የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች - prosperity party fans

  • Home
  • የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች - prosperity party fans

የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች - prosperity party fans እውነትን እንከተል ��

የመንግስት ዝምታ ይበቃል!ሻዕቢያን በመቅበር በጠላቶቻችን የተከፈተብንን የጦርነት ዘመቻ ማክሸፍ ይገባል!
18/11/2024

የመንግስት ዝምታ ይበቃል!
ሻዕቢያን በመቅበር በጠላቶቻችን የተከፈተብንን
የጦርነት ዘመቻ ማክሸፍ ይገባል!

ከ ጠላቶቻችን ጋር ያበረ ሁሉ ጠላታችን ነው ከጠላቶቻችን ጋር አብሮ ሊወጋን የመጣ ግን ትልቅ እና ዋና ጠላታችን ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ መንግስት አስቸኳይ እርምጃ በመውሰድ ሻዕብያን ልክ ል...
18/11/2024

ከ ጠላቶቻችን ጋር ያበረ ሁሉ ጠላታችን ነው ከጠላቶቻችን ጋር አብሮ ሊወጋን የመጣ ግን ትልቅ እና ዋና ጠላታችን ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ መንግስት አስቸኳይ እርምጃ በመውሰድ ሻዕብያን ልክ ልያስገባው ይገባል!!!

የጥፋት እጅ ሊቆረጥ ይገባልየግብፅን ትከሻ ተንተርሶ የጥፋት ሴራ የሚያሴረውን የሸዓብያን የጥፋት እጅ በመቁረጥ የጠላትን አጀንዳ አስፈፃሚውን ሴራ ማክሸፍ ያስፈልጋልጀግናው የሀገር መከላከያችን...
18/11/2024

የጥፋት እጅ ሊቆረጥ ይገባል
የግብፅን ትከሻ ተንተርሶ የጥፋት ሴራ የሚያሴረውን የሸዓብያን የጥፋት እጅ በመቁረጥ የጠላትን አጀንዳ አስፈፃሚውን ሴራ ማክሸፍ ያስፈልጋል
ጀግናው የሀገር መከላከያችን በታጠቀቸው ዘመናዊ ትጥቆች ሻብያን በመቅጣት አላማው እንደማይሳካ ማስተማር አለበት። በሸዓብያ ላይ የመንግስት ዝምታ ተሰብሮ ርምጃ በመውሰድ እባቡን ሻዕብያ ማስወገድ አለበት።

ከጀዋር ጀርባ የተደበቀው ጃል ጀዋር(ጭር ሲል አሎድም)መንግስት በይፋ በሚድያ ለሸኔም ለፋኖም በሩ ክፍት እንደሆነ መግለጹ ሁሉም የሚያቀው እውነት ነው!በአሁን ሰአት ይህንን አጋጣሚ ሸኔዎች እ...
16/11/2024

ከጀዋር ጀርባ የተደበቀው ጃል ጀዋር(ጭር ሲል አሎድም)
መንግስት በይፋ በሚድያ ለሸኔም ለፋኖም በሩ ክፍት እንደሆነ መግለጹ ሁሉም የሚያቀው እውነት ነው!
በአሁን ሰአት ይህንን አጋጣሚ ሸኔዎች እየተጠቀሙበት ይገኛሉ ሰላምን አማራጭ አርገው በሰላምም እጃቸውን እየሰጡ ይገኛሉ ።ይህ ያልተዋጠለት የጥንቱ የደም ነጋዴው ጃል ጀዋር ይሄን ሰሞን የሸኔ ቃል አቀባይ ሆኖ ብቅ ብሏል፡፡ የኦሮሚያ ህዝብ በሰላም ግቡ እያለ በአደባባይ የሚለምናቸዉን ፣ መንግስት የሰላም በሩን ወለል አድርጎ ከፍቶላቸዉ እየተቀበላቸዉ ያሉትን የሸኔ ታጣቂዎችን ከኔ በላይ ለእናነት ብሎ የባጥ የቆጡን እየቀባጥረ ይገኛል፡፡ ይህ ሰዉ በዚህ ልክ ሲዘቅጥ መመልከት ግን አሳፋሪ ነገር ነዉ ፡፡ ታረክ ይመዘግበዋል በትዝብት ይይዘዋል ፡፡

አለሁ አለሁ ባዩ የሻገተ ፓለቲካ አራማጁ ጀዌ ቀዌበኢትዮጵያ ፖለቲካ ከከሰሩ ፖለቲከኞች ምድብ ውስጥ ጀዋር መሃመድ አንዱ ነው:: ከዘመኑ ጋር አብሮ መዘመን ያቃተው እና ከአመፅ ፖለቲካ ሀሳቡ ...
16/11/2024

አለሁ አለሁ ባዩ የሻገተ ፓለቲካ አራማጁ ጀዌ ቀዌ
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ከከሰሩ ፖለቲከኞች ምድብ ውስጥ ጀዋር መሃመድ አንዱ ነው:: ከዘመኑ ጋር አብሮ መዘመን ያቃተው እና ከአመፅ ፖለቲካ ሀሳቡ መላቀቅ ያልቻለው ጀዋር በብዙዎች ዘንድ የነበረው ተቀባይነት ጠፍቷል። ይሄን አምኖ መቀበል ያቃተው ጃል ጀዋር በአዲሱ የስራ ምድቡ የሸኔ ቃል አቀባይ በመሆን ብቅ ብሏል። ድሮም አመፀኛ ከአመፀኛ ጋር ነው የሚስማማው።

የነጃል መሮ ተላላኪውጃል ጃዋር መሃመድ የኦነግ ሸኔ ቃል አገባይ እንደተናገሩት ኦነግ ሸኔ ለ3ኛ ዙር የሰላም ድርድር ፍቃደኝነቱን እያሳየ መሆኑን ጠቁመዉ በኦሮሚያ ክልል እየተደረጉ ያሉ በሰላ...
16/11/2024

የነጃል መሮ ተላላኪው
ጃል ጃዋር መሃመድ

የኦነግ ሸኔ ቃል አገባይ እንደተናገሩት ኦነግ ሸኔ ለ3ኛ ዙር የሰላም ድርድር ፍቃደኝነቱን እያሳየ መሆኑን ጠቁመዉ በኦሮሚያ ክልል እየተደረጉ ያሉ በሰላም ግቡ ያሚል መልዕክት ያላቸዉ ህዝባዊ ሰልፊች ቀልድ እንደሆኑ ተናግሯል፡፡ በዚህ ድርድር ጃዋር መሃመድ ኦነግ ሸኔን ወክሎ ሊሳተፍ እንደሚቸል ይጠበቃል ፡፡

  respect 🙏 💜                                                          ❤️  Abiy Ahmed Ali  ✍️  █▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█┊┊┊▕▔╲▂▂...
15/11/2024

respect 🙏 💜










❤️ Abiy Ahmed Ali
✍️
█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯
┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃
┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃
┈┃⠀╰█▓▒░M░E░▒▓█

የፅንፈኛው ቡድን አባላት እጅ እየሰጡ ነውበምእራብ ጎንደር እንዲሁም በዳንሻ እና አካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፅንፈኛው ቡድን አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ለጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊታችን ...
13/11/2024

የፅንፈኛው ቡድን አባላት እጅ እየሰጡ ነው
በምእራብ ጎንደር እንዲሁም በዳንሻ እና አካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፅንፈኛው ቡድን አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ለጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊታችን እጅ ሰጡ።

በምእራብ ጎንደር እንዲሁም በዳንሻ እና አካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፅንፈኛው ቡድን አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ለጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊታችን እጅ ሰጡ።
13/11/2024

በምእራብ ጎንደር እንዲሁም በዳንሻ እና አካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፅንፈኛው ቡድን አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ለጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊታችን እጅ ሰጡ።

ፋኖ ዝርፊያውን በነፍስ አድን መድሀኒቶች ላይም ደግሞታል ፋኖ ህይወት መንጠቁን ቀጥሏል፤ለጎንደር ደባርቅ ሆስፒታል እንዲሄድ የተዘጋጀ የነፍስ አድን መድሀኒቶች በጎጃም ልዩ ስሙ ሉማሜ የሚባል ...
13/11/2024

ፋኖ ዝርፊያውን በነፍስ አድን መድሀኒቶች ላይም ደግሞታል
ፋኖ ህይወት መንጠቁን ቀጥሏል፤ለጎንደር ደባርቅ ሆስፒታል እንዲሄድ የተዘጋጀ የነፍስ አድን መድሀኒቶች በጎጃም ልዩ ስሙ ሉማሜ የሚባል ቦታ ላይ የፋኖ ሀይል ነን የሚሉ መድሀኒት ወሳጆችን በማገትና በመዝረፍ መድሀኒቶቹ ለታለመለት ሆስፒታል ሳይደርስ እንዲሸጥ አድርገውታል

Follow me ❤                                                   ❤️
07/11/2024

Follow me ❤








❤️

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች - prosperity party fans posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share