TDS Multi-media PLC

  • Home
  • TDS Multi-media PLC

TDS Multi-media PLC Tds is a multi media company that works on dynamic mentality shift on disability .

https://youtu.be/kVrOY-0e5TE
14/08/2022

https://youtu.be/kVrOY-0e5TE

በግብር እና ታክስ ጉዳዮች ላይ የሕዝብ አስተያየቶችን ይዘን በቅርብ ቀን በስሌት ቻናል ይጠብቁን ….ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ ያድርጉ

https://youtu.be/JU60dWa2tTU
13/08/2022

https://youtu.be/JU60dWa2tTU

በግብር እና ታክስ ጉዳዮች ላይ የባለሙያ ማብራሪያ በቅርብ ቀን በስሌት ቻናል ይጠብቁን ….ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ ያድርጉ

https://youtu.be/t_UZ-yuY8Og
29/07/2022

https://youtu.be/t_UZ-yuY8Og

ጤና ይስጥልን ይህ እሠይ ሚዲያ ነው፡፡ውድ ቤተሰቦቻችን አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎችን በቻናላችን በየጊዜው በዚህ ሊንካችን ታገኛላችሁ፡፡በዝግጅቶቻችን ላይ ያላችሁን አስተያየትና ጥቆ...

https://youtu.be/jT2E1FqTCxk
29/07/2022

https://youtu.be/jT2E1FqTCxk

ጤና ይስጥልን ይህ እሠይ ሚዲያ ነው፡፡ውድ ቤተሰቦቻችን አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎችን በቻናላችን በየጊዜው በዚህ ሊንካችን ታገኛላችሁ፡፡በዝግጅቶቻችን ላይ ያላችሁን አስተያየትና ጥቆ...

https://youtu.be/PX96oolpeRw
28/07/2022

https://youtu.be/PX96oolpeRw

ጤና ይስጥልን ይህ እሠይ ሚዲያ ነው፡፡ውድ ቤተሰቦቻችን አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎችን በቻናላችን በየጊዜው በዚህ ሊንካችን ታገኛላችሁ፡፡በዝግጅቶቻችን ላይ ያላችሁን አስተያየትና ጥቆ...

https://youtu.be/MLC1DELriz4
28/07/2022

https://youtu.be/MLC1DELriz4

ጤና ይስጥልን ይህ እሠይ ሚዲያ ነው፡፡ውድ ቤተሰቦቻችን አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎችን በቻናላችን በየጊዜው በዚህ ሊንካችን ታገኛላችሁ፡፡በዝግጅቶቻችን ላይ ያላችሁን አስተያየትና ጥቆ...

https://youtu.be/ytqtDZr0ccM
28/07/2022

https://youtu.be/ytqtDZr0ccM

ጤና ይስጥልን ይህ እሠይ ሚዲያ ነው፡፡ውድ ቤተሰቦቻችን አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎችን በቻናላችን በየጊዜው በዚህ ሊንካችን ታገኛላችሁ፡፡በዝግጅቶቻችን ላይ ያላችሁን አስተያየትና ጥቆ...

https://youtu.be/04bT-NEnzv4
28/07/2022

https://youtu.be/04bT-NEnzv4

ጤና ይስጥልን ይህ እሠይ ሚዲያ ነው፡፡ውድ ቤተሰቦቻችን አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎችን በቻናላችን በየጊዜው በዚህ ሊንካችን ታገኛላችሁ፡፡በዝግጅቶቻችን ላይ ያላችሁን አስተያየትና ጥቆ...

09/03/2022

ጤና ይስጥልን ይህ እሠይ ቲዩብ ቻናል ነው፡፡ውድ ቤተሰቦቻችን አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎችን በቻናላችን በየጊዜው በዚህ ሊንካችን ታገኛላችሁ፡፡በዝግጅቶቻችን ላይ ያላችሁን አስተያየት...

https://www.youtube.com/watch?v=7zUVsNwPT5c
09/03/2022

https://www.youtube.com/watch?v=7zUVsNwPT5c

ጤና ይስጥልን ይህ እሠይ ቲዩብ ቻናል ነው፡፡ውድ ቤተሰቦቻችን አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎችን በቻናላችን በየጊዜው በዚህ ሊንካችን ታገኛላችሁ፡፡በዝግጅቶቻችን ላይ ያላችሁን አስተያየት...

https://youtu.be/HclDeOeorAE
09/03/2022

https://youtu.be/HclDeOeorAE

ጤና ይስጥልን ይህ እሠይ ቲዩብ ቻናል ነው፡፡ውድ ቤተሰቦቻችን አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎችን በቻናላችን በየጊዜው በዚህ ሊንካችን ታገኛላችሁ፡፡በዝግጅቶቻችን ላይ ያላችሁን አስተያየት...

ለ 1ኛ - ድምፃዊ ቴድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) 2ኛ - የሙዚቃው ሊቅ ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ  3ኛ - የኢትዮጵያ የቴአትር አባት ጋሽ ተስፋዬ አበበ  4ኛ - ታዋቂዋ ድምፃዊ እጅጋየሁ ሽባባው...
02/04/2021

ለ 1ኛ - ድምፃዊ ቴድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
2ኛ - የሙዚቃው ሊቅ ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ
3ኛ - የኢትዮጵያ የቴአትር አባት ጋሽ ተስፋዬ አበበ
4ኛ - ታዋቂዋ ድምፃዊ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ)
5ኛ - ሲስተር ዘቢደር የሜሪጆይ ልማት ማህበር መስራች
6ኛ - ወ/ሮ ዘሚ የኑስ የኦቲዝም ተቋም ባለቤት እና
7ኛ - ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረ ማርያም የ25 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አካል ጉዳተኞች ድምፅ አድናቂዎች በሙሉ
ጉዳዩ ፡- የመፅሐፍ ምርቃት ፕሮግራም ላይ ስለ መገኘት
የበርካታ አንባቢን ቁጭት የሆነውን በሕይወት እያሉ መልካም ሥራ የሰሩ ጀግኖችን የማመስገን እና የመዘከር ተግባር በድርሰት ዓለም የሚገኘው ደራሲ አቤል ዘበነ ቀደም ሲል ከሠራቸው 3 የተለያዩ መፅሐፎቹ በተጨማሪ “ 7ቱ የኔ ጀግኖች “ በሚል ርዕስ የ 7 ታዋቂ እና በሕዝብ ዘንድ ዘለዓለም ተወዳጅ የሆኑ የሕዝብ ጀግኖችን ታሪካቸውን በመቀመር ለአንባቢያን በመፅሐፍ መልክ አዘጋጅቷል፡፡
የመፅሐፉ ደራሲ የኔ ጀግኖች ብሎ በመፅሐፉ ላይ ታሪካቸውን ያሰፈራቸው 1ኛ - ድምፃዊ ቴድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) 2ኛ - የሙዚቃው ሊቅ ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ 3ኛ - የኢትዮጵያ የቴአትር አባት ጋሽ ተስፋዬ አበበ 4ኛ - ታዋቂዋ ድምፃዊ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) 5ኛ - ሲስተር ዘቢደር የሜሪጆይ ልማት ማህበር መስራች 6ኛ - ወ/ሮ ዘሚ የኑስ የኦቲዝም ተቋም ባለቤት እና 7ኛ - ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረ ማርያም የ25 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አካል ጉዳተኞች ድምፅ ናቸው፡፡
ይህ “ 7ቱ የኔ ጀግኖች “ የተሰኘው መፅሐፍ ሰኞ መጋቢት 27 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ ታዋቂ የኪነ ጥበብ ባለ ሙያዎች እንዲሁም ታሪካቸው የተፃፈላቸው ጀግኖች ጭምር በተገኙበት የሚመረቅ ሲሆን የምርቃት ዝግጅቱን በማስፈፀም ላይ የሚገኘው ቲ ዲ ኤስ መልቲ ሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ነው፡፡
በመሆኑም የእነዚህን ታላላቅ የሀገራችን ስመ ጥር ጀግኖች ዙሪያ የተፃፈውን መፅሐፍ ለማስመረቅ በምናደርገው ዝግጅት ላይ እርስዎም በክብር አንግድነት በመገኘት ስለ እነዚህ የኛ ጀግኖች የሚሰማችሁን ሀሳብ እና ስሜት ለኪነ ጥበቡ ቤተሰብ እንድታቀርቡልን እና አሻራችሁን እንድታሳሳርፉልን በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን፡፡
ከሠላምታ ጋር

27/03/2021
ሚኒስትርነት፣ ዶክተርነት፣ እናትነት ፣ የቤት እመቤትነት፣ ታታሪነት፣ አንደበተ ርቱዕነት ሁሉን አሟልቶ የሠጣት ውብ ኢትዮጵያዊት ሊያ።
02/12/2020

ሚኒስትርነት፣ ዶክተርነት፣ እናትነት ፣ የቤት እመቤትነት፣ ታታሪነት፣ አንደበተ ርቱዕነት ሁሉን አሟልቶ የሠጣት ውብ ኢትዮጵያዊት ሊያ።

17/11/2020

Wellcome

Address

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TDS Multi-media PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to TDS Multi-media PLC:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share