![ይድረስ መተከል ዞን ለተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ማሙሽ አያና የግልገል በለስ ከተማ አስተዳደር መረጃ አካል ሆኖ የኮማንድ ፖስት ራዕይ ና ተልዕኮ ወደ ጎን በመተው ለፀጥታ ችግር አባባሽ ናቸው የ...](https://img4.medioq.com/281/944/469366172819449.jpg)
28/10/2024
ይድረስ መተከል ዞን ለተቋቋመው ኮማንድ ፖስት
ማሙሽ አያና የግልገል በለስ ከተማ አስተዳደር መረጃ አካል ሆኖ የኮማንድ ፖስት ራዕይ ና ተልዕኮ ወደ ጎን በመተው ለፀጥታ ችግር አባባሽ ናቸው የተባሉ ግለሰቦች እያሉ ኮማንድ ፖስት በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነት እንዳይኖረው ዘንድ ንፁሀን ግለሰቦችን በግለሰብ ቅም በቀል እንድህ ታሰሩ እያደረገ ይገኛል ለዚሁም ማሳያ በዛሬው ቀን ምንም ከፀጥታ ችግር ጋር ግንኘነት የለላቸውን ግለሰቦችን በአሳሳች መረጃ እያሳሰረ ይገኛል ።