Afar Fact News 𝙖𝙩3

  • Home
  • Afar Fact News 𝙖𝙩3

Afar Fact News 𝙖𝙩3 This page will used only transform the new and fact information to community in order to minimize false information.

08/01/2023

What is the word

~Islamophobia is a term used to describe irrational hostility, fear, or hatred of Islam, Muslims, and Islamic culture, and active discrimination against these groups or individuals within them.

~Today, Islamophobia in Europe manifests itself through individual attitudes and behaviors, and the policies and practices of organizations and institutions.

= You may hate the Islam. but Do not forget that Islam is a only religion that is accepted by Allah.
~In Surah Aali- Imran, Chapter no. 3 / verses 19 & 85

١٩. إِنَّ ٱلدِّينَ عِندَ ٱللَّهِ ٱلْإِسْلَٰمُ ۗ وَمَا ٱخْتَلَفَ ٱلَّذِينَ أُوتُوا۟ ٱلْكِتَٰبَ إِلَّا مِنۢ بَعْدِ مَا جَآءَهُمُ ٱلْعِلْمُ بَغْيًۢا بَيْنَهُمْ ۗ وَمَن يَكْفُرْ بِـَٔايَٰتِ ٱللَّهِ فَإِنَّ ٱللَّهَ سَرِيعُ ٱلْحِسَابِ

(Truly, the religion with Allâh is Islâm. Those who were given the Scripture (Jews and Christians) did not differ except, out of mutual jealousy, after knowledge had come to them. And whoever disbelieves in the Ayât (proofs, evidences, verses, signs, revelations, etc.) of Allâh, then surely, Allâh is Swift in calling to account)

07/10/2022

“One child, one teacher, one book, one pen can change the world.”

Powerful words and the we need from Malala on .
starts with
💻 QUALIFIED
🙋‍♂️ MOTIVATED
✊ RESPECTED
📈 BETTER PAID
Teachers.

Read the Vision Statement of the Secretary-General on . https://bit.ly/3BSbmz7

18/09/2022

አክመል ነጋሽ ከ2002 እስከ 2004 የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችን አንኳር ጉዳዮችን ጉዳይዋ በማድረግ ተጽዕኖ ፈጣሪ የነበረችው የ«የሙስሊሞች ጉዳይ» መጽሔት አብረን መስራች የነበርንና ከአዘጋጆቹ አንዱ በመሆን አብረን ስንሰራ የነበረ፣ ትልቅ ሚና የነበረው ወንድሜ ነው።በ2004 አፈናና እስራት ሲፋፋም መታሰር የለባቹሁም ከሀገር ዉጡ በሚል ዉሳኔያችን ወደ ስደት ካቀኑ ወንድሞቻችን አንዱ ነበር። በድምጻችን ይሰማ ንቅናቄ ሂደት ሚና ከነበራቸውና በታህሳስ 2004 ለቀናት በማዕከላዊ አብረን ታስረን የተፈታን ወንድማችን ነበር። ወንድሜ አክመል ነጋሽ ከ10 ዓመታት የስደት ቆይታ በኋላ ከካናደ ወደ ሀገርህ እንኳን በሰላም ተመለስክ።

  Cakki Kassitaanam Nek Dirki!!~Kooxaltuh 9 Alsitte Bagut Koo Sugusse,~Xalay Teetit Yamaateh Yan Way Dabbaqaanal Abta Bi...
18/09/2022

Cakki Kassitaanam Nek Dirki!!
~Kooxaltuh 9 Alsitte Bagut Koo Sugusse,
~Xalay Teetit Yamaateh Yan Way Dabbaqaanal Abta Biyak Mano Bagul Kalah Yan Biyaakak Lafita Biyaakah Tet Biyaaka,
~ Koo Xalteek Wadir 2 Sanat Anggul Koo Aysaaxxuk, Koo Quukak, Daaco Kok Duugak, Girak Koo Catak, kee Bar kee Laqo Ku Carsah Sugta Ku Ina,
~Wohuk Fayya Inteh Ilaa Diggibbaay, Tet Buxak Eweqqa Intam Fanah Ku Maaqoh Alaysot Sugta, Rabba Tam Fan Atu Tet Sorkocô buxat Waarta.

~Hay Ina Assakaxxe Waanam Bictaa??

Ina Yassakaxxe Num
Abay!!

26/07/2022

መሠረታዊ የአመራር ጽንሰ ሀሳብ
1.1 የአመራር ትርጉም
አመራር በርካታ ምርምሮች የተሰሩበት ፤ እጅግ ብዙ መፃሕፍት የተፃፉበት ፤ ያም ሆኖ ግን እንቆቅልሽ ሆኖ የቆየ የዕውቀትም የተግባርም ዘርፍ ነው፡፡ ይህ ማለት የተለያዩ ሰዎች አመራርን በተለያዩ መንገዶች ይተረጉሙታል፡፡ ማህበራዊ ለውጥንና እድገትን
የሚመለከቱ ዓላማዎች በአንድ ወይም በጥቂት ሰዎች ጥረት ብቻ የሚሳኩ አይደሉም፡፡ ስለዚህ ትልልቅ ዓላማዎች እንዲሳኩ ከተፈለገ በርካታ ሰዎች ማነሳሳት እና ማስተባበር አንዱና ዓይነተኛ የአመራር መገለጫ ነው፡፡
አመራርን በአንድ ዓረፍተ ነገር እንተርጉመው ቢባል የሚከተለውን ትርጉም እናገኛለን፡፡
አመራር ማለት የጋራ ግብን ለማሳካት አንድ ሰው በሌሎች ሰዎች ላይ በጎ ተጽዕኖ የሚያሳድርበት ሂደት ነው፡፡ በዚህ ትርጉም ውስጥ አራት ቁልፍ ሐሳቦች ይገኛሉ፡፡
1) ሂደት
2) ቡድን(ሌሎች ሰዎች)
3) የጋራ ግብ
4) በጎ ተጽዕኖ

1. አመራር ሂደት ነው፡፡
✅ አመራር በየጊዜው እያደገ የሚሄድ እንጂ በአንድ ቀን የሚያድግ አይደለም፡፡
✅ አመራርን እንደ ሂደት ስንመለከተው ፤ የተፈጥሮ ስብዕና ወይም ውልደትን የሚያሳይ ሳይሆን ፤ በሰዎችና ሁኔታዎች መካከል በሚኖረው ግንኙነትና የእርስ በርስ ተፅዕኖ የሚከሰት መሆኑን ያሳያል፡፡
✅ ሂደት ፤ መሪ በተከታዮቹ፤ ተከታዮቹ በመሪው ላይ ተፅዕኖ የሚያደርጉበት ጉዞ ወይም መስተጋብር ነው፡፡
✅ አመራር አንድ አካል ወይም ወገን ብቻ በሌላው ላይ ተፅዕኖ የሚያሳርፍበት ሂደት አይደለም፡፡ የተለያዩ ወገኖች የእርስ በርስ ተፅዕኖ ውጤት መሆኑን መረዳት ተገቢ ነው፡፡ በዚህ መሠረት አመራር የብዙ አካላት መስተጋብር እንጂ ለአንድና ለአንድ አካል ብቻ የተወሰነ አለመሆኑ መታወቅ አለበት፡፡

2. በሌሎች ሰዎች ላይ(በቡድን)

✅ አመራር የቡድን ሥራ ነው፡፡
✅ በሁለት ወይም ከዚያ በላይ ቁጥር ባላቸው የቡድን አባላት ፤ በማህበረሰብ ወይም በአገር ደረጃ የሚከናወን
እንደመሆኑ ፤ ብዛት ያላቸው ሰዎች የሚያቅፍ ነው፡፡ በመሆኑም ለጋራ ዓላማ ሀሳብን የማስረፅ ሥራ የሚያከናውነው መሪ ፤ ተፅዕኖ የሚያሳድርባቸው ተከታዮች ያኖራል፡፡

3. የጋራ ግብ ማሳካት

✅ የጋራ ግብ ፤ መሪና ተከታዮች የመገናኘታቸው ምክንያትና አንድ ላይ የመንቀሳቀሳቸው ስኬት ነው፡፡
✅ መሪው አቅጣጫውን እያሳየ አብሮ በመጓዝ እውቀቱንና ክህሎቱን ተጠቅሞ ተከታዮቹን በማነሳሳት ግቡን በአንድነት ማሳካት ነው፡፡ በመሆኑም አመራር ሰዎች ለጋራ ዓላማ ስኬት በሚያደርጉት እንቅስቃሴ የሚገለፅ ክስተት ነው፡፡

4. ተፅዕኖ ማሳረፍ ወይም መሳብ

✅ መሪ በመሰረቱ ዓላማን ወይም ሀሳብን የማስረፅና ተከታዮቹ እንዲገዙት የማድረግ እንቅስቃሴ ነው፡፡
✅ መሪ ፤ ሥልጣን ተጠቅሞም ይሁን ሳይጠቀም ፤ በሰዎች ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል፡፡
✅ ተፅዕኖ ማሳደር የመሪ የመጀመሪያውና ትልቁ ተግባር ነው፡፡ ያለ ምንም ተፅዕኖ ዓላማ ማስረፅ አይቻልም፡፡
✅ በዚህም መሪ የተከታዮችን አስተሳሳብና ባህርይ ወይም ተግባር በተቀመጠው ራይዕ መሰረት ይቃኛል ወይም እንዲቃኝ ያደርጋል፡፡

Mobile:- +251940145151
ማለም ፥ ማመን ፥ ማሳካት !

👇👇👇Join👇👇👇
https://t.me/visionleadership
https://t.me/visionleadership
https://t.me/visionleadership
https://t.me/visionleadership

15/07/2022

ይህ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ እና 10 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር በሚያወጣው የናሳው ጄምስ ዌብ የተሰኘ ስፔስ ቴሌስኮፕ የተነሳ ፎቶ ዛሬ በዋይትሃውስ የተለቀቀ ሲሆን፣ በስፔስ ምርምር ታሪክ ወደ ህዋ በጥልቀት በኢንፍራሬድ የተነሳ ቁልጭ ያለ የመጀመሪያው የአጽናፈ ዓለም ምስል ሆኗል። የዌብ ቴሌስኮፕ የመጀመሪያ ጥልቅ መስክ ተብሎ የተጠራው ይህ የአጽናፈ ዓለማችን የጋላክሲዎች ጥርቅም ምስል “SMACS 0723” ሲባል፣ የሰው ልጅ በታሪኩ አጽናፈ ዓለምን በእድሜ ርዝመትም ሆነ በርቀት በጥልቀት ያየበት እና አጽናፈ ዓለም ወደተፈጠረበት መነሻ ሰዓት አካባቢ የወሰደን የመጀመሪያው ታሪካዊ ምስል ነው ተብሎለታል። ምስሉ እጅግ በርቀት ያሉ የጋላክሲዎች ጥርቅም ከ4.6 ቢሊዮን ዓመት በፊት የነበራቸውን ይዘት የሚያሳይ ሲሆን ይሄ የሆነበት ምክንያት እነዚህ ጋላክሲዎች እጅግ ሩቅ ከመሆናቸው የተነሳ ከነሱ ላይ የሚያንጸባርቀው ብርሃን በህዋ ውስጥ ተጉዞ ወደ ቴሌስኮፑ ሌንስ ደርሶ ፎቶ እስከሚነሳ ድረስ የሚወስድበት ጊዜ በቢሊዮኖች ዓመታት የሚቆጠር ስለሆነ ነው።

ለንፅፅር ያህል፣ ግዙፉን አጽናፈ ዓለም እጅግ በጥቂቱ ወክሎ የሚያሳየው ይህ ምስል አንድ ሰው ከምድር ሆኖ እጆቹን ወደሰማይ ዘርግቶ መያዝ ይችላል ብለን ብናስብ የሚሸፍነው የሰማይ ክፍል አንዲትን እጅግ ደቂቅ የሆነች የአሸዋ ጠጠር የሚያህል ነው። ይህ የሚያሳየው የአጽናፈ ዓለምን ከአዕምሮ በላይ የሆነ ግዝፈቱን ነው።

በዓለማችን በአንደኛነት ከፍተኛ አቅም አለው የተባለለት የጄምስ ዌብ የስፔስ ቴሌስኮፕ ወደ ህዋ የተመነጠቀው በዲሴምበር 2021 ሲሆን፣ ከምድር 1.6 ሚሊዮን ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ሆኖ ወደ ጥልቁ ስፔስ ሌንሱን በመደገን ፎቶ ማንሳት ወደሚችልበት ቦታ የደረሰው በጃኑዋሪ 2022 ነበር። ቴሌስኮፑ ሌንሱን በራሱ ማስተካከል እና የኢንፍራሬድ አነፍናፊ ክፍሎቹ በትክክል እንዲሰሩ በከፍተኛ ቅዝቃዜ ውስጥ እንዲጠበቁም አንድ የሜዳ ቴኒስ መጠን ያለው ግርዶሹን ለመዘርጋት ጊዜም ወስዶ ነበር።

ዛሬ በዋይትሃውስ የተለቀቀውን የመጀመሪያ ምስል ተከትሎ በነገው ዕለት አራት ተጨማሪ ምስሎች እንደሚለቀቁም ተገልጿል።

በነገራችን ላይ በዚህ እጅጅጅጅጅጅግ ግዙፍ አጽናፈ ዓለም ውስጥ ብቻችንን ነን ብሎ ማን ያምናል? ለምን?

This first image from NASA’s 10 billion dollar James Webb Space Telescope is the deepest and sharpest infrared image of the distant universe ever captured to date. Known as Webb’s First Deep Field, this image of galaxy cluster “SMACS 0723” is overflowing with detail and it’s the farthest humanity has ever seen in both time and distance, closer to the dawn of time and the edge of the cosmos. This image shows the galaxy cluster as it appeared 4.6 billion years ago. Webb can see backwards in time to the universe just by looking for galaxies that are so far away that the light has taken many billions of years to get from those galaxies to our telescopes.

This new slice of the vast universe image covers a patch of sky approximately the size of a grain of sand held at arm’s length by someone on the ground.

James Webb Space Telescope, the world’s biggest and most powerful space telescope, was launched to space in Dec 2021. It reached its lookout point 1.6 million kilometers from Earth in Jan 2022. Then the lengthy process began to align the mirrors, get the infrared detectors cold enough to operate and calibrate the science instruments, all protected by a sunshade the size of a tennis court that keeps the telescope cool.

Today’s image released by the Whitehouse will be followed on Tuesday by the release of four more galactic beauty shots from the telescope’s initial outward gazes.

Who would believe for a second that we are alone in this deep and vast universe?

15/07/2022

ቴሌግራምዎን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ?
መፍትሄውን እነሆ

❖ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatsapp, viber, imo, tango.....etc
📌ቴሌግራም እንደ whatsapp, viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል

⭕ ይህ ዘዴ ሌሎች hack ማድረጊያ hacking Tricks ሳያስፈልገን አፕሊኬሽኖች በመጠቀም
ማለትም የራሳችን ቴሌግራም አፕሊኬሽን ላይ ወይም pc ላይ ቴሌግራም install በማድረግ የምንፈልገውን ቁጥር በማስገባት ኮዱን ካስላክን ብኋላ ኮዱን የምናገኝበት አጋጣሚ ካለ....

⭕በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉ
❶Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።

■Note: እራስዎ በሌላ አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል ስለዚህ በደንብ ይመልከቱ።

📌ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት።
☛ ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።

⓶ Security ደግሞ ለማጠናከር
seting⇢privecy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password ***..ግን የ gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል።

❖ ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው።

❖ የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው።
====================
❖ ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው
ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም።
====================
❖ ማንም ሰው ለመግባት በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም።

⚠️የፃፋችሁትን password እንዳትረሱት።
እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ቪዲዮዎችን ብትከታተሉ ምርጥ እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ
አሁንም የቴሌግራምና የYouTube ቻናሌን Subscribe በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ።
✅✅✅ #ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!✅✅✅

የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇 https://t.me/MuhammedComputerTechnology

15/07/2022
15/07/2022

ናሳ በጄምስ ዌብ የጠፈር ቴሌስኮፕ የተነሱ አዳዲስ ባለ ቀለም ምስሎችን ለእይታ ገልጿል እነዚህም አስገራሚ የሚሞት ኮከብ ምስሎች እና አምስት ጋላክሲዎች እርስ በርስ ሲገናኙ የተፈጠረውን አስደንጋጭ ሞገድ ጨምሮ ማለት ነው። ሱብሃናሏህ!!
ማለት ሰው ልጅ የተሰጠውን እውቀት ተጠቅሞና በጥልቀት መርምሮ የሚደርስበትን የፈጣሪ ተአምራቶች ናቸው።~Albert Enistein

15/07/2022
15/07/2022
አእምሮህ ትልቁ ሀብትህ ነው፣ስለዚህ ወደ አእምሮህ የምታስገባውንም ሆነ የምታስቀምጠውንም ላይ በጣም ተጠንቀቅ!! picture
14/07/2022

አእምሮህ ትልቁ ሀብትህ ነው፣ስለዚህ ወደ አእምሮህ የምታስገባውንም ሆነ የምታስቀምጠውንም ላይ በጣም ተጠንቀቅ!!
picture

ሱብሃናሏህ🙏🙏🙏
14/07/2022

ሱብሃናሏህ🙏🙏🙏

በእኛ ክልል የመንግሥት አመራሮች ላይ ድንገተኛ ኦዲት ቢጀመርና ትክክለኛ ሂደት የተከተለ የAuditing ቢሆን እርገጠኛ ነኝ አብዛኛው በመንግሥት አመራሮች የተገነቡ ቤቶች፣ የተገዙ መኪኖችና ...
14/07/2022

በእኛ ክልል የመንግሥት አመራሮች ላይ ድንገተኛ ኦዲት ቢጀመርና ትክክለኛ ሂደት የተከተለ የAuditing ቢሆን እርገጠኛ ነኝ አብዛኛው በመንግሥት አመራሮች የተገነቡ ቤቶች፣ የተገዙ መኪኖችና ለሎች ንብረቶች በመንግሥትና በህዝብ ገንዘብ የተገነቡና የተገዙ ሆኖ ታገኙዋለህ።
~ በዘመናት ከህዝባችን ስዘረፍ የቆየውን ሃብት ወደ ምስኪን ህዝብ ተመላሽ የሚሆኑበት ቀን አሏህ ያሳየን!!🤲🤲🤲🤲

ኢና ሊላህ ወኢና ኢሊሂ ራጀኡን የነብያችንን ሙሐመድን (ሶ.ዐ.ወ) ጓዳ በማገልገል ላይ ካሉት ከመስጂድ አል ነብዊ አንጋፋ ጠባቂዎች አንዱ የሆኑት አጋ ሀቢብ ሙሀመድ አል-አፋሪ ዛሬ ረቡዕ ከዚ...
14/07/2022

ኢና ሊላህ ወኢና ኢሊሂ ራጀኡን
የነብያችንን ሙሐመድን (ሶ.ዐ.ወ) ጓዳ በማገልገል ላይ ካሉት ከመስጂድ አል ነብዊ አንጋፋ ጠባቂዎች አንዱ የሆኑት አጋ ሀቢብ ሙሀመድ አል-አፋሪ ዛሬ ረቡዕ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። የጀናዛ ሰላት ዛሬ ከመግሪብ በኋላ በመስጂድ አል ነብዊ ተሰግዷል።

23/03/2022

ነገሮች ሁሉ ውስብስብ ሆኗል፣ ሚስኪን ህዝባችን በየቀን በገዛ ቤታቸው በማያውቁት ነገር ስገደሉ ማየት እንዲሁም በጦርነቱ ምክንያት ከቤት ንብረታቸው የሚፈናቀለው የህዝብ ቁጥር እለት ተእለት ማሻቀቡ፣ የዋጋ ግሽበት ጣራ ላይ ማድረሱ፣ በሁሉም ጊዜያዊ መጠልያ የሚገኙ ስደተኞች የሚበሉትንና የሚጠጡትን ነገር ሰላልተሟላላቸው ለሌላ ችግርና ስቃይ መዳረጋቸውና ይሄን ችግር ሁሉ ሃላፊነት በተሞላበት አኳሃን ህዝቡ ጋር ቁጭ ብሎ ችግራቸውን ምን እንደ ሆነ በመስማት ነገሮችን በሳይንሳዊ መንገድ ለመፋታት ቁርጠኝነት ያለው አለመኖሩን ስናየው መንግሥት ላይ የነበረን ተስፋ ዝቅ እንዲል ተደርጓል። ከአሏህ ግን ተስፋ አልቆረጥንም። ሰላም ለአፋር ህዝብና ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን!!

  ለፖለቲካ ቁማር መጫወቻ በማድረግ በ35ተኛው ጊዜ የሚደረገው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ባማረ መልኩ ለመዘጋጀት ሀገራች ኢትዮጵያ እየተፍጨረጨረች ትገኛለች!! ~አይ አገሬ ኢትዮጵያ🇪🇹 ይህ ጉባ...
03/02/2022

ለፖለቲካ ቁማር መጫወቻ በማድረግ በ35ተኛው ጊዜ የሚደረገው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ባማረ መልኩ ለመዘጋጀት ሀገራች ኢትዮጵያ እየተፍጨረጨረች ትገኛለች!!

~አይ አገሬ ኢትዮጵያ🇪🇹 ይህ ጉባኤ ወደአገራቸን እንዲመለስ ከማንም በላይ ውድ ህይወታቸው መሰዋእት ያደረገው ህዝብ ለይ ክህደት ተፈጽሞ በማግስቱ ጉባኤውን ለመዘጋጀት ደፋቀና አየለች ነው!!

#የኢትዮጵያ ኮምንኬሽን ሚንስትር ❌❌❌ ጥጠየቅበታህ⁉️

Maybe we will be orphans, but we will never be stateless!! !!
02/02/2022

Maybe we will be orphans, but we will never be stateless!!
!!

በኢፌዴሪ ሕገ መንግስት መሠረት ነገ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም  በፌዴራል ደረጃ አዲስ መንግሥት ይመሰረታል።የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 56 ላይ “ በምክር ቤቱ አብላጫ መቀመጫ ያገ...
03/10/2021

በኢፌዴሪ ሕገ መንግስት መሠረት ነገ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም በፌዴራል ደረጃ አዲስ መንግሥት ይመሰረታል።

የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 56 ላይ “ በምክር ቤቱ አብላጫ መቀመጫ ያገኘ የፖለቲካ ድርጅት የፌዴራሉን መንግሥት የሕግ አስፈጻሚ አካል ያደራጃል፤ ይመራል” ብሎ በደነገገው መሠረት፥ ሰኔ 14 ቀን 2013 በተካሄደው 6ኛው አገራዊ ምርጫ አሸናፊ የሆነው ፓርቲ ነው አዲስ መንግስት የመመስረት የፖለቲካ ሥልጣን ያለው።

በመሆኑም በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ እንደተደረገው የምርጫ ውጤት፥ መንግስት የመመስረት የፖለቲካ ሥልጣን ያለው ድርጅት የብልጽግና ፓርቲ መሆኑ ይታወቃል።

አዲሱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም በነገው መስከረም-24/2013ዓ.ም በሚያካሂደው ታሪካዊ ጉባኤው የአገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር የሚሾም ሲሆን፥ ተመራጩ ጠቅላይ ሚኒስትርም በአዲስ መልክ በሚዋቀረው አደረጃጀት አግባብ ካቢኔያቸውን ለምክር ቤቱ በማቅረብ ያስፀድቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ስለዚህ ተመራጩ ጠቅላይ ሚኒስትር ሁሉም ክልሎች ያማከለና ብቃት ያለው ካቢኔያቸውን እንደሚያቀርቡ ተስፋ በማድረግ ከአፈር በኩል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚንስትሯ ፣ የአህፓ ሃላፊና የቀድሞ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክርቤት ተሰብሳቢ የቀደሞ የሰመራ ዩንቨርስቲ ፕሬዚዳንት የነበረው ቢካተቱበት በማለት ዓፋር ህዝብ ከእነዚህ ሙህራኖች ብዙ ነገር የሚጠበቅ መሆኑን በዚህ አጋጣሚ ለመግለጽ እንፈልጋለን!!!
↪️ሰላም ለአገራችን!!!!!!!

በኢፌዴሪ ሕገ መንግስት መሠረት ነገ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም  በፌዴራል ደረጃ አዲስ መንግሥት ይመሰረታል።በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 58 ንዑስ አንቀጽ 2፥ በሕዝብ ተመርጦ አዲስ የሚቋቋ...
03/10/2021

በኢፌዴሪ ሕገ መንግስት መሠረት ነገ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም በፌዴራል ደረጃ አዲስ መንግሥት ይመሰረታል።

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 58 ንዑስ አንቀጽ 2፥ በሕዝብ ተመርጦ አዲስ የሚቋቋም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሥራ ጊዜውን መጀመር ያለበት በ“መስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ ነው” ብሎ በደነገገው መሠረት ነው ነገ በፌዴራል ደረጃ አዲስ መንግሥት የሚመሠረተው።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በቅርቡ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫም፥ በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ በተደረገው የሰኔ 14ቱ የምርጫ ውጤት መሰረት፤ መስከረም 24 ቀን 2014ዓ.ም አዲስ መንግሥት እንደሚመሰረትና ለዚህም ህጋዊ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ነው ያስታወቁት።

የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 56 ላይ “ በምክር ቤቱ አብላጫ መቀመጫ ያገኘ የፖለቲካ ድርጅት የፌዴራሉን መንግሥት የሕግ አስፈጻሚ አካል ያደራጃል፤ ይመራል” ብሎ በደነገገው መሠረት፥ ሰኔ 14 ቀን 2013 በተካሄደው 6ኛው አገራዊ ምርጫ አሸናፊ የሆነው ፓርቲ ነው አዲስ መንግስት የመመስረት የፖለቲካ ሥልጣን ያለው።

በመሆኑም በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ እንደተደረገው የምርጫ ውጤት፥ መንግስት የመመስረት የፖለቲካ ሥልጣን ያለው ድርጅት የብልጽግና ፓርቲ መሆኑ ይታወቃል።

አዲሱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም በዚህ ታሪካዊ ጉባኤው የአገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር የሚሾም ሲሆን፥ ተመራጩ ጠቅላይ ሚኒስትርም በአዲስ መልክ በሚዋቀረው አደረጃጀት አግባብ ካቢኔያቸውን ለምክር ቤቱ በማቅረብ ያስፀድቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ንቁ ተሳትፎ ያደረገውና ሊመራኝ ይገባል ብሎ ላመነበት አካል ድምጹን የሰጠው ህዝብ፥ በሚቋቋመው አዲስ መንግስት የሥራ አፈጻጸም ላይ ግልጽ አስተያየት የሚሰጥበትና ጥያቄ የሚያቀርብበት የአሰራር ሥርዓት እንደሚዘረጋም አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገልጸዋል።
አዲስ የሚመሰረተው የሕዝብ ተወካዮች ምከር ቤት የሕዝብ ውክልና በተግባር የሚንጸባረቅበት ምክር ቤት ይሆናልም ነው ያሉት።

አደረጀጀቱም የተጀመረውን የለውጥ ሂደት ለማፋጠንና የህዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ በሚያስችል አግባብ አንደሚዋቀር አፈ ጉባኤው ጠቁመዋል።

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፥ ምሁራንና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በሰጡት አስተያየት፥ ወቅቱ የኢትዮጵያን በጎ ነገርና ብልጽግና ለማየት የማይሹ የውጭ ሃይሎችና የውስጥ ባንዳዎች በአገራችን ላይ አደጋ ለመፍጠር የሚረባረቡበት ጊዜ በመሆኑ፥ አዲስ የሚመሰረተው መንግስት መላውን ህዝብና የፖለቲካ ሃይሎችን በማስተባበር ሀገራዊ ኃላፊነቱን በብቃት መወጣት እንደሚጠበቅበት ጠቁመዋል፡፡

አሸባሪውን ቡድን ለመደምሰስ እየተደረገ ያለው ዘመቻ በአጭር ጊዜ መቋጨት አለበት የሚሉት አስተያየት ሰጪዎቹ፣ አዲስ የሚዋቀረው መንግስት ለሀገር ስጋት የሆኑ ኃይሎችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማስወገድና በአገራችን ሰላምን ማስፈን ይኖርበታል ብለዋል፡፡

ምንጭ:- ፋና

Did Colonialism Underdevelop Africa: Ethiopia 🇪🇹 was not colonized why then is the country not 'developed'? To start wit...
12/09/2021

Did Colonialism Underdevelop Africa: Ethiopia 🇪🇹 was not colonized why then is the country not 'developed'?

To start with, we want to clearly point out that, Ethiopia is not what we see today, Ethiopia, was a kingdom that shines the world before attempts of colonization and enslavement. Ethiopia was one of the world's most advanced societies, not only in Africa but on the global stage. A valid question should rather be ~why has Ethiopia been destroyed after it refused to be colonized and enslaved?

Like all other African countries, Ethiopia, on several occasions have been under attacks of the external forces in the efforts to get the country colonized and enslaved.

For example, between 1935 and 1937, Italy declared war on Ethiopia which has come to be part of history as Italo-Abyssinian War in an effort to colonise the old African empire.

It was as a result of fighting and defending the kingdom of Ethiopia against these unprovoked attacks that got the advancements and development of Ethiopia destroyed over several hundreds of years.

Additionally, Ethiopia had to suffer the pain of her resistance for more than 400 while the oppressor controlled the rest of African. It must be noted that, prior to colonisation of the African Continent, Ethiopia was a center of trade for Agro products, precious mentals, and education. Food items were traded and supply to nearly all parts of African and that was one of the major sources of revenue for the kingdom.

Upon Ethiopia's resistance and the successful capturing of all other parts of Africa by the colonizers, Ethiopia then, lost the right to trade along all her established trade roots and partners. No country in Africa is permitted to transact or establish any form of diplomacy or relationship with Ethiopia. the country's strong economic development had to come on it knee with time. These are the things we are not looking into, when we want to look at the under development of Ethiopia specifically, and Africa in general.

If one wish to understand how, the global system was designed to isolate Ethiopia just to break down the country and its development, one can read more about the Italo-Abyssinian war which I have indicated earlier.

During this war, Many Black Americans at the time organized themselves and requested passports from the authorities of the United States of America in order to allow them to travel to Africa to support their brothers and sisters at home (by way of devoting their lives to fight to defend the kingdom) unfortunately, they were all refused.

At the same time, other Americans who traced their origins to Italy were granted the permission to go home and fight along with Italian Army against Ethiopia when they placed in their requests (Read American role in Italo-Abyssinia War for more detail). Ethiopia became the enemy of the world, and no one was permitted to associate with the Kingdom.

The negative effects of such organized wars and crippling economic designs employed by our colonizers are what destroyed the development and advancements of Ethiopian.

It is untrue that Ethiopia is not developed though it was not colonized. What is true is that colonisers came with a system designed to destroy the development of both those they enslaved and those they failed to conquer.

It is time to rebuild what has been destroyed by relying on our own ingenuity efforts and not to depend on the very people whose agenda has been to destroy Africa.
Source : The United State Of Africa

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar Fact News 𝙖𝙩3 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share