Temesgen jenberu

  • Home
  • Temesgen jenberu

Temesgen jenberu for entertain

21/03/2021

አጣዬ ማለት ከዚህ መንግስት ጋር የትግላችን ምእራፍ ማስጀመሪያ
አንድ ቁልፍ ቦታችን ነው!
እናሳምነው ፅጌ ለምን እንደተገደሉ አሁንስ ገባህ?
2011 አጣዬ ላይ የተፈፀመው የኦነግ ጥቃት ለሰኔ 15 መከሰት
መነሻ መሆኑን ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ ??? በወቅቱ ጥቃቱን
ከፈፀሙት የኦነግ ታጥቂዎች በርካታዎች ተማርከው ነበር እነዚህ
ታጥቂዎች ምርመራ ሲደረግ ተልእኮ የተሰጣቸው ከኦህዴድ
ባለስልጣናት እንደሆነ አጋልጠዋል አሳምነው ፅጌ ይሄንን ነገር
ለህዝባችን መናገር አለብን የሚል ውሳኔ ወስኖ እንደነበርና በፖለቲካ
አመራሩ በኩል ይሄ ነገር ከኦህዴድ ጋር ጨርሶ ያቆራርጠናል እኛው
ተነጋግረን እንፈታዋለን ብለው እንዳስቀሩት አሳምነው ፅጌ በወቅቱ
ለአሜሪካን ድምፅ ተናግረዋል ይሄ ነገር የፀጥታ መዋቅሩንና የፖለቲካ
አመራሩን የማይታረቅ ቅራኔ ውስጥ አስገብቷቸዋል ይሄንን
ለማረጋገጥ አሜሪካን ድምፅ ሬዲዮ የአማርኛ ፕሮግራም 2011ላይ
ከአሳምነው ፅጌ ያደረገውን ቃለምልልስ ተመልሳችሁ ማዳመጥ
ትችላላችሁ !!! በሀይሉ በላይ

16/12/2020

ስትጨፈጨፍ ዝም ብሎ፣ ነገ አማራ ክልል መጥቶ ፖለቲካ
አስተምርሃለሁ የሚልህን ፓርቲ አሳፍረህ ላከው" -
ሀብታሙ አያሌው
አማራ ሲጨፈጨፍ እጁን አጣጥፎ የተቀመጠ ሀገራዊ ፓርቲ ነገ
ባህርዳር፣ ጎንደር፣ ወሎና ሸዋ ላይ መሰብሰብ ተከለከልን ብሎ
መግለጫ ቢያወጣ ማንም አይሰማውም። አማራ ሲጨፈጨፍ
ያልደረስክለት፣ አማራ ክልል ሄደህ ፖለቲካ አስተምርሃለሁ ማለት
ለአማራ ህዝብ ትልቅ ስድብ ነው።
ኘሮፌሰር አስራት ወልደየስ ለመጀመሪያ ጊዜ በአማራነት የተደራጁት
የአማራን ህልውና ለማስቀጠል ነው። ሌላ ሚስጥር የለውም።
በመሆኑም አማራ

14/12/2020

ማንኛውም ፍጡር አድኖ ከሚበላው ጠላት ጋር ራስን የመከላከል
ተፈጥሮአዊ ሙከራ ያደርጋል።
የዐማራን ሥጋ የሚመገቡ አካላት በመተከል መኖራቸው ተረጋግጧል

በሰውኛ ደረጃ ለመግለፅ የሚያስጀግረው ሰው ሁነው የሰው ስጋ
የሚመገቡ መሆናቸው ነው።
ሰብዓዊ የሆነውን ጉዳይ ህግ ከማስከበር በላይ ታይቶ መወሰድ
ያለበት ርምጃ ሁሉ መወሰድ አለበት።
ከዚያ በፊት ግን ለምን ከሰው ሥጋ የዐማራ ብቻ እየተመረጠ
እየተበላ እንደሆነ ማብራሪያ ያስፈልጋል ።
የቤኒሻንጉል ተወካዮች ይህንን ማብራሪያ የመስጠት ኃላፊነት
አለባቸው!
ጋዜጠኛ በለጠ ካሳ

04/12/2020

Go to Home
Habtamu Ayalew Teshome
እንደሀገር የተጀመረው የህግ የበላይነት መከበር የሚጠናቀቀው ወያኔ
ትህነግ በሽብርተኝነት ሲፈረጅ ብቻ ነው !!!
*****************
የወያኔ ትህነግን ሽብርተኝነት አምና ያልተቀበለች ሀገር ሽብርተኛንም
ሆነ ሽብርተኝነትን የመቃወም የህግም ሆነ የሞራል ብቃት የላትም።
ወያኔ ትህነግ አስተሳሰቡም፣ አርማውም፣ መላ መዋቅሩም በመላው
አለም ጥቅም ላይ መዋል የለበትም።
በወያኔ ትህነግ ስም የተመዘገበ ማንኛውም ንብረት ምንጩ ዘረፋ
ስለሆነ ተወርሶ ለኢትዮጵያ ህዝብ ገቢ መሆን አለበት።
በአለም ታሪክ የወያኔ ትህነግን ያህል በሰብአዊነት ላይ ወንጀል
የፈጸሙ ግለሰቦችም ሆኑ ቡድኖች አሉ ከተባለ ሁሉም በአሸባሪነት
ተፈርጀዋል።
ስለሆነም ወያኔ ትህነግን አሸባሪ ብላ ያልፈረጀች ሀገር ለዜጎች ክብር
፣ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ሁለንተናዊ ደህንነትና ለሀገር ሉአላዊነት
ደንታ ቢስ ስለሚያደርጋት በራሷ ፈቃድ ታሪካዊ ነፃነቷ እንዲገረሰስና
ክብሯ እንዲደፈር ፈቅዳለች ማለት ነው።
ወያኔ ትህነግን ሽብርተኛ ብሎ ያልፈረጀ ሀገርና ህዝብ ለህግ
የበላይነት መከበር የተከፈለውን ሁሉንም መስዋዕትነት ፈቅዶ ዝቅ
እንዳደረገው (እውቅናና ክብር እንደነፈገው) ይቆጠራል።
እንደሀገር የተጀመረው የህግ የበላይነት መከበር የሚጠናቀቀው ወያኔ
ትህነግ በሽብርተኝነት ሲፈረጅ ብቻ ነው። ይህ ባልሆነበት ነባራዊ
ሁኔታ በግፍ የተከፈተብን ጦርነትና የዘር ጭፍጨፋ እንዳልተጠናቀቀ
ይቆጠራል ።
አቶ አብርሀም አለኽኝ
የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ

01/12/2020

ለኢትዮጵያ ክብር ሲሉ ውድ ህይወታቸውን በመስዋዕትነት
ለከፈሉልን የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ሃይል እና
ሚሊሻ፣ የአፋር ልዩ ሀይልና ሚሊሻ፤ እና ሌሎችም የጀግኖቹ
ልጆችህ ደጀን የሆንከው የኢትዮጵያ በተለይም የትግራይ ህዝብ
ሀገርህ ታፍራና ተከብራ ነፃ ሆና እንድትኖር በደምህ ቀለም
ታሪክህን ደግመህ ደጋግመህ በደማቅ ቀለም ፅፈሃልና
ለዘላለም ክበርልኝ።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Temesgen jenberu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share