1ኛ አማራ/The 1st Amhara

  • Home
  • 1ኛ አማራ/The 1st Amhara

1ኛ አማራ/The 1st Amhara Amhara people voice

13/02/2020

ጌታዬ ሆይ የዘወትር ረሐብና ጥሜ፣ናፍቆትና ህልሜ ካንተ ጋር በህያው ቤትህ መኖር ነውና ጌታዬ ዕድሜዬን በኃጢአት ሳልጨርሰው ባርያህን ወደእቅፍህ ሰብስበኝ፡፡ ሁለንተናዬን ለቅዱስ ፈቃድህ ለየው፡፡ ጉንዳን የምትመግብ ብርታትህ የእኔን ሙት ማንነት ማንሳት ትችላለችና በኃጢአት ሙት የሆንኩ ባርያህን ይህች ብርታትህ ታግኘኝ፡፡ በአይኖቼ ፊት መልካም መስሎ ከሚታየኝ ኃጢአትና በደል አድነኝ፡፡ለራሴ መልካም ካልኩትም ነውር አንተ ታደገኝ
ለዘለዓለሙ አሜን

ስለ አማራ ከማውራትህ በፊት አማራን ማነው ============================ብለህ ጠይቅ ????========የአማራን ህዝብ አፍክን ከፍተህ ለምትሳደብ ሁሉ አንተም ሆንክ አንቺ ወደ...
20/11/2019

ስለ አማራ ከማውራትህ በፊት አማራን ማነው
============================
ብለህ ጠይቅ ????
========
የአማራን ህዝብ አፍክን ከፍተህ ለምትሳደብ ሁሉ
አንተም ሆንክ አንቺ ወደ አማራ ህዝብ ጣት መጠቆም ማለት ምን ማለት እንደሆነ ልንገርህ/ሽ ፦
🔥ይህ ግሩምና ድንቅ የሆነ ህዝብ
ያልሆነልህ ምናለ ?
ያልሰጠህስ ምን አለ ?
🔠ፊደል ቀርጾ ከመስጠት በላይ
👄የምንግባባበት ቋንቋ ከማበርከት የተሻለ
🇪🇹 ከባዕድ ወረራ ነጻ አውጥቶ ሀገር ገንብቶ
ከመስጠት የላቀ ስጦ አለ ?
፩ ፪ ፫ ብለን የምትቆጥርበት ቁጥር ቆጥሮ
ያስረከበ
አማራን የሚሳደቡ አካላት ያኔ ከሚነዷቸው ከብቶች የተሻለ አስተሳሰብ እንዲኖራቸው ደፋቀና ሲል የነበረ ከወርቅም በላይ አልማዝ የሆነና አስተዋይ ፣ ታታሪ ፣ ሰው ወዳድና ስልጡን ህዝብ ነው ።
🔥 ዛሬ ግን ማንም እየተነሳ ለሱ መለወጥና ነጻነት ሲለፋና ሲታትር የነበረን ህዝብ አንተ ምንትስ ብሎ የመሳደብ ብቃቱም ሞራሉም አኖርህም ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 1ኛ አማራ/The 1st Amhara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share