አቢሲኒያ ሚዲያኢትዬ

  • Home
  • አቢሲኒያ ሚዲያኢትዬ

አቢሲኒያ ሚዲያኢትዬ ኢትዮዽያ Ethiopian

የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ነውና ነገሩ….ፅንፈኛው ህወሃት በለኮሰው ጦርነት የትግራይ ህዝብ ከሚባለው በላይ ጉዳት አስተናግዷል። በክልሉ የችግሩ ገፈት ቀማሽ ያልሆነ ቤተሰብ አለ ማለት በማ...
03/02/2025

የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ነውና ነገሩ….

ፅንፈኛው ህወሃት በለኮሰው ጦርነት የትግራይ ህዝብ ከሚባለው በላይ ጉዳት አስተናግዷል። በክልሉ የችግሩ ገፈት ቀማሽ ያልሆነ ቤተሰብ አለ ማለት በማይቻል ሁኔታ ጦርነቱ ለህዝቡ መጥፎ ጠባሳ ጥሎ አልፏል። ብዙዎችን ያለ ጧሪ ቀባሪ አስቀርቷል። ሆኖም ከጥፋቱ የማይማራው የሽማግሌዎቹ ስብስብ እና የስልጣን ጥመኛው ህወሃት ተመሳሳይ እልቂት ዳግም በክልሉ እያወጀ ነው። ምን ይህ ብቻ የትግራይ ህዝብ ጠላት ከሆነው ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ያልተቀደሰ ጋብቻ በመፈፀም ክልሉን የጦርነት አውድማ ለማድረግ እነደብረፅዮን በየቀኑ ወደአስመራ መመላስ ጀምረዋል። የኤርትራ ሰራዊት በትግራይ ህዝብ ላይ የፈፀመውን ያን ሁሉ ግፍ ረስተው የራሳቸውን ርካሽ የፖለቲካ ጥቅም አስቀድመዋል። ነገር ግን የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳምና የትግራይ ህዝብ መቼም ቢሆን የኢሳያስ አፈወርቂ መንግስት የፈፀመበትን ግፍ አይረሳም።
እዉነታው ይህ ነው!

"ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል"በባህዳር ዩኒቨርሲቲ የጠቅላላ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት እና የጉበት፣ የቆሽት እንዲሁም የሃሞት መስመር ስፔሻሊስት ሃኪም የነበረው ዶ/ር አንዷለም ዳኜ በጃውሳ...
03/02/2025

"ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል"

በባህዳር ዩኒቨርሲቲ የጠቅላላ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት እና የጉበት፣ የቆሽት እንዲሁም የሃሞት መስመር ስፔሻሊስት ሃኪም የነበረው ዶ/ር አንዷለም ዳኜ በጃውሳ መገደሉን ቆይቶም ቢሆን አንዳንድ የቡድኑ ደጋፊ ሚዲያዎች መዘገብ ጀምረዋል።

ዶክተሩ የተገዳለው በባህር ዳር ዙሪያ በሚንቀሳቀሰው እና እራሱን 1ኛ ክ/ጦ በማለት በሚጠራው የጃውሳ ክንፍ እንደሆነም የቡድኑ ሚዲያዎች አሁን ገና መጮኽ ጀምረዋል። በዚህም የዚህ አደረጃጀት ሃላፊ እንደሆነ የሚነገረው መንግስቱ አማረ የተባለ ታጣቂ ከነአስረስ ማረ ጋር ተመሳጥሮ ባደራጀው ገዳይ እስኳድ ዶ/ሩን ማስገደሉን በራሳቸው አንደበት መናገር ጀመረዋል።

እነአስረስ እንዴት በሰው ነፍስ ርካሽ የፖለቲካ ቁማር ይጫወታሉ የሚል ተቃዉሞ ከራሳቸው ሰዎች ጭምር በስፋት እየተነሳ ይገኛል። በጣም የሚገርመው ዘመነ እና አስረስ መንግስቱ አማረ ከተባለ የቡድኑ አስተባባሪ ጋር በመሆን ባደራጁት ነፍሰ በላ ቡድን ዶ/ር አንዷለምን ካስ*ገደሉት በኋላ ጅራፍ እርሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል እንደሚባለው ወዲያኑ የሃዘን መግለጫ አወጡ።

የግ*ድያው ሚስጥርም እንዳይወጣ ብዙ ተንጨረጨሩ፣ ነገር ግን እዉነት ተደብቃ አትቆይምና ዶ/ር የተደገለው በጃውሳ ታጥቂዎች እንደሆነ እና የግድ*ያው ምክንያትም ዶ/ሩ በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ላይ በመቅረብ በህብረተሰብ ጤና ዙሪያ የግንዛቤ መስጫ ስራዎችን በስፋት ሲሰራ በመቆየቱ እንደሆነ ብዙም ሳይቆይ ታወቀ። ዶ/ሩ በብልጽግና ሚዲያ ላይ ይቀርባል በሚል ዛቻዎችን እና ማስፈራሪያዎችን ሲያደርሱበት የቆዩት ዘመነ እና አስረስ የአማራ ህዝብ በስስት የሚያየዉን ዶ/ር ገና በለጋ እድሜው ከመንገዱ አስቀሩት።


03/02/2025

45 የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ አባላት ‼️
============================


1. ዶር ዐቢይ አህመድ
2. ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ
3. ኦቦ አወሉ አብዲ
4. ኦቦ ፍቃዱ ተሰማ
5. አዴ አዳነች አቤቤ
6. አዴ ጫልቱ ሳኒ
7. ኦቦ ሳዳት ነሻ
8. ኦቦ ከፍያለው ተፈራ
9. ዶር ተሾመ አዱኛ
10. ዶር እዮብ ተካልኝ



11. አቶ ተመስገን ጥሩነህ
12. አቶ መላኩ አለበል
13. ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ
14. አቶ አረጋ ከበደ
15. አቶ ይርጋ ሲሳይ
16. ዶክተር አብዱ ሁሴን
17. አቶ ጃንጥራር አባይ
18. ዶክተር ሙሉነሽ ደሴ



19. አቶ አደም ፋራህ
20. አቶ ሙስጠፌ መሃመድ
21. አቶ አህመድ ሺዴ
22. ወ/ሮ ሃሊማ ዋሽራፍ



23. ዶክተር አብርሃም በላይ
24. አቶ ታዜር ገብረ እግዚአብሔር



25. አቶ ኦርዲን በድሪ
26. ወ/ሮ አሚና አብዱልከሪም



27. ሀጂ አወል አርባ
28. መሀመድ ሁሴን አሊሳ
29. መሀመድ አህመድ አሊ



30. ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ
31. አቶ ፍቅሬ አማን



32. አቶ ደስታ ሌዳሞ
33. አቶ አብርሃም ማርሻሎ
34. ዶ/ር ፍፁም አሰፋ



35. ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ
36. ዶ/ር ካትሏክ ሩን ናቸው።



37. አቶ አሻድሊ ሀሰን
38. አቶ ጌታሁን አብዲሳ



39. አቶ እንዳሻው ጣሰው
40. ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል
41. ዶ/ር ዴላሞ ዶቶሬ



42. አቶ ጥላሁን ከበደ
43. ወ/ሮ ⁠ሸዊት ሻንካ
44. ዶ/ር ተስፋዬ ቤልጅጌ
45. ዶ/ር አበባየሁ ታደሰ

አሳዛኝ ዜና!ጃውሳ ለትንሽ ገንዘብ ብሎ በኢትዮጵያ ብርቅ የሆነውን ስፔሻሊስት ሀኪም ገደለው!ፅንፈኛው ፋኖ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጠቅላላ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት እና የጉበት፣ የቆሽት እና ...
02/02/2025

አሳዛኝ ዜና!
ጃውሳ ለትንሽ ገንዘብ ብሎ በኢትዮጵያ ብርቅ የሆነውን ስፔሻሊስት ሀኪም ገደለው!

ፅንፈኛው ፋኖ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጠቅላላ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት እና የጉበት፣ የቆሽት እና የሃሞት መስመር ሰብ ስፔሻሊት ሃኪም የነበረውን ዶ/ር አንዷለም ዳኜን በግፍ ገድሎታል። ዶ/ሩ ከዚህ በፊት ለቡድኑ ገንዘብ እንዲያስገቡ ዛቻ እና ማስፈራሪያ በተደጋጋሚ ከቡድኑ አመራሮች ሲደርስበት እንደቆየ ቤተሰቦቹ ይናገራሉ። እንግዲህ ይህ ቡድን ነው ለአማራ ሕዝብ እታገላለሁ እያለ 24 ሰዓት ሙሉ በፕሮፓጋንዳ የሚያደነቁረን።

-ነው

ጃውሳ ዶክተሩን በመግደል አሁንም ፀረ ህዝብነቱን አስመስክሯል!ጃውሳ በተደጋጋሚ ጊዜ ንፁሃንን ዒላማ ያደረገ የሽብር ጥቃት በመፈፀም ፀረ ህዝብ መሆኑን ያረጋገጠ ሲሆን ቡድኑ ዛሬም የሕዝብ አገ...
02/02/2025

ጃውሳ ዶክተሩን በመግደል አሁንም ፀረ ህዝብነቱን አስመስክሯል!

ጃውሳ በተደጋጋሚ ጊዜ ንፁሃንን ዒላማ ያደረገ የሽብር ጥቃት በመፈፀም ፀረ ህዝብ መሆኑን ያረጋገጠ ሲሆን ቡድኑ ዛሬም የሕዝብ አገልጋይ የሆነውን ስፔሻሊስት ዶ/ር በግፍ በመ*ግደል ከእሱ ውጭ ለአማራ ህዝብ ጠላት እንደሌለ ዳግም አስመስክሯል።

ዶ/ር አንዷለም ያሳደገውን እና ያስተማረውን ህብረተሰብ በሚያገለግልበት በዚህ በወጣትነት እድሜው ለአማራ ህዝብ እታገላለሁ በሚለው ፅንፈኛው ፋኖ ከህልሙ ሳይሆን ቀረ😭 ያሳዝናል በጣም!

-ነው

እጅግ አሳዛኝ መረጃሰብ ስፔሻሊስት ዶክተሩ በፋኖ ታጣቂዎች በባህር ዳር ተገደለ!ዶ/ር አንዷለም ተቸግራ ያስተማረችውን እናቱንም ያለጧሪ ቀባሪ ጥሎ በፋኖ ታጣቂዎች በተፈጸመት ጥቃት ከመንገዱ ተ...
02/02/2025

እጅግ አሳዛኝ መረጃ
ሰብ ስፔሻሊስት ዶክተሩ በፋኖ ታጣቂዎች በባህር ዳር ተገደለ!

ዶ/ር አንዷለም ተቸግራ ያስተማረችውን እናቱንም ያለጧሪ ቀባሪ ጥሎ በፋኖ ታጣቂዎች በተፈጸመት ጥቃት ከመንገዱ ተቀጨ😭 ልብ ይሰብራል! ቆይ እጃውሳ እስከመቼ ነዉ የአማራ ህዝብ ብዙ ተስፋ የጣለባቸውን ምሁራን እየ*ገደለ የሚቀጥለው? በንፁሃን ደም የሰከረው ጃውሳ በተማሩ ሰዎች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት በመፈፀም የአማራን ህዝብ በእድገት እና ልማት ወደኋላ መገተቱን ተያይዞታል።

-ነው

ትምህርት ጠላቱ የሆነው ጰንፈኛው ቡድን ምሁሩን ዶክተር በባህርዳር ገድሎታል! 😭😭ጃውሳ በትምህርት ተቋማት ላይ በፈፀማቸው የሽብር ጥቃቶች የትውልድ ፀረ መሆኑን አስመስክሯል። ምን ይህ ብቻ ቡ...
02/02/2025

ትምህርት ጠላቱ የሆነው ጰንፈኛው ቡድን ምሁሩን ዶክተር በባህርዳር ገድሎታል! 😭😭

ጃውሳ በትምህርት ተቋማት ላይ በፈፀማቸው የሽብር ጥቃቶች የትውልድ ፀረ መሆኑን አስመስክሯል። ምን ይህ ብቻ ቡድኑ እምቦቀቅላ ህፃናት ከትምህርት ቤቶች በሀይል በመውሰድ በሽብር እንቅስቃሴዎች ሲያሳትፍም ቆይቷል። ይህ ለአማራ ህዝብ ከሰቆቃ እና ስቃይ ውጭ ምንም ተርፎ የማያውቀው የሌቦች ስብስብ ዛሬ በዶ/ር አንዷለም ላይ በግፍ ግድያ ፈጽሟል። ዶ/ር ከመ*ገደሉ በፊት በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ በቡድኑ ሲጠየቅ እንደነበር የደረሰን መረጃ ያመለክታል። የተ* ገደለውም ገንዘቡን ባለማስገባቱ እንደሆነ ከደረሱን መረጃዎች ለማወቅ ተችሏል።

-ነው

አሁን የደረሰን መረጃበዶ/ር አንዷለም ላይ ግድያ ያስፈፀመው መንግስቱ አማረ ነው!ዶክተሩ የተገዳለው በባህር ዳር ዙሪያ በሚንቀሳቀሰው እራሱን 1ኛ ክ/ጦ በሚል የሚጠራ ቡድን አዛዥ መንግስቱ አ...
02/02/2025

አሁን የደረሰን መረጃ
በዶ/ር አንዷለም ላይ ግድያ ያስፈፀመው መንግስቱ አማረ ነው!

ዶክተሩ የተገዳለው በባህር ዳር ዙሪያ በሚንቀሳቀሰው እራሱን 1ኛ ክ/ጦ በሚል የሚጠራ ቡድን አዛዥ መንግስቱ አማረ አሰርጐ ባስገባቸው ነፍስ ገዳዮች መሆኑ ታውቋል!

ዶ/ር አንዷለም ዳኜ በጃውሳ ታጣቂዎች የተጠየቀውን ገንዘብ ለቡድኑ ባለማስገባቱ ከቡድኑ ብዙ ዛቻ ሲደርስበት ቆይቶ በተፈጸመበት አስቃቂ ግድ*ያ መሞቱን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ግድያውን በዋናነት ያቀነባበረው መንግስቱ አማረ የተባለ በባህርዳር ዙሪያ የሚንቀሳቀሰውን የቡድኑን ክንፍ የማያስተባብር ታጣቂ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። ታጣቂው ለረዥም ጊዜ ገዳይ ስኳድ በድብቅ ሲያደራጅ ቆይቶ በመጨረሻም በዚህ ስኳድ አማካኝነት በዶ/ሩ ላይ ግ*ድያውን እንደፈፀመም ለማወቅ ተችሏል።

ሰበር መረጃ የመከታው ማሞ ቀኝ እጅ የሆነው ማንነገረው ጣር ላይ ነው!ጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት በሸዋ በሚንቀስቀው ፅንፈኛው ሃይል ላይ በወሰደው እርምጃ ታጣቂ ሃይሉን ሙት እና ቁስለኛ...
01/02/2025

ሰበር መረጃ
የመከታው ማሞ ቀኝ እጅ የሆነው ማንነገረው ጣር ላይ ነው!

ጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት በሸዋ በሚንቀስቀው ፅንፈኛው ሃይል ላይ በወሰደው እርምጃ ታጣቂ ሃይሉን ሙት እና ቁስለኛ እያደረገ ይገኛል። በዚህም በሰሞኑ ኦፕሬሽን ብቻ እጅግ በርካታ ቁጥር ያለውን ታጣቂ የደመሰሰ ሲሆን በኦፕሬሽኑ ቀላል የማይባል ደግሞ ጉዳት አስተናግዷል። ጉዳት ካስተናገዱት መካከል ማንነገረው የተባለ የመከታው ማሞ የቅርብ ሰው እንደሚገኝ የታወቀ ሲሆን በአሁን ሰዓት ታጣቂው በሞት እና በህይወት መካክል እንደሚገኝም ለማወቅ ተችሏል። መረጃው እንዳይወጣ እና በሚስጥር እንዲያዝ የቡድኑ አመራሮች ትዕዛዝ ማስተላለፋቸዉንም ከቡድኑ አፈትልኮ የወጣው መረጃ ያመላክታል።

31/01/2025
85ኛው የአገው ፈረሰኞች ክብረ በዓል በድምቀት በመከበር ላይ ነው።
31/01/2025

85ኛው የአገው ፈረሰኞች ክብረ በዓል በድምቀት በመከበር ላይ ነው።

መረጃ!!አስረስ የአገው ፈረሰኞች ክብረ በዓል እንዳይከበር ለሚመራቸው ታጣቂዎች ትዕዛዝ አስተላልፏል!  የአገው ብሔር ተወላጅ የሆኑ የገዛ ታጣቂዎችን ሲያሳድድ የቆየው ጃውሳ የአገው ጠል መሆኑ...
30/01/2025

መረጃ!!
አስረስ የአገው ፈረሰኞች ክብረ በዓል እንዳይከበር ለሚመራቸው ታጣቂዎች ትዕዛዝ አስተላልፏል!

የአገው ብሔር ተወላጅ የሆኑ የገዛ ታጣቂዎችን ሲያሳድድ የቆየው ጃውሳ የአገው ጠል መሆኑን ዳግም አስመስክሯል። እነአስረስ ማረ የሚዘውሩት የጎጃሙ ጃውሳ ሰሞኑን ከነየቆየ ሞላ ጋር በመሆን በለቀቁት ፎቶ የአገው ማንነት እንደሚያከብሩ ለማስመሰል ጥረት ያደረጉ ቢሆንም ታጣቂዎቹ በየዓመቱ የሚከበረው የአገው ፈረሰኞች ክብረ በዓል እንዳይከበር በድብቅ እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ የደረሰን መረጃ ያመላክታል። በዚህም አስረስ ማረ ለሚመራቸው ታጣቂዎች እኛ ቆመን እያልን የሚከበር ምንም አይነት በዓል የለም ማለቱን ለማወቅ ተችሏል። በዓሉ እንዳይከበርም ስለሺ ለተባለ የቡድኑ አመራር ቀጭን ትዕዛዝ ማስተላለፉን መረጃዎች ያመላክታሉ።

አበጀ ጥላሁን ከነአስረስ ጋር ያለኝ ግንኙነት እዚህ ጋር ይብቃኝ ብሏል! የጎጃሙን ጃውሳ የሚዘወሩት እነአስረስ ማረ የግል ፍላጎታቸውን ብቻ እያሳደዱ እንደሆነ በርካታ የቡድኑ ታጣቂዎች በአንድ...
30/01/2025

አበጀ ጥላሁን ከነአስረስ ጋር ያለኝ ግንኙነት እዚህ ጋር ይብቃኝ ብሏል!

የጎጃሙን ጃውሳ የሚዘወሩት እነአስረስ ማረ የግል ፍላጎታቸውን ብቻ እያሳደዱ እንደሆነ በርካታ የቡድኑ ታጣቂዎች በአንድም በሌላ መንገድ ሲናገሩ ይስተዋላል። አስረስን እና ዘመነን በይፋ ሲቃወሙ ከተደመጡት መካከል ማንችሎት እሱባለው እና የቆየ ሞላ በዋናነት የሚጠቀሱ ሲሆን ሁለቱም ታጣቂዎች ከቡድኑ ጋር የመቀጠል ፍላጎት እንደሌላቸው በይፋ ገልፀዋል። ዛሬም አንድ ጥላሁን አበጀ የተባለ የቡድኑ አመራር “መርህ አልባ ትግል የትውልዱ ፈተና ነው” በማለት ከዚህ በኋላ ከጃውሳ ጋር እንደማይቀጥል በይፋ ገልጿል። አሁን ባለው ሁኔታ የጎጃሙ ጃውሳ ዋና ዋና በሚባሉት የቡድኑ ታጣቂዎች እየተከዳ ቀፎ ብቻ እየቀረ እንደሆነ ይህ በቂ ማሳያ ነው።

 #ይታወቅብዝሃነትን አምርሮ የሚጠየፈው የብሄር ብሄረሰቦች ጠላት የሆነው ጃውሳ የአገው ፈረሰኞች ክብረ በዓልን ለማደናቀፍ እየሰራ ይገኛል!ልዩነትን እና ብዝሃነትን አምርሮ የሚጠየፈው ጽንፈኛው...
30/01/2025

#ይታወቅ
ብዝሃነትን አምርሮ የሚጠየፈው የብሄር ብሄረሰቦች ጠላት የሆነው ጃውሳ የአገው ፈረሰኞች ክብረ በዓልን ለማደናቀፍ እየሰራ ይገኛል!

ልዩነትን እና ብዝሃነትን አምርሮ የሚጠየፈው ጽንፈኛው ቡድን በየአመቱ ባማረ እና ውብ በሆነ መልኩ የሚከበረውን የአገው ፈረሰኞች ክብረ በዓል ለማደናቀፍ እየተውተረተረ ስለመሆኑ ከታማኝ ምንጮች መረጃን ማግኘት ችለናል። በተለይም ስለሺ ከበደ በመባል የሚታወቅ በአዊ ብሔረሰብ ዞን ፋግታ ለኮማ ወረዳ የሚንቀሳቀስ ጽንፈኛ አመራር ለአገው ህዝብ ካለው የመረረ እና የከረረ ጥላቻ በመነሳት ይህንን ደማቅ ክብረ በአል ለማበላሸት ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል። አገው የሚባል ብሄረሰብ የለም የሚል አቋም የሚያራምደው ይሄ ጽንፈኛ ሃይል በተደጋጋሚ ጊዜ በብሄረሰቡ ተወላጆች ላይ በሚፈፅመው አ*ሰቃቂ ወንጀሎች ይታወሳል።

“ዘመነ በፋኖ ስም የፖለቲካ ሸቀጥ ለመሸቀጥ እየተፍጨረጨረ ነው” ማስረሻ ሰጤእስክንድር ነጋ ከመንግስት ጋር የጀመረው የሰላም ንግግር ፅንፈኛውን ፋኖ እየናጠው ይገኛል። በዚህም በእስክንድር ተ...
30/01/2025

“ዘመነ በፋኖ ስም የፖለቲካ ሸቀጥ ለመሸቀጥ እየተፍጨረጨረ ነው” ማስረሻ ሰጤ

እስክንድር ነጋ ከመንግስት ጋር የጀመረው የሰላም ንግግር ፅንፈኛውን ፋኖ እየናጠው ይገኛል። በዚህም በእስክንድር ተቀድመናል የሚሉት የዘመነ ካሴ ተከታዮች ከእስክንድር ጋር በመሆን ሰላማዊ የፖለቲካ ንግግር ወደፊት እየገፉ ነው የሚሏቸውን የቡድኑ አመራሮችን ለማጥቃት በሰፊው እንቅስቃሴ መጀመራቸውን የሚደርሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ።

የእስክንድር ተከታዮች በበኩላቸው ከዘመነ እና ተከታዮቹ የሚደርስባቸው ዛቻ እና ማስፈራሪያ ከያዙት መንገድ እንዳያማግዳቸውም እየገለፁ ነው። ለአብነትም ማስረሻ ሰጤ ከኢትዮ 360 ሚዲያ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ እስክንድር የጀመረው ውይይት ተስፋ ሰጪ እንደሆነ በመጥቀስ ዉሳኔውን እኛም እንደግፋለን ሲል ተደምጧል። እስክንድርን ለማሰክናከል የነዘመነ ቡድን የሚያደርገዉን እንቅስቃሴ በማስመልከትም በሰጠው ሃሳብ ዘመነ በፋኖ ስም የፖለቲካ ሸቀጥ ለመሸቀጥ እየተፍጨረጨረ ነው ብሏል። ዘመነ እና ቡድኑ በእስክንድር እንቅስቃሴ እንዲህ የተረበሹት በመቀደማቸው ነውም ሲል ተደምጧል።

ሰበር መረጃዋና ዋና የሚባሉት የጎጃም ፋኖ መሪዎች ከመንግስት ጋር ለመነጋጋር ወስነዋል!እስክንድር ነጋ ከመንግስት ጋር የሰላም ንንግር መጀመሩ በዘመነ ካሴ የሚመራውን ታጣቂ ቡድን ከሚባለው በ...
29/01/2025

ሰበር መረጃ
ዋና ዋና የሚባሉት የጎጃም ፋኖ መሪዎች ከመንግስት ጋር ለመነጋጋር ወስነዋል!

እስክንድር ነጋ ከመንግስት ጋር የሰላም ንንግር መጀመሩ በዘመነ ካሴ የሚመራውን ታጣቂ ቡድን ከሚባለው በላይ አስደንግጧል። ይህ ቡድን አጠቃላይ የፋኖን እንቅስቃሴ የምመራው እኔ ነኝ የሚል ዲስኩር ሲነዛ የቆየ ቢሆንም እስክንድር በጀመረው እንቅስቃሴ እርቃኑን ቀርቷል። በዚህም እስክንድር የሚመራው ታጣቂ ብዛት ዘመነ አለኝ ከሚለው የበዛ በመሆኑ እና ይህ ሃይል ደግሞ በሙሉ ወደሰላማዊው የፖለቲካ እንቅስቃሴ እያደረገ ያለው ግስጋሴ ዘመነን እና በዙሪያ ያሉ ውስን ታጣቂዎችን አስደንግጧል።

ምን ይህ ብቻ ዘመነ ከሚመራው ቡድን እራሱ የኔአለም፣ ማንችሎት፣ የቆየ እና አዲሱ ፈጠነ የተባሉ የቡድኑ አመራሮች የእስክንድርን መንገድ ከወዲሁ የመደገፍ አዝማሚያ እያሳዩ ነው። ለዚህም ከላይ የተጠቀሱት የቡድኑ አመሮች በሙሉ በሚባል ደረጃ ዘመነ ከሚመራው ቡድን እራሳቸውን አግለዋል። ታጣቂዎቹ በአንድም በሌላ መንገድ የእስንክድርን አቋም ማድነቅ ጀምረዋል።

መክሸፍስ እንደ እናንተ!ጃውሳ የብሔር ብሔረሰቦች ጠላት መሆኑ የሚታወቅ ነው። ለዚህም ማሳያው ቡድኑ በህብረብሔራዊት ኢትዮጵያ በፍፁም አያምንም። ታዲያ በምን ሞራሉ ነው አንዴ የወለጋ ፋኖ ሌላ...
29/01/2025

መክሸፍስ እንደ እናንተ!

ጃውሳ የብሔር ብሔረሰቦች ጠላት መሆኑ የሚታወቅ ነው። ለዚህም ማሳያው ቡድኑ በህብረብሔራዊት ኢትዮጵያ በፍፁም አያምንም። ታዲያ በምን ሞራሉ ነው አንዴ የወለጋ ፋኖ ሌላ ጊዜ ደግሞ የደቡብ የሚለው? እንዴትስ የብሔር ብሔረሰብን ማንነት እና በህዝቦች መካከል ያለዉን ልዩነት ያልተቀበለ ጭፍን ቡድን እንዲህ አይነት መግለጫ የሚያወጣው? ለነገሩ ከእ*ብ*ድ ስብስብ ከዚህ ውጭ ምን ሊጠበቅ? ጃውሳ እንኳን እንደኢትዮጵያ ሊንቀሳቀስ ቆርጦ ከተደበቀበት የአይጥ ጉድጓድ ሳይወጣ ዓመት ያለፈው የከሸፈ ቡድን ነው! ይህን መግለጫ ደሃ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ.... ከሚለው ብሂል ለይቼ አላየዉም።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አቢሲኒያ ሚዲያኢትዬ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share