Mettu vs Turi civil engineerjng

  • Home
  • Mettu vs Turi civil engineerjng

Mettu vs Turi civil engineerjng brifle to know civil engineering desing and footin pad for column

https://youtube.com/?si=p7cjVqy7-axjn78k
29/04/2024

https://youtube.com/?si=p7cjVqy7-axjn78k

Kuni Fuula Yuutuubii Barnoota Amantaa Ortodooksii Waloomtuu Sagantaalee waa'ee Sirna Mana Kiristaanaa fi qophiileen hedduun irratti dabarfamudha;Siniis jaala...

Subscribe and follow this media
25/04/2024

Subscribe and follow this media

Miidiyaa seeraa fi sirna mana kiristaanaa Ortodoksi Tawaahidoo Itiyoophiyaa eegee barumsa mana kiristaanaa(Doogmaa, Qannoonaa fi Darbi darboo akkasumas gaaff...

Join this telegram link
20/04/2024

Join this telegram link

17/11/2021

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
===========
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቀጥሎ በተመለከቱት ክፍት የሥራ ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. Administrative Assistant I
2. Management Trainee
3. Office Engineer Trainee
4. Trainee Civil Engineer
5. Trainee Engineer (Mechanical Engineering or related)
6. Trainee Engineer (Electrical Engineering or related)

ለክፍት የሥራ ቦታዎቹ ተፈላጊ መስፈርቶችን ጨምሮ ሙሉ መረጃ ቀጥሎ በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ (link) በመግባት ማየት የምትችሉ ሲሆን፣ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከታች በተመለከተው የባንኩ የሥራ ማመልከቻ ድረ-ገጽ ማስፈንጠሪያ በመግባት ከህዳር 6 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

• ሙሉ መረጃ ለማግኘት፡-https://combanketh.et/cbeapi/uploads/External_Vacancy_2_2af1b789b8.pdf

• ለማመልከት፡- https://vacancy.cbe.com.et

13/10/2021
31/05/2021
08/01/2020

የኅዳሴ ግድብ ድርድር በአ/አ

ለ2 ቀናት የሚቆየው የኅዳሴ ግድብ 4ኛ ዙር ድርድር በአዲስ አበባ እየተደረገ ነው፡፡

ታኅሣሥ 29 እና 30 የሚደረገው ድርድር ከወራት በፊት ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በዩናይትድ ስቴትስ መድረካቸው እስከ ጥር 6 ስምምነት ላይ ለመድረስ የወጠኑበት እቅድ የመጨረሻው ዙር ነው፡፡

የአሁኑን ጨምሮ በአዲስ አበባ ለሁለት ጊዜ እንዲሁም በካይሮና ካርቱም አንድ፣ አንድ ጊዜ የተደረገው የውሃና ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች የቴክኒክ ድርድር የዩናይትድ ስቴትስ እና የዓለም ባንክ ባለሥልጣናትን በታዛቢነት አሳትፏል፡፡

የሦስትዮሽ መድረኮቹ እስከ ጥር 6 የተሻለ ስምምነትን እንዲያመጡ በዋሽንግተን መግባባት ላይ ደርሰው ወደ ድርድሩ የዘለቁት ሦስቱ አገራት ሒደታቸውን የሚገገመግሙበትን 3 መድረክም በዋሽንግተን ለማድረግ መቁረጣቸው ይታወሳል፡፡ ይህን ተከትሎም የመጨረሻው የመገምገሚያ መድረክ በጥቂት ቀናት በዩናይትድ ስቴትስ ርዕሰ ከተማ ይጠበቃል፡፡

አገራቱ ስምምነት ላይ ካልደረሱ ገለልተኛ አደራዳሪን የሚጋብዘው የአውሮፓዊያኑ 2015 የመርሆዎች ስምምነት አንቀፅ 10 ገቢራዊ ሊደረግ ይችላል፡፡ //

አሐዱ ቴሌቪዥን
ታኅሣሥ 29/2012

It is an amazing hom
04/12/2018

It is an amazing hom

Name of this type of staircase?
10/09/2018

Name of this type of staircase?

Real road construction by civil engineer,
03/09/2018

Real road construction by civil engineer,

load distribution on slab
01/09/2018

load distribution on slab

this my idea,civil engineering is the back bone of our country,what u say?
01/09/2018

this my idea,
civil engineering is the back bone of our country,what u say?

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mettu vs Turi civil engineerjng posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share