15/01/2023
ጥር 9 /2015 ዓ.ም በጎንደር ከተማ የታሰበው "ጎንደር ታመሰግናለች" ተብሎ የሚካሄደው ፕሮግራም ከአሜሪካ መጣን ያሉ ፅንፈኛ ዲያስፖራዎችና አዲስአበባ ያሉ አንዳንድ ግለሰቦች የጥምቀት በዓሉን ሆን ብለው ለማወክና መንግስት የጀመረውን የፀረ ሙስና ዘመቻ ሊጠቁ የሚችሉ አንዳንድ አመራሮችን ለመሸለምና በውሸት ገፅታቸውን በመገንባት እንዲሁም አሁን ካሉበት ሹመት ከፍ አድረገን እናሹም በሚል ዝግጅታቸውን ዝግጅታቸውን ለመጨረስ ደፋ ቀና እያሉ ይገኛሉ ስለሆነም የተጠቀሙት ክቡር ከንቲባውን አስፈቅደው ስራቸውን ለመስራት ምርጫቸውን አድረገዋል ሌላው አስተባባሪ አመራር እውቅና የለውም ስለዚህ ክቡር ከንቲባ #ዘውዱ ማለደ ጎንደር ሰላም ጥምቀት እንድታሳልፍ ካሰቡ ፕሮግራሙን ይመርምሩ ይሰርዙ ግለሰቦችን ለህግ ያቅርቡ።