Mame Abshiru Meshala

  • Home
  • Mame Abshiru Meshala

Mame Abshiru Meshala Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mame Abshiru Meshala, .

01/06/2022
05/06/2021

Ijifannoo guddaadha.! Warri hojii koo kana faana kallattii garaagaraan dhamaatan,warrii daawwachun sa’atti 23 keessaattii view 300,000 akka ilaalu gootan hundi galatoomaaaaaaaaaaaa!!!

04/05/2021
21/03/2021

Walloo

17/03/2021

ለኢትዮጵያ መንግሥት
-----
አሁን የእጩዎች ምዝገባ ተጠናቋል አይደለም? ኸላስ! ጀዋርን ፍታው። አሁን ለምርጫው የሚያሰጋህ ሰው አይደለም። ስለዚህ ፍታውና ከውጪ የሚመጣብህን ጫና ለመቋቋም ሞክር። ሌሎች የፖለቲካ እስረኞችንም ፍታቸው።

ይህንን ማድረግ ጥቅሙ ላንተና ለሀገሪቱ ጭምር ነው። ዝርዝሩን በተለያየ ጊዜ ስለገለጽኩ አልደግመውም። አንድ ነገር ብቻ ልድገም። ጀዋር ባይታሰር ኖሮ ወያኔ በአሉላ ሰለሞን በኩል ዶላሩን እየረጨ አስጨፋሪዎቹን አሰልፎ አያላግጥብንም ነበር።
-----
ለሌሎቻችሁ!

ብዙ ሰው ስለጀዋር ያለው perception ትክክል አይደለም። አንድ ነገር ልንገራችሁ። ጀዋር የፖለቲካ አክራሪ አይደለም። ከብዙ ፖለቲከኞች በበለጠ ሁኔታ moderate ነው። ለኦሮሞ ህዝብ መብት ሲከራከር የሌሎች ህዝቦች መብት እንዲደፈጠጥ ሰብኮ አያውቅም። ለዚህም ንግግሩን በጥሞና መስማት ያስፈልጋል።

እርግጥ ጀዋር ስህተቶች ነበሩት። ለምሳሌ የዛሬ ዘጠኝ ዓመት ገደማ የተናገራት ንግግር ብዙዎችን አስቀይማለች። ያኔ ሁላችንም "እንደዚህ አይባልም፣ ተሳስተሃል፣ ይህ ንግግር ህዝብን አለማክበር ነው" ብለን ወቅሰነዋል። እርሱም ስህተቱን አምኗል። ይሁንና በሂደት አቅሙን እያጎለበተና ራሱን እያሻሻለ መምጣቱ የማይካድ ነው። "ጀዋር ጀዋር ጀዋር" እያሉ ልጁን እንደ ሸይጣን ሲስሉ የነበሩት ብዙ ደጋፊ ማፍራቱ ያስበረገጋቸው ፖለቲከኞች ናቸው። ስለዚህ "ጀዋር ይፈታ" ማለታችንን በመጥፎ እንዳታዩት ያስፈልጋል።
------
አንድ እውነት ደግሞ ልገልጽ።

ቅንነት፣ ፍቅር፣ መግባባትና ጠንካራ የስራ ባህል ካለ የአርሲ ክፍለ ሀገር ብቻ ከኢትዮጵያ አልፎ መላውን ምሥራቅ አፍሪቃን መመገብ ይችላል።

Free Jawar Mohammed
Free Jawar Mohammed
Free Free Free

02/03/2021
07/09/2020

"አፄ ቴዎድሮስን እንደ ጀግና ግራኝ አህመድን እንደወራሪ አድርጎ ሲተረክለት በጫንቃው ተሸክሞ የኖረ ትውልድ ነበር። ነገር ግን ይሄ ትውልድ ይሄንን ትርክት የሚሸከም ጫንቃ የለውም።"
ቤተልሔም ታፈሰ በOMN ቃለ መጠየቅ የተናገረችው

23/06/2020

Mee kana laalaa!

"Waan ajaa'ibaa

Manguddoon asiin gadi kun jiraataa godina booranaa aanaa gomoolee ganda dhaddacha quufatti umriin isaa akkuma argitan kana nama baay'ee guddaa dha. warri isaa beeku umuriin isaan dhibba ni tahaa jedhuu. Ammaa nama kana shanee nyaachifta deeggarta jedhaani mana hidhaa keessatti daraara jiru"

22/05/2020

,

21/05/2020

የዚህ መኪና ባለቤት አንዲት እህት ናት።በእምነት ክርስቲያን ናት።ዛሬ ልክ 1:30 ላይ መኪናውን ይዛ እንደመጣች በከፍተኛ ደስታ "እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል።ከመኪና እማልወርደው ከስራ እየመጣሁ ስለሆነ ነው እባኳችሁ እቺን ብር ሰደቃ አውጡልኝ " በማለት 3000 ሺ ብር ሰጥታን ሄደች።
ምንም እንኳን ይህ ፕሮጀክት በዚህ መልኩ የሚሰራ ባይሆንም።ይህቺን ፍፁም ቅን የሆነች እህት ሳናመሰግን አናልፍም።

21/05/2020

Yaa rabbi soomana keenya nurraa qeebali milkii biyya lammanii nu waffaqi

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mame Abshiru Meshala posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share