ZeEthiopia News ዘ-ኢትዮጵያ ዜና

  • Home
  • ZeEthiopia News ዘ-ኢትዮጵያ ዜና

ZeEthiopia News ዘ-ኢትዮጵያ ዜና በዚህ ቻናል ዜናዎች ይቀርቡበታል። ዜናውን ይከታተሉን እናመ?

How to limit TikTok from prying into your privacy and security
19/01/2023

How to limit TikTok from prying into your privacy and security

TikTok is collecting more information about you than you may think. Kurt "CyberGuy" Knutsson shows you some ways to protect your privacy when using the popular app.

caht gpt chatgpt ቻትጂፒቲ ቻት ጂፒቲ
16/01/2023

caht gpt chatgpt ቻትጂፒቲ ቻት ጂፒቲ

ChatGPT is a viral sensation which is taking the internet by storm.From writing essays to composing poetry and limericks, the artificial intelligence is the ...

I can’t figure out why many westerners are converting to Islam 🤔 https://t.co/A7n243GoB0
15/01/2023

I can’t figure out why many westerners are converting to Islam 🤔 https://t.co/A7n243GoB0

“RT : I can’t figure out why many westerners are converting to Islam 🤔”

https://www.youtube.com/watch?v=5yffnRub8XYለጥንቃቄ ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ!ethiopia tik tok,ኢሉምናቲ 666,habesha,ኢሉሚናቲ,ethiopia,amargna...
15/01/2023

https://www.youtube.com/watch?v=5yffnRub8XY

ለጥንቃቄ ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ!

ethiopia tik tok,ኢሉምናቲ 666,habesha,ኢሉሚናቲ,ethiopia,amargna,ashruka,addisalem,huludaily,amharic music,miki show,ኢሉምናቲ ምንድነው,zeriru kebede,danait mekbeb,senselet drama,seifu fantahun on ebs,ኢሉምናቲ በኢትዮጵያ,ethiopian movie,ethiopia woman,fryat yemane,ethiopia film,saron ayelign,awra,ethiopia funny,habesha funny,ethiopia comedy,ኢሉምናቲ 666 በኢትዮጵያ,ashurka,seifu fantahun,ethiopia video,ethiopia music,fryat yemene,ethiopia movie,

Get a 14-day free trial from my sponsor Aura and find out if your personal information has been leaked online: https://Aura.com/pleasantgreenThe Illuminati i...

12/01/2023

ሐሰተኛ መታወቂያ በማዘጋጀት የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት እና የሌሎች መንግሥታዊ ተቋማት አባል ነን በማለት ኅብረተሰቡን እያጭበረበሩ በሚገኙ ግለሰቦች ላይ ጥብቅ ክትትል...

የሀዲያ ዞን እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በዞኑ የተፈጸመውን ድርጊት በማስመልከት አጥፊዎች ለህግ ቀርበው ውሳኔ እንዲያገኙ ጠየቀ..ሀሩን ሚዲያ፥ ጥር 4/2015.የሀዲያ ዞን እስልምና ጉዳዮች ...
12/01/2023

የሀዲያ ዞን እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በዞኑ የተፈጸመውን ድርጊት በማስመልከት አጥፊዎች ለህግ ቀርበው ውሳኔ እንዲያገኙ ጠየቀ..
ሀሩን ሚዲያ፥ ጥር 4/2015.
የሀዲያ ዞን እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በዞኑ የተፈጸመውን ድርጊት በማስመልከት አጥፊዎች ለህግ ቀርበው ውሳኔ እንዲያገኙ ጠይቋል። በሀድያ ዞን በአንሌሞ ወረዳ በጪንጎ ቀበሌ በባለፈው የገና በአል ከተለያዩ ቦታዎች የተውጣጡ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነን የሚሉ አካላት በመስጅድና በሙስሊሙ መኖሪያ ቤት በመግባት ጥቃት መፈጸማቸውን የገለጸው መግለጫው ሰዎችን በግድ ሀይማኖታቸውን እንዲቀይሩ በማለት ከ30 በላይ ሰው ላይ ድብደባ መፈጸማቸውን በዝርዝር ያትታል።..
አጥፊዎቹ ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳዩ በህግ ሒደት እንደሚገኝ የገለጸ ሲሆን ይህንን ጉዳይ የሚከታተሉ ኮሚቴዎች መዋቀራቸውንም አያይዞ ገልጿል። ከተጎጂዎች የሞተ ሰው አለመኖሩ የተገለጸ ሲሆን ጉዳት የደረሰባቸው ግን በወራቤ ኮ/እ ሆስፒታል በተገቢው ሁኔታ እየተከታተሉ መሆናቸውን አሳውቋል። የደቡብ ክልል መጅሊስ እና የፌደራል መጅሊስ ጉዳዩን በቅርበት በመከታተል አጥፊዎች ለህግ እንዲቀርቡ ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ እንዲያደርጉም ጠይቋል።.
© ሀሩን ሚዲያ
___________
በቴሌግራም፥https://t.me/harunmedia
በዩቲዩብ ፥http://bit.ly/3MXs17j

የሀዲያ ዞን እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በዞኑ የተፈጸመውን ድርጊት በማስመልከት አጥፊዎች ለህግ ቀርበው ውሳኔ እንዲያገኙ ጠየቀ ..
ሀሩን ሚዲያ፥ ጥር 4/2015.
የሀዲያ ዞን እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በዞኑ የተፈጸመውን ድርጊት በማስመልከት አጥፊዎች ለህግ ቀርበው ውሳኔ እንዲያገኙ ጠይቋል። በሀድያ ዞን በአንሌሞ ወረዳ በጪንጎ ቀበሌ በባለፈው የገና በአል ከተለያዩ ቦታዎች የተውጣጡ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነን የሚሉ አካላት በመስጅድና በሙስሊሙ መኖሪያ ቤት በመግባት ጥቃት መፈጸማቸውን የገለጸው መግለጫው ሰዎችን በግድ ሀይማኖታቸውን እንዲቀይሩ በማለት ከ30 በላይ ሰው ላይ ድብደባ መፈጸማቸውን በዝርዝር ያትታል።..
አጥፊዎቹ ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳዩ በህግ ሒደት እንደሚገኝ የገለጸ ሲሆን ይህንን ጉዳይ የሚከታተሉ ኮሚቴዎች መዋቀራቸውንም አያይዞ ገልጿል። ከተጎጂዎች የሞተ ሰው አለመኖሩ የተገለጸ ሲሆን ጉዳት የደረሰባቸው ግን በወራቤ ኮ/እ ሆስፒታል በተገቢው ሁኔታ እየተከታተሉ መሆናቸውን አሳውቋል። የደቡብ ክልል መጅሊስ እና የፌደራል መጅሊስ ጉዳዩን በቅርበት በመከታተል አጥፊዎች ለህግ እንዲቀርቡ ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ እንዲያደርጉም ጠይቋል።.
© ሀሩን ሚዲያ
___________
በቴሌግራም፥ https://t.me/harunmedia
በዩቲዩብ ፥ http://bit.ly/3MXs17j

ምክትል ጠ/ሚኒስትርና የውጩ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን Demeke Mekonnen Hassenበሸይኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ አስተባባሪነት የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ ልዑክን አነጋገሩ።Muj...
12/01/2023

ምክትል ጠ/ሚኒስትርና የውጩ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን Demeke Mekonnen Hassenበሸይኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ አስተባባሪነት የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ ልዑክን አነጋገሩ።

Mujib Amino
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ጥር 4/2015 ሐሙስ

የኢፌዲሪ ምክትል ጠ/ሚኒስትርና የውጩ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዋና ፕሬዚዳንት በሸይኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ አስተባባሪነት የተመራውን የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ ተወካዮችን በፅህፈት ቤታቸው በመቀበል ውይይት አድርገዋል።

ሊጉ ከጠቅላይ ምክር ቤቱ ጋር በመቀናጀት በኢትዮጲያ ሠላምና አንድነት፣ በልማትና በማህበራዊ ጉዳዮች፣ በጤናና በትምህርት ዙሪያ በሚያደርጋቸዉ እንቅስቃሴዎች ላይ ገለጻ የተደረገ ሲሆን መንግስት አስፈላጊዉን ድጋፍ እንደሚቸራቸዉም ተገልጿል።

መንግስት በኃይማኖት፣ ኅይማኖትም በመንግስት በመሰረታዊ እምነታዊ ነክ ጉዳዮች እርስ በእርስ ጣልቃ ባይገቡም በሠላም ፣ በልማት ፣ በማህበራዊ ጉዳዬች በህብረት መስራታቸዉ ለሀገር ብልጽግና ና ትስስር ሚናዉ ላቅ ያለ ነው።

11/01/2023

ስደተኛ ሰራተኞች በበይነመረብ ግብይት እየተሸጡ ነው።

ይህ በሳውዲአረብያው ግዙፉ ``ሃራጅ``የበይነ መረብ ግብይት እውን ሆኗል። መተግበሪያው ልክ እንደ ኢ-ቤይ ወይም አማዞን በጎግል አፕስቶር ወይም አፕልስ ውስጥ ይገኛል። ዘግናኙ ነገር ሰዎች ይሸጡበታል።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሃራጅ መተግበሪያን "ዘመናዊ ባርነት ማስፈን" በሚል ሲወተውት ቆይቷል ። እርስዎ ምን ይላሉ?

Yann LeCun In a (future) world in which everyone has access to personal AI assistants, human knowledge & intelligence be...
08/01/2023

Yann LeCun
In a (future) world in which everyone has access to personal AI assistants, human knowledge & intelligence become less important than motivation, moral compass & ability to listen.
Just like political or business leaders who are surrounded by advisors smarter than themselves.

“In a (future) world in which everyone has access to personal AI assistants, human knowledge & intelligence become less important than motivation, moral compass & ability to listen. Just like political or business leaders who are surrounded by advisors smarter than themselves.”

06/01/2023

“እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! https://t.co/EbowoNp9iQ via ”

በሶማሊ ክልል ለ150ሺ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር ስምምነት መፈረሙ ተገለጸ፡፡********የሶማሌ ክልል የስራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ ዛሬ በጅግጅጋ ከተማ "መስራት ያስ...
05/01/2023

በሶማሊ ክልል ለ150ሺ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር ስምምነት መፈረሙ ተገለጸ፡፡
********
የሶማሌ ክልል የስራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ ዛሬ በጅግጅጋ ከተማ "መስራት ያስከብራል" በሚል መሪ ቃል ተካሄደ።

የክልሉ የስራ እድል ፈጠራና ክህሎት ቢሮ ባዘጋጀው አመታዊ የስራ እድል ፈጠራና የክህሎት ዘርፍ ጉባኤ ላይ የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር አቶ ኢብራሂም ኡስማንን ጨምሮ የክልሉ መንግስት ከፍተኛ አመራሮች ፣ ከከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ የቢሮ ሀላፊዎችና ሌሎች የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።

በመድረኩ ላይ የተገኙት የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር አቶ ኢብራሂም ኡስማን በክልሉ ሊለማ የሚችል አስር ነጥብ አምስት ሚሊየን ሄክታር መሬት ቢኖሩም ክልሉ ለመጠቀም የቻለው የእርሻ መሬት አነስተኛ በመሆኑ በክልሉ የእርሻ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግና የክልሉ ነዋሪዎችን የስራ እድል ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው ብለዋል ።

የአስክሬን ማቆያ ቤት ባለቤት የአካል ክፍሎችን በመሸጥ ወንጀል እስር ተፈረደባት***በአሜሪካዋ ኮሎራዶ ግዛት የቀድሞው የአስክሬን ማቆያ ቤት ባለቤት እና እናቷ በመቶዎች የሚቆጠሩ አስክሬኖችን...
05/01/2023

የአስክሬን ማቆያ ቤት ባለቤት የአካል ክፍሎችን በመሸጥ ወንጀል እስር ተፈረደባት
***
በአሜሪካዋ ኮሎራዶ ግዛት የቀድሞው የአስክሬን ማቆያ ቤት ባለቤት እና እናቷ በመቶዎች የሚቆጠሩ አስክሬኖችን ያለ ፍቃድ በመቆራረጥና የአካል ክፍሎችን በመሸጥ ወንጀል እስር ተፈረደባቸው።

ዐቃቤ ሕግ እንዳለው የ46 ዓመቷ ሜጋን ሄስ አና የ69 ዓመቷ እናቷ ሽርሊይ ኮች በአውሮፓውያኑ 2010 እና 2018 መካከል ባሉት ዓመታት 560 አስክሬኖችን በመቆራረጥ ያለማንም ፈቃድ የአካል ክፍሎችን ሸጠዋል።

ሁለቱ ሴቶች በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ በሰሩት ወንጀል ጥፋተኛ መሆናቸውን አምነዋል።

ይህንንም ተከትሎ ሄስ 20 ዓመታትን፣ እናት ኮች ደግሞ 15 ዓመታትን በእስር እንዲያሳልፉ ተፈርዶባቸዋል።

እንደ ኮሎራዶ የፌደራል አቃቤያነ ሕግ ከሆነ እናትና ልጅ የአስክሬን ክፍሎችን እና በአንዳንድ ሁኔታዎች ደግሞ ሙሉ አካልን ለሽያጭ አቅርበዋል።https://bbc.in/3QgrpfP

የአስክሬን ማቆያ ቤት ባለቤት የአካል ክፍሎችን በመሸጥ ወንጀል እስር ተፈረደባት
***
በአሜሪካዋ ኮሎራዶ ግዛት የቀድሞው የአስክሬን ማቆያ ቤት ባለቤት እና እናቷ በመቶዎች የሚቆጠሩ አስክሬኖችን ያለ ፍቃድ በመቆራረጥና የአካል ክፍሎችን በመሸጥ ወንጀል እስር ተፈረደባቸው።

ዐቃቤ ሕግ እንዳለው የ46 ዓመቷ ሜጋን ሄስ አና የ69 ዓመቷ እናቷ ሽርሊይ ኮች በአውሮፓውያኑ 2010 እና 2018 መካከል ባሉት ዓመታት 560 አስክሬኖችን በመቆራረጥ ያለማንም ፈቃድ የአካል ክፍሎችን ሸጠዋል።

ሁለቱ ሴቶች በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ በሰሩት ወንጀል ጥፋተኛ መሆናቸውን አምነዋል።

ይህንንም ተከትሎ ሄስ 20 ዓመታትን፣ እናት ኮች ደግሞ 15 ዓመታትን በእስር እንዲያሳልፉ ተፈርዶባቸዋል።

እንደ ኮሎራዶ የፌደራል አቃቤያነ ሕግ ከሆነ እናትና ልጅ የአስክሬን ክፍሎችን እና በአንዳንድ ሁኔታዎች ደግሞ ሙሉ አካልን ለሽያጭ አቅርበዋል። https://bbc.in/3QgrpfP

ኢትዮጵያ ሦስተኛዋን ሳተላይት ለማምጠቅ በዝግጅት ላይ መሆኗን አስታወቀች***ኢትዮጵያ ሦስተኛዋን ሳተላይት ወደ ሕዋ ለማምጠቅ በዝግጅት ላይ መሆኗን የአገሪቱ ሕዋ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲ...
05/01/2023

ኢትዮጵያ ሦስተኛዋን ሳተላይት ለማምጠቅ በዝግጅት ላይ መሆኗን አስታወቀች
***
ኢትዮጵያ ሦስተኛዋን ሳተላይት ወደ ሕዋ ለማምጠቅ በዝግጅት ላይ መሆኗን የአገሪቱ ሕዋ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

የተቋሙ ምክትል ዳይሬክተር የሹሩን አለማየሁ (ዶ/ር) ለቢቢሲ እንደገለጹት ETRSS-2 ተብላ የምትጠራው ሦስተኛዋ ሳተላይት ከዚህ ቀደም እንደመጠቁት ሳተላይቶች ሁሉ የመሬት ምልከታ ታደርጋለች።

ሳተላይቷ ከሌሎቹ የተሻለ የምስል ጥራት እንደምትልክም ይጠበቃል ብለዋል - ኃላፊው።

ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ETRSS-1 እና ET-Smart-RSS የተሰኙ ሳተላይቶችን ማምጠቋ የሚታወስ ነው።

ከሦስት ዓመት በፊት የመጠቀችው ሳተላይት በሕዋ ላይ የመቆየት እድሜዋ 2 ዓመት ተኩል ቢሆንም፣ እስካሁን ድረስ አገልግሎት እየሰጠች እንደሆነ የገለጹት ም/ዳይሬክተሩ፣ ሁለተኛዋ ሳተላይት ግን በ6 ወሯ ገደማ እድሜዋን ጨርሳ አልፋለች ብለዋል።

ኢትዮጵያ በታሪኳ የመጀመሪያ የሆነችውን ETRSS-01 ሳተላይት ከቻይና የሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ወደ ሕዋ የላከችው ከሦስት ዓመት በፊት ነበር። ዝርዝሩን እዚህ ያንብቡhttps://bbc.in/3GiRwhP

ኢትዮጵያ ሦስተኛዋን ሳተላይት ለማምጠቅ በዝግጅት ላይ መሆኗን አስታወቀች
***
ኢትዮጵያ ሦስተኛዋን ሳተላይት ወደ ሕዋ ለማምጠቅ በዝግጅት ላይ መሆኗን የአገሪቱ ሕዋ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

የተቋሙ ምክትል ዳይሬክተር የሹሩን አለማየሁ (ዶ/ር) ለቢቢሲ እንደገለጹት ETRSS-2 ተብላ የምትጠራው ሦስተኛዋ ሳተላይት ከዚህ ቀደም እንደመጠቁት ሳተላይቶች ሁሉ የመሬት ምልከታ ታደርጋለች።

ሳተላይቷ ከሌሎቹ የተሻለ የምስል ጥራት እንደምትልክም ይጠበቃል ብለዋል - ኃላፊው።

ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ETRSS-1 እና ET-Smart-RSS የተሰኙ ሳተላይቶችን ማምጠቋ የሚታወስ ነው።

ከሦስት ዓመት በፊት የመጠቀችው ሳተላይት በሕዋ ላይ የመቆየት እድሜዋ 2 ዓመት ተኩል ቢሆንም፣ እስካሁን ድረስ አገልግሎት እየሰጠች እንደሆነ የገለጹት ም/ዳይሬክተሩ፣ ሁለተኛዋ ሳተላይት ግን በ6 ወሯ ገደማ እድሜዋን ጨርሳ አልፋለች ብለዋል።

ኢትዮጵያ በታሪኳ የመጀመሪያ የሆነችውን ETRSS-01 ሳተላይት ከቻይና የሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ወደ ሕዋ የላከችው ከሦስት ዓመት በፊት ነበር። ዝርዝሩን እዚህ ያንብቡ https://bbc.in/3GiRwhP

n-Person Schooling and Youth Su***de: Evidence from School Calendars and Pandemic School ClosuresThis study explores the...
03/01/2023

n-Person Schooling and Youth Su***de: Evidence from School Calendars and Pandemic School Closures

This study explores the effect of in-person schooling on youth su***de. We document three key findings. First, using data from the National Vital Statistics System from 1990-2019, we document the historical association between teen su***des and the school calendar. We show that su***des among 12-to-18-year-olds are highest during months of the school year and lowest during summer months (June through August) and also establish that areas with schools starting in early August experience increases in teen su***des in August, while areas with schools starting in September don’t see youth su***des rise until September. Second, we show that this seasonal pattern dramatically changed in 2020. Teen su***des plummeted in March 2020, when the COVID-19 pandemic began in the U.S. and remained low throughout the summer before rising in Fall 2020 when many K-12 schools returned to in-person instruction. Third, using county-level variation in school reopenings in Fall 2020 and Spring 2021—proxied by anonymized SafeGraph smartphone data on elementary and secondary school foot traffic—we find that returning from online to in-person schooling was associated with a 12-to-18 percent increase teen su***des. This result is robust to controls for seasonal effects and general lockdown effects (proxied by restaurant and bar foot traffic), and survives falsification tests using su***des among young adults ages 19-to-25. Auxiliary analyses using Google Trends queries and the Youth Risk Behavior Survey suggests that bullying victimization may be an important mechanism.

Founded in 1920, the NBER is a private, non-profit, non-partisan organization dedicated to conducting economic research and to disseminating research findings among academics, public policy makers, and business professionals.

https://www.wsj.com/articles/tiktok-ban-debate-moves-from-washington-to-main-street-11672612460One of the earliest publi...
03/01/2023

https://www.wsj.com/articles/tiktok-ban-debate-moves-from-washington-to-main-street-11672612460

One of the earliest public debates about blacklisting TikTok in the U.S. isn’t taking place in Washington. It is happening in South Dakota’s second-most populous city.

The Rapid City council on Tuesday will consider a proposal to ban TikTok from city-owned devices and networks, and to prohibit city agencies from using the app. Championing the idea is a councilman—and potential mayoral candidate—who calls TikTok a security threat.

02/01/2023

ሳውዲ አረቢያ የጂዳ ከተማ ዛሬም ለሶስተኛ ጊዜ በጎርፋ ተጥለቀለቀች የሳውዲ አረቢያ የግንገተኛ አደጋ መከላከል በየቦታው ፈጣን እገዛ እየሰጠ በመሆኑ የሰው ህይወት እስካሁን አልሰማንም

ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት በ10 ወራት 100 ሺህ ኢትዮጵያን ተመልሰዋል አለዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) በአውሮፓውያኑ 2020 በመጀመሪያዎቹ 10 ወራት 100ሺህ ኢትዮጵያ...
02/01/2023

ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት በ10 ወራት 100 ሺህ ኢትዮጵያን ተመልሰዋል አለ

ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) በአውሮፓውያኑ 2020 በመጀመሪያዎቹ 10 ወራት 100ሺህ ኢትዮጵያን ስደተኞች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል አለ።

ድርጅቱ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን ከመዘገብኳቸው 100ሺህ ስደተኞች መካከል ከ71ሺህ በላይ የሚሆኑት የተመለሱት ከሳዑዲ አረቢያ ነው ብሏል።

ይህ አሃዝ ከእአአ 2017 ጀምሮ ከሳዑዲ አረቢያ በግዴታ የተመለሱ ሰደተኞችን ቁጥር ወደ ግማሽ ሚሊዮን ያደርሰዋል ብሏል አይኦኤም።

ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ስደተኞች ወደ አገራቸው የሚመሰሉት ምንም ሳይኖራቸው እና ለከፍተኛ የአእምሮ ጤና መታወክ ተጋልጠው በመሆኑ በአገሪቱ ላይ ጫናን ይፈጥራል ብሏል ድርጅቱ።

ከተመላሽ ስደተኞች መካከል አንድ ሦስተኛው ግጭት ከነበሩባቸው የሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢ በመሆናቸው በተመለሱ ጊዜ መሄጃ አጥተው መጉላለት ገጥሟቸዋል።

በአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች መነሻ፣ መተላለፊያ እና መዳረሻ በሆነችው ኢትዮጵያ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መዳረሻቸውን መካከለኛው ምስራቅ፣ ደቡብ አፍሪካ እና አውሮፓ አድርገው ለስደት የሚነሱባት አገር መሆኗን አይኦኤም ገልጿል።
የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች
የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ የአገር ውስጥ ተፈናቃይ ሆነ ወደ ቀያቸው የሚመሰሉ እና ቀውስ ባጋጠማቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ወደ 20 ሚሊዮን የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን የሰብዓዊ እርዳታ እና ጥበቃ በ2022 አስፈልጓቸዋል ብሏል አይኦኤም።

በአሁኑ ወቅት 2.72 ሚሊዮን የአገር ውስጥ ተፈናቃይ ሰዎች ትግራይ ክልልን ሳይጨምር በ11 የኢትዮጵያ ክልሎች መለየታቸውን የገለጸው ድርጅቱ፤ የሰሜን ኢትዮጵያው እና በሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች ያሉት ግጭቶች እና እንደ ድርቅ፣ ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት የሉ ተፈጥሯዊ አደጋዎች ሰዎችን በዋናነት ከቀያቸው የሚያፈናቅሉ እና እርዳታ ጠባቂ የሚያደርጉ ምክንያቶች ናቸው።

የተፈናቃዮች ከፍተኛ ቁጥር እና በግጭት ምክንያት መሠረታዊ አገልግሎቶች መውደማቸው የሕዝቡን የወደፊት ተጋላጭነት ያመላከቱ ሆነዋል።

የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት
በኢትዮጵያ ለሁለት ዓመታት ሲካሄድ የቆየውን ጦርነት ለማስቆም የሰላም ስምምነቱ መፈረሙ በግጭት ቀጠና ለቆየው አካባቢ የዘላቂ ሰላም ተስፋን ያጫረ ነው ብሏል አይኦኤም።

ህወሓት እና የፌደራል መንግሥቱ በዘላቂነት ግጭት ለማቆም የሰላም ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ በአፋር፣ አማራ እና ትግራይ የነበረው የደኅንነት ሁኔታ መሻሻሉ የሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ እድል የሚከፍት ነው ብሏል ድርጅቱ።

የሰብዓዊ እርዳታ አቅራቢ ድርጅቶች እርዳታ የጫኑ ተሸከርካሪዎች እና በረራዎች እየተከናወኑ በመሆኑ ለረዥም ጊዜ እርዳታ ሳይደርስባቸው ወደ ቆዩ አካባቢዎች መድረስ እየቻሉ ነው ብለዋል።

በአሁኑ ወቅት ላ ሊና በፈጠረው የአየር ንብረት ለውጥ በርካታ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በአስርት ዓመታት ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ድርቅ ያጋጠማቸው ሲሆን 8 ሚሊዮን ሰዎች ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ተጋልጠዋል።

ሶማሌ፣ ኦሮሚያ እና አፋር በከፍተኛ ሁኔታ የተጎዱ የኢትዮጵያ ክልል መሆናቸውን እና በድርቁ ምክንያት 3.5 የጋማ ከብቶች መሞታቸው እና 1.8 ሚሊዮን ሰዎች ደግሞ መፈናቀላቸውን ድርጅቱ ገልጿል።

ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የምግብ እጥረት መኖሩ የሰዎች ስደተን ከፍ እንደሚያደርግ አይኦኤም አመልክቷል።
https://bbc.in/3YVsj5k

Mela Muziqa - Teddy Yo (ቴዲ ዮ) - ወንበርሽ | Wenbersh New Ethiopian Music 2022 (Offical Video)የወንዜልዩ ነሽ አዎ አማላይበውበትሽ ሰው ገዳይየኔ...
01/01/2023

Mela Muziqa - Teddy Yo (ቴዲ ዮ) - ወንበርሽ | Wenbersh New Ethiopian Music 2022 (Offical Video)

የወንዜ

ልዩ ነሽ አዎ አማላይ

በውበትሽ ሰው ገዳይ

የኔ እያሉሽ ያለከልካይ

ስንቱን አየን ባቺ ጉዳይ

እውነት እውነቱን እስቲ ልናገር

ሁሉም ይበል ባንቺ ጥንቅር

ተወል ደናል እኛ ሸገር

እንደሌለው ሆንን ሀገር

እደጊ ብዬ ብዬ ቤቴን ለቀኩልሽ

ያላቀና ጎዳና ሲጠልሽ

እትብቴን አቅረሽ ተፋሽ

ይሁና አንቺን ግን አይክፋሽ

ሰውም አይኖር ያለመሬት

መሬትም አይኖር ያለሰው

ዝም ያለው ልጅ የሸገር ሰው

ወዴት ይሆን ሄዶ የሚያርሰው

አዝማች--- የወንዜ የወንዜ የወንዜ ትርምስ

ጥያቄ ብቻ ንው መልሱ ላይመለስ

የወንዜ የወንዜ የወንዜ አራት ኪሎ

ወንበርሽ ይፋጃል ጠፋ ሁሉን ጥሎ

ያራዳ ልጅ መሆን እድለኛ

የፀዳ ነው ከዘረኛ

ለመጣው ሁሉ ለተረኛ

ማጨብጨብ ነው ለቀማኛ

ሸገር ተወልዶ ማደጉ

የቱጋ ነው አስቲ ጥቅሙ

በስጋት ቤት ማጉረምረሙ

መኖር አፈር እየቃሙ

ይባስ ካምናው ዘንድሮ

ልቤ ከቀዬው ተባሮ

በቃ እሺ ልጀምረፍ ጉዞ

ክፉ ከማይ ከዚ ብሶ

በፍቅር ስኖር ባንቺ ኮርቼ

አላውቅም ነበር ተከፍቼ

ግዜ ጌታ ነው ተገፍቼ

ስደት መረጥኩ ተገፍቼ

አስቤ አላውቅ ባህር ማዶ

ክፋት ሲበዛ ስር ስር ሰዶ

ፍቅር እኛ ጋር ኪስ ግን ባዶ

በዚም ተቀና አይስቁም ወዶ

አዝማች ------

አርንጋዴ ቢጫ ቀይ አርማችን የኛ መመኪያችን

ፍቅር መስጠት ያስተማረችን ሸገር እናታችን

ቀዬ ፈርሶ ህንፃ ቢደረደር ለይቀረፍ ችግር

ሰው አይተካ ዲንጋይ ቢራረብ ጠፍቶ መተሳሰብ

ጎበዝ ንቃ ንቃ ንቃ

ሰግጣ ስቃ ስቃ ስቃ

ከበረች ዝቃ ዝቃ ዝቃ

ሄደች ልቃ ልቃ ልቃ

ሲረኞች አንቺን ለማዋረድ

ሳያውቁሽ ከውጪ ማጎብደድ

ግን ሆነሽ የኣፍሪካችን ዘውድ

ይዘውታል ክፋትን ማላመድ

ስም አወጡልሽ የዳቦ

ዳቦሽን ሳይቀምሱ በጉቦ

ሊበላሽ ካሰበው ተርቦ

ይጠብቅሽ አምላክ አስቦ

አዝማች--- የወንዜ የወንዜ የወንዜ ትርምስ

ጥያቄ ብቻ ንው መልሱ ላይመለስ

የወንዜ የወንዜ የወንዜ አራት ኪሎ

ወንበርሽ ይፋጃል ጠፋ ሁሉን ጥሎ

unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.Copyright©2022: Melamuziqa Records LL...

31/12/2022

Benedict, who has died at his Vatican residence, became the first pope to resign for 600 years in 2013.

ከ166 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ***********************የጉምሩክ ኮሚሽን ከታኅሣሥስ 14 እስከ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ባ...
31/12/2022

ከ166 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
***********************

የጉምሩክ ኮሚሽን ከታኅሣሥስ 14 እስከ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 95.5 ሚሊዮን የገቢ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች እና 70.6 ሚሊዮን ብር በላይ የወጭ፣ በድምሩ ከ166 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች መያዙን አስታወቀ።

በቁጥጥር ሥር ከዋሉት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መካከል አልባሳት፣ ነዳጅ፣ የቁም እንስሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቡና፣ መድኃኒት፣ ተሽከርካሪዎች፣ የመዋቢያ ዕቃዎች የጦር መሣሪያዎች፣ ጫት፣ አደንዛዥ እፆች፣ የምግብ ዘይት እና የተለያዩ ሀገር ገንዘቦች እንደሚገኙበት ኮሚሽኑ ገልጿል።

የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉhttps://www.youtube.com/c/EBCworld/
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉhttps://t.me/EBCNEWSNOW
የተመረጡ አጫጭር የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የቲክቶክ አካውንታችንን ይከተሉ https://www.tiktok.com/

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የሳውዲ አረቢያውን ቡድን አል-ናስርን ተቀላቀለታኅሣሥ 22/2015 (ዋልታ) የ37 አመቱ ፖርቹጋላዊ ኮከብ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ከተለያየ በኋላ ከተለያዩ ቡድኖች ጋር ...
31/12/2022

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የሳውዲ አረቢያውን ቡድን አል-ናስርን ተቀላቀለ

ታኅሣሥ 22/2015 (ዋልታ) የ37 አመቱ ፖርቹጋላዊ ኮከብ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ከተለያየ በኋላ ከተለያዩ ቡድኖች ጋር ስሙ ቢነሳም በመጨረሻም ከሳውዲው ክለብ አል-ናስር መፈረሙ ይፋ ሆኗል።

የሳውዲው ቡድን አል-ናስር ሮናልዶን ለሁለት አመት የሚያቆየውን ውል ማስፈረማቸው የተገለፀ ሲሆን በአመትም 170 ሚሊዮን ፓውንድ እንደሚከፍሉ ተገልጿል።

ይህም የአምስት ግዜ የባላንዶር አሸናፊውን ከማናቸውም እግር ኳስ ተጫዋቾች በላይ ውዱ ተከፋይ አድርጎታል።

"በተለየ ሊግ እና ሀገር ውስጥ አዲስ ልምድ ለማግኘት ጓጉቻለሁ ፣ አል-ናስር ያለው ራዕይ ቀልቤን ስቦታል፤ ቡድኑ የበለጠ ስኬት እንዲያገኝ የበኩሌን እወጣለሁ " ሲል ሮናልዶ ከስምምነቱ በኋላ ተናግሯል።

Address

United

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ZeEthiopia News ዘ-ኢትዮጵያ ዜና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share