The Ethiopianist.com

  • Home
  • The Ethiopianist.com

The Ethiopianist.com Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from The Ethiopianist.com, Media/News Company, .

Subscribe to our YouTube Channel https://youtube.com/c/TeraraNetwork Like our page https://www.facebook.com/Ter...
20/11/2021

Subscribe to our YouTube Channel
https://youtube.com/c/TeraraNetwork

Like our page
https://www.facebook.com/TeraraNetwork

Follow us on our Twitter
https://twitter.com/teraranetwork?s=09

Join our Telegram Channel
https://t.me/teraranetwork

ኢትዮጵያ ሃገሬን ለቅቄ አልወጣም!!!የአሜሪካና አውሮፓ መንግስታት በኢትዮጵያ የሚኖሩ ዜጎቻቸውን በሰሜን ኢትዮጵያ ባለው ጦርነት የተነሳ አገር ለቀው እንዲወጡ እየወተወቱ ነው፡፡ በዚ.....

18/11/2021

15 people were killed when security forces opened fire at protesters in
****************
Security forces opened fire on thousands of anti-coup protesters in the Sudanese capital, Khartoum, and its twin city of Omdurman, killing at least 15 people, according to doctors.

Wednesday’s was the highest daily death toll since the October 25 coup, which saw the military seize power, dissolving the transitional government and arresting dozens of officials and politicians.

Security forces fired live ammunition and tear gas at anti-coup protesters in at least one location in Khartoum, according to activists. The Sudan Doctors Committee said most of the killings took place in Khartoum Bahri.

The crackdown on protesters comes as US Secretary of State Antony Blinken is in Africa to boost so-far unsuccessful diplomatic efforts to resolve the deepening conflicts in Ethiopia and in Sudan.

Prime Minister Abdalla Hamdok is currently under house arrest in Khartoum. He and more than 100 other government officials were detained during the coup. Many have been kept at undisclosed locations.

Authorities have shut bridges linking Khartoum and its twin city of Omdurman and tightened security across the capital

Al Jazeera




Subscribe to our YouTube Channel
https://youtube.com/c/TeraraNetwork

Like our page
https://www.facebook.com/TeraraNetwork

Follow us on our Twitter
https://twitter.com/teraranetwork?s=09

Join our Telegram Channel
https://t.me/teraranetwork

    Subscribe to our YouTube Channel https://youtube.com/c/TeraraNetwork Like our page https://www.facebook.com...
18/11/2021




Subscribe to our YouTube Channel
https://youtube.com/c/TeraraNetwork

Like our page
https://www.facebook.com/TeraraNetwork

Follow us on our Twitter
https://twitter.com/teraranetwork?s=09

Join our Telegram Channel
https://t.me/teraranetwork

: Amid volatile security, "new displacements reported in all the with numbers still to be confirmed":

"The security situation in 's zones continues to be volatile. As a result, new displacements are reported in all the Wellegas with numbers still to be confirmed. The humanitarian response is challenged by access and capacity constraints. Nonetheless, some Government and NGO partners are providing limited food, non-food items and water, hygiene and sanitation responses."

Map: Wellega

Source: https://twitter.com/OCHA_Ethiopia/status/1461239931347558404?s=20




Subscribe to our YouTube Channel
https://youtube.com/c/TeraraNetwork

Like our page
https://www.facebook.com/TeraraNetwork

Follow us on our Twitter
https://twitter.com/teraranetwork?s=09

Join our Telegram Channel
https://t.me/teraranetwork

31/10/2021

ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የተላለፈ መልእክት!!!!

| "የመረረውን ትግል ታግለን፣ ጣፋጩን ድል እናጣጥማለን" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳይ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል።

የሽብር ቡድኑ ሕወሓት፣ ያሳደገች እናቱ ላይ የመከራ ቋጥኝ እንደሚጭን ክፉ ልጅ፣ አሁንም ለኢትዮጵያ የመከራ ቋት መሆኑን ቀጥሏል። በጥላቻ ፕሮፓጋንዳው አነሳስቶ የሰበሰባቸውን ኃይሎች ይዞ በአራት ግንባሮች ተኩስ ከፍቶ ሀገር የማፍረስ ተግባሩን ገፍቶበታል። መከላከያ ሠራዊታችና የእናት ሀገር ጥቃት ግድ የሚለው የወገን ጦር በአንድነት ሆነው ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን ጥቃት ለመመከት በሁሉም ግንባሮች ተሰልፏል። ጠላት የመጨረሻ አቅሙን አሟጥጦ ለማጥቃት የሚያደርገውን ጥረት ሠራዊታችን በምድርና በአየር እየታገዘ እንዳይነሳ አድርጎ እየሰበረው ይገኛል።

በሦስቱ ግንባሮች እንደማያዋጣው የተገነዘበው አሸባሪው ሕወሐት፣ ሰሞኑን ያለ የሌለ ኃይሉን ወደ ወሎ ግንባር አምጥቷል። ለበቀለበት ሕዝብ ጨምሮ ለማንም ርህራሄ የሌለው ቡድኑ በዘመቻው ከ12 ዓመት ሕጻን እስከ 65 ዓመት አዛውንት ያገኘውን ሁሉ ሰብስቦ አዝምቷል። ይኼን ሲያደርግ ዓላማው ሁለት ነው። አንድም ያሰማራው ኃይል ጨርሶ ተስፋ እንዳይቆርጥና ሞራሉ እንዲያንሰራራ ለማድረግ በወሎ በኩል ድል የማግኘት ምኞት አድሮበታል።

ሁለትም በቅርቡ አየር ኃይላችን ጥቃት ሰንዝሮ ያወደመበትን ከባድ መሣሪያ ከመከላከያ ሠራዊት ማርኮ ለመተካት በማሰብ የሞት ሽረት ትግል አድርጓል። ለድል ቋምጦ መጥቶ ጠላት በወሎው ግንባር ሰፊ ቁጥር ያለው ኃይሉን ያጣ ሲሆን፣ ጀግናው ሠራዊታችን በሁሉም መስክ መሥዋዕትነትን ከፍሎ እየተጋደለ ነው።

በቀጣይ ጊዜያትም ጠላት የተረፈውን ኃይል አሰባስቦ ተመሳሳይ ጥቃቶችን መሠንዘሩ አይቀርም። የጠላት የጥንካሬ ምንጭ የእኛ ድክመትና መዘናጋት እንደሆነ አውቀን ነቅተንና ተባብረን ልንጠብቀው ይገባል። ብዛታችን ጥንካሬ የሚሆነው ተግባብተን በአንድነት ስንቆም ነው። መነጣጠላችን ለጠላት ይመቻል። በሚነዛው ፕሮፓጋንዳ መረበሻችን እሱን ካልሆነ በቀር ማንንም አይጠቅምም። እርስ በእርሳችን መደማመጥና መተባበር ከቻልን መፍረክረክ የጀመረ የጠላት ጉልበት ይንበረከካል፤ እንደ ክር የሰለለ ምኞቱም ይጨነግፋል። ሀገር ለማጥፋት የመጣ መንጋ ሀገር ለማዳን የተነሣን ኃይል ይረብሸው ይሆናል፣ ሊያሸንፈው ግን አይችልም።

ሥራችንን በተናበበና በተቀናጀ መልኩ ከማከናወን ባለፈ፣ በመካከላችን ሆኖ ለጠላት የሚሠራውን የሕወሐት ወኪል በንቃት መከታተል ያስፈልጋል። ለዘመናት ከጠላት ጋር የጥቅም ትስስር የፈጠሩ ሰዎች ዛሬም በጉያችን ሆነው የጠላትን ምኞት ከዳር ለማድረስ ደፋ ቀና ይላሉ። ስለዚህ ሁሉም ዜጋ ከጸጥታ ኃይሎች ጋር በመሆን የጠላት ወኪሎችን ማጋለጥ ይገባል።

በሚገጥመን ፈተና ሳንረበሽ ሁላችንም የበኩላችንን ሚና ከተጫወትን ፈተናችን የሚወገድበት ጊዜው ሩቅ አይሆንም። በተቃራኒው ተግባሩን ትተን የምንጠይቅ ብቻ ከሆንን የድላችን እድሜ ይዘገያል። ሀገርን ከጥቃት የመከላከል ኃላፊነት የጥቂቶች ሳይሆን የሁላችንም ነው። እያንዳንዱ ዜጋ ከእኔ ምን ይጠበቃል? እኔ ምን እያደረኩ ነው? ማለት አለበት። የእሱ ደህንነት እንዲጠበቅ፣ እሱ ሰላም ውሎ እንዲያደር፣ ሠርቶ እንዲያተርፍ ለእሱ ሲሉ ሌሎች የሚሰውበት ምክንያት የለም። ሁሉም ከወዙ ጨልፎ፣ ከደሙ ቀንሶና ከአጥንቱ ፈልጦ በሚያተበረክተው አስተዋጽኦ ነው ሀገር ነፍስ ኖሯት፣ በሁለት እግሯ የምትቆመው። ለኢትዮጵያ የመሞት ግዴታ የሁላችንም እንጂ፣ የተለየ ሞት እንዲሞት የሚጠበቅበት የተለየ አካል የለም።

ስለዚህ ሕዝባችን የክት ጉዳዩን ለጊዜው አቆይቶ፣ ለማጥፋት የመጣውን አሸባሪውን ሕወሓት ለመመከት፣ ለመቀልበስና ለመቅበር ማናቸውንም መሣሪያና ዐቅም ይዞ፣ በሕጋዊ አደረጃጀት መዝመት አለበት። ይህ ታላቅ ሕዝብ ታላላቅ ታሪካዊ ፈተናዎችን ድል የነሳው ዳር ቆሞ በማየት ወይም በጥቂት ድል ረክቶ በመቀመጥ አይደለም። የተሰነዘሩብንን ጥቃቶች ያሸነፍነው በአንድነት ለሀገራችን ጸንተን ዘብ በመቆም ነው።

የቀደምት አያቶቻችንን የጀግንነት ፈለግ በመከተል ማንኛውንም እኩይ ተግባር ማክሸፍ እንደምንችል ማመን አለብን። አሁን የገጠሙን ፈተናዎች የማይታለፉ እና ውስብስብ ሊመስሉ ይችላሉ። ነገር ግን ቀደምቶቻችን ካዩት መከራ የሚከብዱ አይደሉም። ቁልፉ ጉዳይ በአንድነት መቆም፣ በጥሞና መደማመጥ እና ተቀናጅቶ መንቀሳቀስ ናቸው። ይኼን ካደረግን የቀደመው ትውልድ ሀገርን ጠብቆ ወደ እኛ ማስተላለፍ እንደቻለው፣ እኛም ኢትዮጵያን አስከብረን ለቀጣዩ ትውልድ እናወርሳለን። ጫጫታና ማወናበዱ ቢበረታም ዛሬን በትኩረት እንድንቆም፣ ያለ አንዳች ማመንታት ኢትዮጵያን በአንድነት ከጥቃት እንድንከላከላት ጥሪዬን አቀርባለሁ።

ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትሩር!!
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!

#ተራራኔትዎርክ


Subscribe to our YouTube Channel
https://youtube.com/c/TeraraNetwork

Like our page
https://www.facebook.com/TeraraNetwork

Follow us on our Twitter
https://twitter.com/teraranetwork?s=09

Join our Telegram Channel
https://t.me/teraranetwork

27/10/2021

አልቡርሃን ለኢትዮጲያ አደጋ ለጠላቶቿ ተስፋ የሱዳን ወታደራዊ ካውንስል መሪ የሆኑት ጀነራል አብደልፈታ አል ኑሩ በዚህ ሳምንት የተሳካ መፈንቅለመንግስት አድርገው የሲቪል መንግስቱን ...

16/10/2021

ወለጋ በኦነግ እና ተባባሪዎቹ በተቀነባበረ ጭፍጨፋና እንደገና የደም መፋሰስ ምድር ሆኖ ሰንብቷል፡፡ ታምራት ነገራና አማረ መኮንን የወለጋን ወቅታዊ ጭፍጨፋ ተንተርሰው በኢትዮጵያ ፖለ...

07/10/2021

የዛሬው ወቅታዊ ጉዳይ ዝግጅታችን በሰፊው የሚዳስሰው መዳሰስ በቅድሚያነት ያስቀመጠው ገዢው ፓርቲ ባካሔደው የመንግስት ምስርታ ላይ ይሆናል፡፡ እንዲሁም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመ....

29/09/2021
https://www.youtube.com/watch?v=FiR9Pmi7Ogc
18/09/2021

https://www.youtube.com/watch?v=FiR9Pmi7Ogc

በዛሬው የወቅታዊ ጉዳይ ፕሮግራማችን በዋናነት የምንመለከተው ተመድ ‘’ኢትዮጵያ ፣ ግብፅ እና ሱዳን’’ በአባይ ጉዳይ ላይ አሳሪ የተባለውን ስምምነት እንዲፈራረሙ ስላተተበት ጉዳይ ፣...

EXCLUSIVE to Terara Network ተራራኔትዎርክ Government of   hires DC public affairs powerhouse Mercury LLC. Announces Expanded ...
04/09/2021

EXCLUSIVE to Terara Network ተራራኔትዎርክ

Government of hires DC public affairs powerhouse Mercury LLC.

Announces Expanded Engagement Efforts with D.C. Influencers

September 4, 2021

The Government of Ethiopia is said to have hired Mercury Public Affairs lobby firm to counter the negative public perception it has been facing in the US & US allied countries. Many Ethiopians have been critical of the government’s lack of engagement in blocking and countering false narratives, engaging US Government officials and the media.

In a press statement released today by the Ethiopian Ambassador in Washington D.C. to announce the hiring of Mercury LLC, Ambassador Fitsum Arega said “We are launching this expanded outreach effort to American lawmakers, influencers and media in response to repeated requests by many Ethiopians in Ethiopia and the diaspora to ensure the needs and challenges of our country. We have brought on Mercury Public Affairs for consultations on strategy in this critical effort. We remain committed to full transparency, accountability and integrity in all of our engagements, both within the United States and beyond.”
The government’s decision to work with a reputable Public Affairs company like Mercury LLC seems to be the result of demand by Ethiopians both local and diaspora who were frustrated with dominance of false narratives in western mainstream media regarding the current situation in Ethiopia. Even though Ethiopian individuals and organizations where trying their best to counter the effects of false narrative, it wasn’t enough given the barrage of false narratives about the Ethiopian situation. Apart from the demand of Ethiopians who are keen to see more engagement of Government of Ethiopia, faced with parties that spend million in public relations and government affairs, the Government of Ethiopia was forced to realize the need to engage professionals to counter these false narratives.

According to the details given exclusively to Terara Network, Mercury will work closely with the Ethiopian government in areas of countering false narratives, reputation management and developing informative campaign for the Government of Ethiopia. By bringing Mercury LLC, on board, the Ethiopian Government expects to have a sound global public affairs strategy to its global engagement. Mercury comes with a proven track record globally aiding in diplomacy and public relations and the Ethiopian case will be coordinated mainly between its offices in Washington DC and London.

Subscribe our YouTube Channel
https://youtube.com/c/TeraraNetwork
Follow us on our Twitter
https://twitter.com/teraranetwork?s=09
Join our Telegram Channel
https://t.me/teraranetwork

15/07/2021

ወያኔ የቀረበለትን የተኩስ አቁም ከመቀበል ይልቅ መቃብሩን ለመቆፈር እየተንፈራገጠ ይገኛል። ታምራት ነገራና አማረ መኮንን የሚያሳስበን የወያኔ መንፈራገጥ ሳይሆን የመንግስ ቅንጅት ....

 #ተራራኔትዎርክንእናጠናክር
10/07/2021

#ተራራኔትዎርክንእናጠናክር

Terara Network was founded on September 26, 2020 by veteran Ethiopian jour… Ted Media needs your support for ተራራ ኔትዎርክን እናጠናክር Support Terara Network

አሜሪካ ኢትዮጵያን ልትወር? https://youtu.be/oDh1WXbbZOQ
04/06/2021

አሜሪካ ኢትዮጵያን ልትወር?

https://youtu.be/oDh1WXbbZOQ

የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርገውን ጫና እያፋፋመው ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ዲፕሎማሲያዊውን ጫና ወደ ቀጥተኛ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ለማሳደግ እየተንደረደረ እን...

27/05/2021

ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችንበንግድ ባንክ አካውንታችንCBE 1000311833697የበኩላችሁን ማበርከት ትችላላችሁ ወይንም በፔትርዮን ገፃችን በኩል በወርሃዊ መዋጮ ልትደግፉን ት...

https://youtu.be/wJOuq1Hqwcc
26/05/2021

https://youtu.be/wJOuq1Hqwcc

ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችንበንግድ ባንክ አካውንታችንCBE 1000311833697የበኩላችሁን ማበርከት ትችላላችሁ ወይንም በፔትርዮን ገፃችን በኩል በወርሃዊ መዋጮ ልትደግፉን ት...

ዕለታዊ ዜናhttps://youtu.be/TzSWEvHtY3A
21/05/2021

ዕለታዊ ዜና
https://youtu.be/TzSWEvHtY3A

ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችንበንግድ ባንክ አካውንታችንCBE 1000311833697የበኩላችሁን ማበርከት ትችላላችሁ ወይንም በፔትርዮን ገፃችን በኩል በወርሃዊ መዋጮ ልትደግፉን ት...

https://youtu.be/TjwVjJz8-hQ
25/04/2021

https://youtu.be/TjwVjJz8-hQ

ሰሞኑን በአጣዬና አካባቢው በኦነግ/ሸኔ የተፈጸመውን ጥቃትና የመንግስትን ግልፅ ቸልተኝነት በመቃወም በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች ታላላቅ ሰልፎች ሲካሄዱ ነበር አሁንም እንደቀጠሉ ...

https://youtu.be/0_Mg5nBkEj0
29/03/2021

https://youtu.be/0_Mg5nBkEj0

ብልፅግና ፓርቲ ከተመሰረተ ጀምሮ በዙሪያው በርካታ ጥያቄዎች ይነሳሉ። ብልፅግና ምን አዲስ ነገር አለው? ብልፅግና የእውነትም አንድ ወጥ ፓርቲ ነውን? ብልፅግና እራሱ ውስጥ ያለው አለመ.....

በዛሬው የተራራ ቅኝት ዝግጅታችን የአቢ-ሳያስን መንገድ  መልካም አጋጣሚዎችና አደጋዎች አማረ መኮንንና ታምራት ነገራ በማንደፍሮ ማሩ አወያይነት  ይወያያሉ።      #አቢሳያስ  https://...
15/03/2021

በዛሬው የተራራ ቅኝት ዝግጅታችን የአቢ-ሳያስን መንገድ መልካም አጋጣሚዎችና አደጋዎች አማረ መኮንንና ታምራት ነገራ በማንደፍሮ ማሩ አወያይነት ይወያያሉ።




#አቢሳያስ

https://youtu.be/UN6I4Qnxt9w

አዲሱን የኢትዮ ኤርትራ ግኑኝነት በርካታ ተንታኞች በተቋማት፣ ሕጎችና ስርአት ከመገንባት ይልቅ በግለሰቦች በተለይም በጠ/ሚ አብይና ፕሬዘዳንት ኢሳያስ በጎ ፈቃድ ላይ የረመሰረተ ነው ....

አሜሪካና  ወዳጆቿ ለምን እንዲህ ጥርስ ነከሱብን? ይህንንና መሰል ጥያቄዎችን በዛሬው የተራራ ቅኝት ዝግጅታችን  ከታምራት ነገራና ማንደፍሮ ማሩ እንዳስሳለን።https://youtu.be/Fbcz...
10/03/2021

አሜሪካና ወዳጆቿ ለምን እንዲህ ጥርስ ነከሱብን? ይህንንና መሰል ጥያቄዎችን በዛሬው የተራራ ቅኝት ዝግጅታችን ከታምራት ነገራና ማንደፍሮ ማሩ እንዳስሳለን።

https://youtu.be/FbczAUEVw1s



ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ ዋነኛ አስተባባሪነት በአየርላንድ አጀንዳ አቅራቢነት የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክርቤት በኢትዮጵያ ላይ የጋራ አቋም እንዲያዝ ሃሳብ ቀርቦ ነበር። በ....

ገዢው ፓርቲ ኦህዴድ ወደ ስልጣን ሲመጣ በታሪኩ በሙሉ ሲጣላቸው ከነበሩት የኢትዮጵያ ነገስታትና የኢትዮጵያ ታሪክ ጋር እራሱን ያስታረቀ መስሎ ነበር።  ባለፈው ሳምንት በተከበረው 125ኛው የአ...
06/03/2021

ገዢው ፓርቲ ኦህዴድ ወደ ስልጣን ሲመጣ በታሪኩ በሙሉ ሲጣላቸው ከነበሩት የኢትዮጵያ ነገስታትና የኢትዮጵያ ታሪክ ጋር እራሱን ያስታረቀ መስሎ ነበር። ባለፈው ሳምንት በተከበረው 125ኛው የአድዋ በኣል ላይ ግን ኦህዴድ እንደገና ታጥቦ ጭቃነቱን አሳይቷል ማንደፍሮ ማሩ ታምራት ነገራንና አማረ መኮንን በዚህ ርዕስ ዙሪያ ያወያያል።




https://youtu.be/5QFGw_saSn8

ገዢው ፓርቲ ኦህዴድ ወደ ስልጣን ሲመጣ በታሪኩ በሙሉ ሲጣላቸው ከነበሩት የኢትዮጵያ ነገስታትና የኢትዮጵያ ታሪክ ጋር እራሱን ያስታረቀ መስሎ ነበር። ባለፈው ሳምንት በተከበረው 125ኛው ....

04/12/2020

የጠ/ሚ ዓብይ ሪፖርትና የፓርላማው ጥያቄዎች ዳግም ሲቃኙ (ክፍል 1)

ጠ/ሚ ዓብይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለምክርቤት አባላት የሰጡት ማብራሪያ ዙሪያ ጋዜጠኛ ጌታሁን ንጋቱና ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ይወያያሉ።








https://www.youtube.com/watch?v=oDcYaIDvlOM

28/11/2020


The international community is reconciling with the death of  . The last chapters of our   is being written live.       ...
26/11/2020

The international community is reconciling with the death of . The last chapters of our is being written live.






Bloody offensive aims to eliminate Tigray People’s Liberation Front, which dominated for nearly 30 years

The leaders of the   are seeking to manipulate the international community into backing a power-sharing deal that grants...
24/11/2020

The leaders of the are seeking to manipulate the international community into backing a power-sharing deal that grants it impunity for past crimes and gives it far more future influence over the country than it deserves.



The leaders of the Tigray People’s Liberation Front are seeking to manipulate the international community into backing a power-sharing deal that grants it impunity for…

የክፍለሃገር ይገርምሃል? ገና አህጉር እናስገብራለን!
19/11/2020

የክፍለሃገር ይገርምሃል? ገና አህጉር እናስገብራለን!



ለኢትዮጲያ የተዋደቁ አፍረው አያውቁም !!
17/11/2020

ለኢትዮጲያ የተዋደቁ አፍረው አያውቁም !!



ለኢትዮጲያ የተዋደቁ አፍረው አያውቁም !!

የአገር ዳር ድንበር ለማስከበር ዘብ በቆማችሁበት፣ ከጠላት ጋር በገጠማችሁት የሞት ሽረት ፍልሚ መካድን ቀኖናው ባደረገው ወያኔ ከጀርባችሁ አዲስ ግንባር ተከፈተባችሁ። የፊተኛው ውጊያ ሳያንሳችሁ በኋለኛው ግንባር ክህደት በየበረሃው ለተዋደቃችሁ፣ ለ27 ዓመታት በወያኔያውያንና አበሮቹ ኦነጋውያን የማያባራ የፕሮፖጋንዳም የመዋቅርም ዘመቻ ለወረደባችሁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች አባቴ ነገራ ፈይሳን ጨምሮ መላው የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት አባላት ከጀርባችሁ የክህደት ግንባር የከፈተባችሁ ወያኔ ከጀርባው ተከድቶ ይሄው ዛሬ የማይወጣው ማጥ ውስጥ ወድቋል።
ኢትዮጵያም መዋቅሮቿም የእናንተን ስም ከማንቋሸሽ፣ መስዋዕትነታችሁን ከማጣጣል ፣ ስማችሁን ወደማክበር ፣ ትውስታችሁን ወደማወደስ ቀና ቀና ማለት ጀምራለች። የወያኔንና መሰሎቹን አገር ከሃዲዎች ቀብር በቶሎ እንደሚጠናቀቅ የእናንተም የእናት አገር ዳርድንበር የማስከበር ዓላማ በእኛው ትውልድ እውን እንደሚሆን እናምናለን።

ለኢትዮጵያ የወደቁ አፍረው አያውቁም!!!!





“ ህወሃት በመጀመሪያ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ መሰረዝ አለበት፤ታምራት ነገራ  ክፍል 2
12/11/2020

“ ህወሃት በመጀመሪያ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ መሰረዝ አለበት፤

ታምራት ነገራ ክፍል 2



Sheger Times Media has been in the media business for the last four years with its most acclaimed magazine "Sheger Times" which could achieve a wide public appl...

“ህወሃት የኢትዮጵያ  መከላከያ ላይ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነት ላይ ነው ጥቃት የፈፀመው”
11/11/2020

“ህወሃት የኢትዮጵያ መከላከያ ላይ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነት ላይ ነው ጥቃት የፈፀመው”


Sheger Times Media has been in the media business for the last four years with its most acclaimed magazine "Sheger Times" which could achieve a wide public a...

“ ኦህዴድ ስልጣን ላይ የወጣው የተራቡ ሚሊዮን ጅብ ካድሬዎችን ይዞ ነው ”ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ  / ክፍል-2
27/10/2020

“ ኦህዴድ ስልጣን ላይ የወጣው የተራቡ ሚሊዮን ጅብ ካድሬዎችን ይዞ ነው ”

ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ / ክፍል-2


Sheger Times Media has been in the media business for the last four years with its most acclaimed magazine "Sheger Times" which could achieve a wide public a...

“ እዚህ ጣጣ ውስጥ የገባነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምክር ባለመስማታቸው ነው!” ክፍል1
26/10/2020

“ እዚህ ጣጣ ውስጥ የገባነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምክር ባለመስማታቸው ነው!”

ክፍል1

Sheger Times Media has been in the media business for the last four years with its most acclaimed magazine "Sheger Times" which could achieve a wide public a...

“ኢሳት የቆመው በፋይናንስ እጥረት ሳይሆን በፖለቲካ ምክንያት ነው”
22/10/2020

“ኢሳት የቆመው በፋይናንስ እጥረት ሳይሆን በፖለቲካ ምክንያት ነው”


Sheger Times Media has been in the media business for the last four years with its most acclaimed magazine "Sheger Times" which could achieve a wide public a...

"ኢትዮጵያ የ ጠ/ሚ ዓቢይ አህመድ  p.l.c አይደለችም"
21/10/2020

"ኢትዮጵያ የ ጠ/ሚ ዓቢይ አህመድ p.l.c አይደለችም"


Sheger Times Media has been in the media business for the last four years with its most acclaimed magazine "Sheger Times" which could achieve a wide public a...

2012 እና የታምራት ነገራ ዕይታዎች።
24/09/2020

2012 እና የታምራት ነገራ ዕይታዎች።


Sheger Times Media has been in the media business for the last four years with its most acclaimed magazine "Sheger Times" which could achieve a wide public a...

ሰሞነኛ ጉዳይ!!!*****"ህወሃት የሚሰራውን ወንጀል በፍጥነት እና በጥራት የሚሰራ ኦህዴድ ነው የመጣው" ታምራት ነገራ /ክፍል 2
20/09/2020

ሰሞነኛ ጉዳይ!!!
*****
"ህወሃት የሚሰራውን ወንጀል በፍጥነት እና በጥራት የሚሰራ ኦህዴድ ነው የመጣው"

ታምራት ነገራ /ክፍል 2

Sheger Times Media has been in the media business for the last four years with its most acclaimed magazine "Sheger Times" which could achieve a wide public a...

እያለፈ ያለውን 2012ን ከ ሸገር ታይምስ ጋር ቃኝተናል። ክፍል 2
10/09/2020

እያለፈ ያለውን 2012ን ከ ሸገር ታይምስ ጋር ቃኝተናል።
ክፍል 2

Sheger Times Media has been in the media business for the last four years with its most acclaimed magazine "Sheger Times" which could achieve a wide public a...

እያለፈ ያለውን 2012ን ከ ሸገር ታይምስ ጋር ቃኝተናል።
10/09/2020

እያለፈ ያለውን 2012ን ከ ሸገር ታይምስ ጋር ቃኝተናል።

Sheger Times Media has been in the media business for the last four years with its most acclaimed magazine "Sheger Times" which could achieve a wide public a...

ዋዜማ ራዲዮ- በኦርቶዶክሳውያን ላይ ያነጣጠረውን ጥቃት በተደራጀና ስልታዊ በሆነ መልኩ የተፈፀመ “ኦርቶዶክሳውያንን የማፅዳት ዘመቻ”ነው ብላ እንደምታምን ቤተክርስቲያን አስታወቀች።  በኢትዮጵ...
26/08/2020

ዋዜማ ራዲዮ-

በኦርቶዶክሳውያን ላይ ያነጣጠረውን ጥቃት በተደራጀና
ስልታዊ በሆነ መልኩ የተፈፀመ “ኦርቶዶክሳውያንን የማፅዳት ዘመቻ”ነው ብላ እንደምታምን ቤተክርስቲያን አስታወቀች። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ላይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየተባባሰ የመጣው ጥቃት “በሽግግር ወቅት የሚያጋጥም” ተብሎ መታለፍ እንደሌለበትና ስልታዊ በሆነ መንገድ የተቀነባበረ “ኦርቶዶክሳውያንን የማፅዳት ዘመቻ” ነው ብላ እንደምታምን ቤተክርስትያኒቱ ዛሬ ባወጣችው መግለጫ አስታውቃለች።

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ላይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየተባባሰ የመጣው ጥቃት “በሽግግር ወቅት የሚያጋጥም” ተብሎ መታለፍ እንደሌለበትና ስልታዊ በሆነ መንገ...

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Ethiopianist.com posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share