ማስታወቂያ
------------
ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ እቃ ለመላክ ፈልገዋል ?
አድራሻ
50 S Pickett Street Unit #225 Alexandria VA 22304
ስልክ 👇
571-579-1286
ዋሳ ኤክስፕረስ - የልብ አድርስ
"መቻል ከዲሲ" በአዲሱ የኢትዮጲክ ቨርቿል ስቱዲዮ
"መቻል ከዲሲ" በአዲሱ የኢትዮጲክ ቨርቿል ስቱዲዮ -- በ2025 ኢትዮጲክ ይዛቸው ከምትመጣቸው ፕሮጀክቶች ቀዳሚው ነው። We hope you missed him, as he did!
አመታዊው የሳንታ ጉዞ - በቀጥታ ከኖራድ
አመታዊው የሳንታ ጉዞ - በቀጥታ ከኖራድ። ሳንታ ክላውስ ስጦታዎቹን በአለም በሙሉ የሚያድልበት ምናባዊ ጉዞ።
ቅዳሜ ዲሴምበር 13, የከባድ ውርጭ ማስጠንቀቂያ ከዲሲ ከንቲባ ቢሮ::
ቅዳሜ ዲሴምበር 13, የከባድ ውርጭ ማስጠንቀቂያ ከዲሲ ከንቲባ ቢሮ::
ዛሬም በድጋሚ የዲሲ ከንቲባ የውርጭ ማስጠንቀቂያ ከምሽት 9pm ጀምሮ አውጥተዋል::
ነዋሪዎችም አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ተመክሯል፡፡
-ግዴታ ካልሆነ ወደ ውጭ አለመውጣት
-የግድ ውጭ ከወጣን ልብስ በደንብ መልበስና ሊገለጡ የሚችሉ የሰውነት ክፍሎችን በቆብ፤ በጓንትና በመሳሰሉት መሸፈን
-እንዲሁም ወዳጅ ዘመድ ጎረቤቶቻችሁ ተመሳሳይ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ማስታወስ በተለይም ህጻናትና አዛውንቶች፡፡
-በዲሲ የጎዳና ተዳዳሪዎች መንግስት ያዘጋጀላቸው መጠለያ ስላለ ይህን አገልግሎት እንዲያገኙ በ 311 ወይንም በ 202 399 7093 በመደወል መጓጓዣ አንዲያገኙ ማገዝ ይቻላል፡፡
-እንስሳት ውጪ ከተረሱ ወይም ከታዩ የሚመለከተውን የእንሣት ደህንነት ተንከባካቢ በ202 723 5730 ደውለው ያሳውቁ
እንዲሁም ይመለከታቸዋል ለምትሏቸው ሼር አድርጉ
የዲሲ ከንቲባ የውርጭ ማስጠንቀቂያ ከምሽት 6pm ጀምሮ አውጥተዋል::
ማክፊርሰንስኩዌር ሜትሮ ስቴሽን ውስጥ የሜትሮ ሒሳብ ላለመክፈል ዘሎ ሊገባ የሞከረ አንድ ግለሰብ ከፎቅ ላይ ወደቀ:: በግድግዳ መሀል ተጣብቆ የእርዳታ ሰራተኞች መተው ነው ያዳኑት::
የስደተኞች እጣ ፈንታ በመጪው የትራምፕ አስተዳደር - የባለሞያዎች አስተያየት መድረክ
የኢትዮጲክ ባልደረቦች የአንባቢዎቻችንን ፍላጎት ከትኩረት በማስገባት በተለይም ከመጪው የትራምፕ አስተዳደርጋ ተያይዞ በስደተኞች ላይ ሊኖሩ የሚችሉ ተግዳሮቶችንና መፍትሄዎቻቸው ላይ ለመምከር ይህን ዌቢናር ይከታተሉ።
The first snowflakes of the season are in DC. Happy winter y’all!
Understanding Immigration Shifts Under Trump 2.0
የትራምፕ አድሚንስትሬሽን በኢሚግሬሽን ጉዳይ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን? የፍኖት ኢሚግሬሽን ሰርቪሥ ጠበቆች ያዘጋጁትን ይህን ፕሮግራም በገጻችን በቀጥታ እንድናስተላልፍ በፈቀዱልን መሰረት ዛሬ ሐሙስ ኖቨምበር 21- ከ6፡30pm ጀምረን የምናስተላልፍ ይሆናል።
Music Credit >>
Title: Ene Alferam (Instrumental)
Artist: Gia Sky
Thank you to everyone who joined Ethiopique at the Montgomery County Thanksgiving Parade on Saturday, 11/16! Your energy, support, and smiles made the day truly special. We are proud to have represented our community at this beautiful event, showcasing our vibrant culture and traditions. A heartfelt thank you to the families who participated and to the wider community who cheered us on from the sidelines. Your encouragement and enthusiasm mean the world to us! Together, we celebrated culture, unity, and identity. We couldn’t have done it without you! 💚💛❤️
የዘወትር ተከታታያችን ዳዊት ይህንን ቪዲዮ ከዲሲ ልኮልናል::