Ethiopian Dj ኢትዮጵያን ዲጀ

  • Home
  • Ethiopian Dj ኢትዮጵያን ዲጀ

Ethiopian Dj ኢትዮጵያን ዲጀ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Dj ኢትዮጵያን ዲጀ, .

02/08/2023

ይህን ፔጂ ሸር ፎሎ አድርጉ

12/07/2022

"ባለ ከዘራው" የጁ ሲገባ ደማቅ አቀባበል እንደተደረገለት ሰማሁ።"የጁ የእግዜር መሀል እጁ" ጀግና መውለድ ብቻ ሳይሆን ጀግና ማክበርም ያውቅበታል።
ዘጠኝ ደጃዝማች የጠመቀውን
የወሌ ፈረስ ጠጣው ብቻውን

የተባለለት የአድዋው ጦርነት አንዱ አብሪ ኮከብ ራስ ወሌ ብጡል አጽመ ርስቱ የጁ ነው። ለበርካታ ዘመናትም የጁን አስተዳድሯል።

ዛሬም ብዙ ሳያወሩና ዝና ሸመታ ሳይኳትኑ የትህነግን ወራሪና ጨፍጫፊ ኃይል የሚፋለሙ የየጁ ጀግኖች አዕላፍ ናቸው። የዉጊያ ጥበበኛው "ባለ ከዘራው" የጁ ሲገባም የህዝብ ፍቅርና አክብሮት ተቀብሎታል።

ኢትዮጵያ የኖረችውና ወደፊትም የምትኖረው እንደ ባለከዘራው ባሉ የቁርጥ ቀን ልጆቿ ነው። ይህንን ዜና ለእነዚያ ሟርተኞችና የፌስ ቡክ ቆርጦ ቀጥሎች ንገሩልኝ።

Al Abebe

11/07/2022
11/07/2022

ሀምሌ 5❗❗
********************
👉 የህዋሃት ውድቀት የተጠነሰሰበት

👉 ሀምሌ 5/ 2008 ከሌሊቱ 10 ሰዓት "የወልቃይት የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ" አባላትን ለማፈንና ወደ ማሰቃያ ካምፖች በሰላም ባስ ጭኖ ለመውሰድ ከመቀሌ የተላከ አፋኝ ቡድን ጎንደር የኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ ቤት ደረሰ።

➢ አፋኝ ቡድኑ:- የኮሎኔል ደመቀን የግቢ በር ቆፈቆፈ

➢ ኮሌኔል ደመቀ:- ''ማን ልበል?''...ብሎ ጠየቀ

➢ አፋኝ ቡድኑ :- '' እኛ ከመንግሥት ተልከን የመጣን ፖሊሶች ነን ክፈት በሩን''..አሉት

➢ ኮለኔል ደመቀ:- "የመንግስት መልዕክኞች ከሆናችሁ ለምን በቀን አትመጡም አሁን ምን ትሰራላቹህ ?? ዙሮ ዙሮ አሁን ጨለማ ስለሆነ አልከፍታቹህም ተመለሱ አላቸው

➢ አፋኝ ቡድኑ :- ይህን ሲላቸው በኃይል እንገባለን ብለው ለመግባት ሲሞክሩ በመካከል አትገቡም በማለት ወዲያውኑ አፋኝ ቡድኑ ተኩስ ከፈተ ፣ መትረጊስ ፣ ድሽቃ የታጠቀው ይህ ቡድን በኮሎኔሉ ቤት የጥይት ናዳ ያወርድ ጀመር

➢ በዚህ ሰዓት ኮለኔል ደመቀ በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ ጥግ ይዞ ጥይቶቹን በቁጥር ደርድሮ ሚስትና ልጆቹን ወደ ጎን አድርጎ ጠላ*ን መጠባበቅ ጀመረ , ወዲያው በአጥር ዘለው የገቡትን 2 የአፋኝ ቡድኑን ታጣቂዎች አስተኛቸው ።ነገሩ ሁሉ በቅፅበት በድፍን ጎንደር ተሰማ።
➢ የአማራ የነፃነት አርበኞች እነ አበራ ጎባው፣ እነ መሳፍንት እና ሌሎችም የጎንደር ጀግኖች ለፍልሚያው ጎንደር ከተማ ገቡ

➢ ደንቢያ ፣ላይ አርማጭሆ እስከ ሶሮቃ ድረስ የአማራ አርበኞች ተጠራርተው
መጡ።

➢ አሁን ጎንደር ቀውጢ ሆነች ፣ በጥይት አረር ተቆላች ፣ የጎንደር አርበኞች ሁሉ < ቃላችን ለሰማይና ለምድር ይሁን > እኛ ሳንሞት ኮሌኔሉን እዚች ምድር ማንም ንቅንቅ አያደርገውም በማለት ጠላትን አሳፈሩ

➢ አንድ ግዜ ብቻ ከ30 በላይ ሆኖ ከመጣው የህዋወት ታጣቂ ውስጥ 11ዱ እስከ ወዲያኛው ተሸኙ፤12ቱ ክፉኛ ቆሰሉ፤ የተቀሩት "አድኑን" ብለው የአማራ ልዩ ሀይልን ተማፀኑ

➢ በመጨረሻም አፍኖ ሊወስድ የመጣ ወንበዴ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ፣ ሽንፈትን ተከናንቦ በአማራ ልዩ ሀይል ታጅቦ ተመለሰ
👉 የሺ አለቃ ደጀኔ ማሩ ጀግንነት ግንባር ቀደም ነው።

👉 ይች ቀን በየአመቱ '' ለመላው አማራ ብሎም ለኢትዮጵያውያን የነፃነት ቀን ናት።
ደርበው አመሸ
============================
ቴሌግራም በርካታ መረጃዎች አሉ👉 t.me/ayuzehabesha

08/07/2022

በአደባባይ በጥይት የተመቱት የቀድሞው የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤይ ሕይወታቸው አለፈ። ሩሲያ ድርጊቱን አሸባሪነት ነው ስትል ተቃወመች።

06/07/2022

ሼር ብታደርጉት❗❗❗❗
ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ❗❗
" ፓርላማ ውስጥ ማቅ ለብሰህ ፣ በግፍ በማንነታቸው ተለይተው ስለ ሚጨፈጨፉ ግፉዓን ያወጣኸውን የተቃውሞ እጅ ትውልድ ሲያስታውስ ይኖናራል፤ በታሪክ ተመዝግቧል :: "
=================={{{{=====
ማሳሰቢያ❗❗👇
በርካታ መረጃዎች በቴሌግራም ቻናላችን አሉ፣ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉 t.me/ayuzehabesha

03/07/2022
29/06/2022

ሰለም ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ዲጄ ተከታዮች ከ 2 ሚሊዮን በላይ ተከታይ ያለው ፔጃችን ስለተዘጋብን አዲስ ፔጂ ከፍተናል ሸር ላይክ እና ጓደኛዎን በመጋበዝ ይተባበሩን ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Dj ኢትዮጵያን ዲጀ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share