddugaleessaa immoo utuu rakkoowwan hin uumamiin furmaata kennuuf kan dandeessisanidha.

አፍሪካዊ በመሆናችን እንኮራለን!በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 ብልፅግና ሴቶች ሊግ አባላት
03/02/2022

አፍሪካዊ በመሆናችን እንኮራለን!
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 ብልፅግና ሴቶች ሊግ አባላት

28/10/2021
02/09/2021

ሌላም የተያዘ ነፃ ይወጣል ያለምንም ጥርጥር ድጋፋችንን እንቀጥላለን Viva E/A

24/07/2021

Happy saterday

አ.አ.ዉብ እና ፅደዱ እናደርጋለን
10/07/2021

አ.አ.ዉብ እና ፅደዱ እናደርጋለን

01/05/2021
Abdisaa Ahmed
19/04/2021

Abdisaa Ahmed

የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጠ

የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር በወቅታዊ የሀገሪቱ የጸጥታ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል።

በዚህም በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ህዝብን ከህዝብ በማጋጨት በንጹሃን ዜጎች ላይ የህይወት እና ንብረት አደጋ ባደረሱ የጥፋት ቡድኖች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን መከላከያ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡
የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ትግራይ ክልል ውጤታማ ህግ የማስከበር ተልእኮውን በጀግንነት በመፈጸም ላይ በሚገኝበት በአሁኑ ወቅት በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች የጸጥታ ችግሮች እየተስታዋሉ ይገኛል፡፡

ይህን ተብሎ የሰራዊቱን ህገ መንግስታዊ ተልእኮ ለማስተጓጎል ታስቦ የተሰሩ የጥፋት ሴራዎች በሰላም ወዳዱ ህዝባችን እና በመከላከያ ሰራዊታችን የተቀናጀ ስራ ሊከሽፍ ችሏል፡፡

1ኛ በመተማ መስመር ለዘመናት አብረው በኖሩ የቅማንት እና የአማራ ተወላጆች መካከል የተፈጠሩ የጸጥታ ችግሮችን የፈደራል እና የክልል የጸጥታ ሃይሎች በከህብረተሰቡ እና ከአከባቢው የሀገር ሽማግሌዎች ጋር የተቀናጀ ስራ በመስራት የተከሰቱ የጸጥታ ችግሮን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ከፍተኛ ስራ እየተሰራ ይገኛል ፡፡

በወለጋ ቡሬ መስመር በጊዳ አያና አንገር ጉቴ አዋሳኝ አከባቢዎች ለረዥም ጊዜ አብሮ በኖሩ የአማራ እና የኦሮሚያ ክልል ነዋሪዎችን ሆን ብሎ ለማጋጨት ታስቦ የተደረገው ሙከራ በአካባቢው ህብረተሰብ ትብብር ወደ ሰላማዊ ሁኔታ ለመመለስ ተችሏል ብሏል መግለጫው።

እንደዚሁም የኢትዮጵያን የገቢ እና ወጪ የንግድ እንቅስቀቃሴን ለመገደብ በማሰብ በሱማሌ እና የአፋር ኢሳ ህዝቦችን ለማጋጨት የተሰራው ሴራ በሰላም ወዳዱ ህዝባችን የተቀናጀ ተሳትፎ በቁጥጥር ስር ለመዋል ተችሏልም ነው ያለው፡፡

ሌላው ሰሞኑን በሰሜን ሸዋ እና በደቡብ ወሎ የኦሮሞ ልዩ ዞን ወረዳዎች በተለይም በዚህ ሁለት ሶስት ቀን በአጣዬ ከተማ እና በአካባቢው በታጠቁ ሃይሎች በሰው ህይወት እና ንብረት ላይ በደረሰው ውድመት የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ በዚህ አደጋ ለተጎዱ ወገኖች መጽናናትን ይመኛል ብሏል፡፡

በዚህ የጸጥታ ችግር ተሳታፊ የሆኑ ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር የማዋል እና መሳርያ ይዘው በጸጥታ አካላት ላይ ተኩስ የከፈቱ የሰራዊቱን እንቅስቃሴ የገደቡ ጸረ ሰላም ሃይሎች ላይ ሰራዊታችን እርምጃ መውሰድ መጀመሩን እየገለጽን÷ መንገድ መዝጋትን ጨምሮ የህብረሰተቡን ሰላም በማወክ ላይ የተሰማሩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር በጥብቅ ለማሳሰብ ይወዳልም ብሏል መግለጫው፡፡

በዚህም መሰርት በሰሜን ሸዋ እና በደቡብ ወሎ የኦሮሞ ልዩ ዞን ወረዳዎች ከተከሰተው የጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ ከክልል እና ከፌዴራል የጸጥታ ተቋማት ጨምሮ ሶስቱንም ዞኖች ያካተተ ኮማንድ ፖስት መቋቋሙን ሚኒስቴሩ አመላክቷል፡፡

ኮማንድ ፖስቱ የአካባቢውን ጸጥታ በማደፍረስ ስራ ላይ በተሰማሩ የጥፋት ቡድኖች ላይ እርምጃ በመውሰድ የህግ የበላይነት የማረጋገጥ ስራን ይሰራልም ነው ያለው፡፡

በዚህም መሰረት የአካባቢውን ሰላም ወደ ነበረበት ለመመለስ ሲባል የሚከተሉት ክልከላዎች የተደረጉ መሆኑን ኮማንድ ፖስቱ ይገልጻል፡፡

1ኛ ከደብረ ሲና እስከ ኮምቦልቻ አዋሳኝ ወረዳዎች መንገድ ላይ ከመንገዱ ግራ እና ቀኝ እስከ 20 ኪ/ሜ ውስጥ የጦር መሳርያ ይዞ መንቀሳቀስ በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡

2ኛ መንገድ መዝጋትን ጨምሮ አብያተ ክርስቲያናትን እና የመንግስት ተቋማትን የግለሰብ መኖርያ ቤትን እና ንብረት ማውደም ወይም ለዚህ ተግባር በተናጥልም ይሁን በቡድን መንቀሳቀስ በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡

ከላይ የተዘረዘሩትን እና ቀጣይ በኮማንድ ፖስቱ ለህብረተሰቡ የሚገለጹ ክልከላዎችን ተላልፎ የተገኘ የፖለቲካ ድርጅት የመንግስት መዋቅር እና በድኖች ላይ ህጋዊ እርምጃ የሚወሰድበት መሆኑን መታወቅ አለበት፡፡

በመጨረሻም መላው ህብረተሰባችን እንደወትሮው ሁሉ ከጸጥታ ተቋማት ጎን በመሰለፍ ለገሀራችን ሰላም እና ደህንነት የበኩሉን ገንቢ ሚና እንዲጫወት ጥሪያችንን እናቀርባለን ፡፡

የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር
FBC

አድዋ ድልን ስንዘክር የጀርባ አጥንት የሆነችውን ሴት አርበኞችም ጭምር መሆኑን መዘንጋት የለበትም
24/02/2021

አድዋ ድልን ስንዘክር የጀርባ አጥንት የሆነችውን ሴት አርበኞችም ጭምር መሆኑን መዘንጋት የለበትም

ኢትዮጵያ ኢጣሊያን በ1888 ዓ.ም አድዋ ላይ እንዴት አሸነፈች? ወታደራዊ ስትራቴጂ

የጦርነት ታሪክ ፀሐፍት በአንድ ነገር ይስማማሉ። አንዲት ሀገር በጦር ሜዳ አሸናፊ የምትሆነው በፍትሃዊ ጦርነት ውስጥ ተሳታፊ ከሆነች ብቻ ነው። ጦርነቱ ፍትሃዊ ካልሆነ ግን መቼም ቢሆን አሸናፊ አትሆንም። ይህን እሳቤ ይዘን ወደ አድዋ ጦርነት ገፊ ምክንያቶች ስናመራ ኢትዮጵያ በዚያ ዘመን የገባችበት ጦርነት ፍትሃዊ ሆኖ እናገኘዋለን። ለምን? የአድዋ ጦርነት መነሻ ዋና ምክንያት የውሃ ዲፕሎማሲ ነው። እንግሊዝ…

https://www.fanabc.com/ኢትዮጵያ-ኢጣሊያን-በ1888-ዓ-ም-አድዋ-ላይ-እንዴ/

በጣም ጥሩ ግምገማ ነበረ
11/02/2021

በጣም ጥሩ ግምገማ ነበረ

06/02/2021
06/02/2021
18/01/2021

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Laftow2 PPWomensLeague posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share