Wollo tube

Wollo tube follow

01/03/2021
24/02/2021

🏆BetKing Ethiopian Premier League Standing

የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ
ከ12ተኛ ሳምንት ጨዋታ በኋላ ክለባችን ፋሲል ከነማ 2ለ1 በሆነ ውጤት ሀዋሳ ከተማን በማሸነፍ መሪነቱን አስፍቷል።

🇦🇹 ❗ 🇦🇹 🇦🇹 🇦🇹 🇦🇹
!!

27/01/2021
18/01/2021
12/01/2021

ጊዜኮ ሀያል ነው
አለም ባለችበት በንፋሱ በኩል ሰው ይርመሰመሳል፡
ሁሉም በያለበት አንተን ተመልክቶ ወዳንተ ይፈሳል፡፡
ንፋሱም ይነፍሳል፡
ሰምህም ይነግሳል፡፡
አለም 9 ናት ልዝናናበት ተውኝ ከበር ቻቻ ብለህ፡
በእስስት ተምሳሌት በሳር እባብ ተንኮል መንታ ምላስ ይዘህ፡፡
ልብህ ተወጣጥሮ እኔኮ ንጉስ ነኝ ሀያልነኝ ባልክበት፡
ከከፍታው ጣራ እታች ትገኛለህ ትናንት ባለህበት፡፡
እናማ
ከክፋት ርቀህ ስትኖር በዚች አለም፡
ፍፁም አትዘንጋ የነገ ነውንጂ ዛሬ ያንተ አይደለም፡፡
ደግሜ ልንገርህ ፍፁም አትሸነፍ ስትኖር በዚች አለም፡
የላይ ታች ይወርዳል የጊዜ ነው እንጂ የሰው ጀግና የለም!
ጊዜ አሸናፊ ነው ያንተ ባልሆነ ቀን ይጥልሀልና፡
ጊዜ በሰጠህ ቀን ለህሌናህ ታመን ለአላማህ ፅና፡፡

29/12/2020

የመተከል ጉዳይ ዘር ተኮር ጥቃት አሉት፡ የማይካድራን ደግም ዘር ተኮር ጭፍጨፋ!!! ወይ ጉድ ይሄኮ የደጋፊ ተደጋፊ ጉዳይ አይደለም የሰወኝነት እንጂ! አማራን ማፅዳትና ማፈናቀል ሊቆም ይገባል!

26/12/2020

ወሎየ
መርሳና ውርጌሳ ቦረና ላይ ልይሺ፡
አምባሰል ኮምቦልቻ በደሴ ሳላይሺ፡፡
ጠመዝማዛው መንገድ ሀረጎን አልፌ
በታች በቦረና ልምጣልሺ ከንፌ፡፡
የደጋጎች ሀገር ጋራ ሸንተረሩ
ተቻችሎ ኗራ የሚያጠግበው ፍቅሩ
ልሂድ ተሻግሬ ምናልባት ባያቸው፡
የለጋምቦ ልጆች ያጠግባል ፍቅራቸው፡፡
የሸህ ሁሴን አገር የበላይ ዘለቀ፡
በፍቅር አስተናጋጅ ባህላቸው የላቀ
ያድባር መናገሻ የጀግኖች መፍለቂያ
የፍቅር ተምሳሌት ያገር መታወቂያ
ሙስሊም ክርስቲያኑ ተቻችሎ ኗራ
ጎጠኝነት ትቶ ሀገሩን አክባሪ
ለምየ መከታ ወገኑን አፍቃሪ
እባክሺ ኢትዮጲያ ከወሎ ተማሪ::
የጎጥ ፖለቲካ በወረራት ሀገር
ወሎ ተምሳሌት ነው ደፍሬ ስናገር፡፡
የእምነት መናገሻ የውቦች መፍለቂያ
ውብ ምድር ናት ወሎ ያገር መታወቂያ
አዝመረው ይለምልም ጋራ ሸንተረሩ
ልጆች ይቦርቁ በሰላም ይኑሩ
እምየ ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛና፡
ጠላቶቺሺ ወድመው አኑሪን በደህና፡
አምላክ ለዘላለም ያልቅሻልና፡፡

25/12/2020

የመተከል ጉዳይ ሀገራዊ ቺግር እንጂ የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም! ዘር ተኮር ጭፍጨፋው ያማል! ዘላቂ መፍትሄ ይኖር ዘንድ ልክ እንደ ጁንታውና አብዲኢሌ ቤንሻንጉል ጉምዝም ስር ነቀል ለውጥ ሊኖር ይገባል ከላይ እስከታች የህውሀትና የግብፅ ምስለኔወች ከስር ከመሰረቱ ካልተነቀሉ ለሀገራችን ፈተና መጨመር ይሆናል! Cannibalism (የሰው በላነትን) ልንዋጋ ይገባል ከሰወኝነት ያፈነገጠ ነውና!

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wollo tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share