General Mussa Abdella

  • Home
  • General Mussa Abdella

General Mussa Abdella ሰውነት ከሁሉም ይቀድማል!

  😎❤  🔥🔥
17/05/2024

😎❤

🔥🔥

                                               ̇ke4li̇kes
06/05/2024

̇ke4li̇kes

''እውነት እና ጨረቃን በፍፁም ልንደብቃቸው አንችልም።'' Generąl M***a ስለ ኮብላይ ለምን ታወራላችሁ ተብሎ የሰው ልጅ ያለምክንያት የምታሰርበት ዘመን ላይ ደርሰናል መኖር ደጉ ገና ...
19/12/2023

''እውነት እና ጨረቃን በፍፁም ልንደብቃቸው አንችልም።'' Generąl M***a

ስለ ኮብላይ ለምን ታወራላችሁ ተብሎ የሰው ልጅ ያለምክንያት የምታሰርበት ዘመን ላይ ደርሰናል መኖር ደጉ ገና ብዙ ነገር እናያለን ኢንሻአላህ🙄🤔🤭
እንደውም ለዜጎቻችሁ ተቆርቋሪ እናንተ ናችሁ ብሎ መንግስት ሊያበረታታቸው ወይም ሊሸልማቸው ይገባ ነበር።
የወንድሞቻችን ህይወት በከንቱ ሜዳ ላይ በግፍና በአሰቃቂ ሁኔታ ለምን ይጠፋል ብለው የሰብዓዊነት ተምሳሌት የሆኑትን ወጣት አብደላ ሮብሌንና ወጣት ኑሩ አሊን ከልብ እናመሰግናለን።
የወጣቶች እስራት ለአገራዊ አንድነታችን ጠንቅ ነው።
'' _እነዚያ በዱንያ ላይ ሰዎችን ያለ ፍትህ የሚቀጡ አላህ ይቃጣቸዋል''። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ኢማሙ ሙስሊም መፅሐፍ 45 ሀዲስ 157_
✌️✌️ፍትህ ለወጣቶች✌️✌️

Edde nanim qafar qunxaaneyta hinnay, Qafar giclaaba yaxeen wakti kinnim asmata✌️.. tanim nableeh, edde cabtam ablenno☝️ ...
01/09/2023

Edde nanim qafar qunxaaneyta hinnay, Qafar giclaaba yaxeen wakti kinnim asmata✌️
.. tanim nableeh, edde cabtam ablenno☝️

ትናንት ያልነው... ዛሬም እያልን ያለነው...ነገም የምንለው ይኸው ነው‼  በመሆኑም ህገወጥ የሞኖፖል አገዛዝን እና የሌቦች የጥቅም ትስስር አጥብቀን እንቃወማለን✊ፍትህ ለሰፊው አፋር ህዝብ ...
01/09/2023

ትናንት ያልነው...
ዛሬም እያልን ያለነው...
ነገም የምንለው ይኸው ነው‼

በመሆኑም ህገወጥ የሞኖፖል አገዛዝን እና የሌቦች የጥቅም ትስስር አጥብቀን እንቃወማለን✊

ፍትህ ለሰፊው አፋር ህዝብ ✌🔥
!!!

አቶ አበባወ ደሰታና ግብረ አበሮቹ ነባሩንና በፌደራል ደረጃ ህጋዊ እውቅና ያለውን  #የዶቢ ጨው አምራቾች ማህበርን አፍርሰውና  #የራሳቸው ማህበር በማህበሩ ላይ ህገ ወጥ በሆነ መንገድ መደረ...
24/08/2023

አቶ አበባወ ደሰታና ግብረ አበሮቹ ነባሩንና በፌደራል ደረጃ ህጋዊ እውቅና ያለውን
#የዶቢ ጨው አምራቾች ማህበርን አፍርሰውና #የራሳቸው ማህበር በማህበሩ ላይ
ህገ ወጥ በሆነ መንገድ መደረብ ብቻ ሳይሆን መመስረት የፈለጉበት ዋነኛ ምክንያት

1). አቶ አበባው ደስታ ያለበትን የዶቢ ጨው አምራቾች ማህበር ወዝፍ እዳን ላለመክፈል ነወ።

2) የዶቢ ጨው መሬት ባለቤት የሆነውን የአፋር ህዝብ ላይ የኢኮኖሚም የሞራልም
ቀውስና ኪሳራ ለማድረስ ነው።

በዚህም ምክንያት ብዙ ወገኖቻችን ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል፣ የኢኮኖሚም
ለሞራልም ኪሳራ ዳርጓቸዋል።

በመሆኑም በአቶ አበባው ደስታ በፈጠረው ቀውስ ምክነያት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የፌደራሉ መንግስት አስቸኳይ መፍትሔ ይሰጥ ዘንድ
አጥብቀን እንጠይቃለን።

Yinah   & Mahami Ziyach  ALF MABRUUUK❤😘❤
14/08/2023

Yinah & Mahami Ziyach ALF MABRUUUK❤😘❤

06/06/2023

በታሪክ ትልቁ ሶላት አልጀናዛ
----------------//-------------
# ሱልጧን ሱለይማን አልቃኑኒ ከእለታት በአንዱ ለሊት ህልም አዩና ተደናግጠው ከእንቅልፋቸው ተነሱ።ዘባቸውን ተጣርተው ፈረስ እንዲያዘጋጅላቸውና ሲነጋ ጎዳና ላይ ወጥተው የህዝቡን የቀን እንቅስቃሴ ማየት እንደሚፈልጉ አስረዱት

ከነጋ በኋላ በተዘጋጀላቸው ፈረስ ብቻቸውን ጎዳና ላይ በመውጣት የህዝቡን እንቅስቃሴ መቃኘት ጀመሩ። በዚህ ጊዜ አንድም ሰው ያልተከተለው አንድ ጀናዛ በጎዳናው ላይ ሁለት ሰዎች ብቻ ወደ መቃብር ሲወስዱት ተመለከቱ

ሱልጧን ሱለይማንም ቀርብ ብለው ይሄ ብቻውን ወደ መቃብር የሚሸኘው ጀናዛየማነው? ብለው ሲጠይቁ ይሄማ ዝሙተኛና ኸምር ጠጪ ከሚስቱ ውጭ ልጅም ሆነ ቤተሰብ የሌለው ግለሰብ ጀናዛ ነው። ስለዚህ የዚህን ዝሙተኛ እና መጠጥ ጠጪ ጀናዛ ማንም ሰው ሊሸኘውና ሊሰግድበት ፍቃደኛ የሆነ ሰው የለም አሏቸው።

ሱልጣን ሱለይማንም በጣም ተቆጡ ይሄማ እንዴት ይሆናል የሙሀመድ ኡመት አይደለምን? ይሉና ጀናዛውን ተሸክመው ወደ ባለቤቱ ይመልሱታል። እዛም እንደደረሱ በዚህ ጊዜ የሟቹ ባለቤቱ እጅግ አዝና ታነባለች ።ሱልጣኑም በመገረም እንዴት እንደዚህ ታለቅሻለሽ ባለቤትሽ ዝሙተኛና መጠጥ ጠጪ አልነበረም አንዴ? ይሏታል።

የሟች ሚስትም የሚጠይቃት ሰው ሱልጣን ሱለይማን መሆናቸውን አታውቅም ባለቤቴ አላህ ይዘንለትና አላህን የሚፈራ ነበር ልክ እንደሱ አላህን ፈሪ ልጅ ይመኝ ነበር ነገር ግን ሞት ቀደመው ትላቸዋለች

ሱልጣኑም ባለቤትሽ ከዝሙተኝነቱና ከጠጪነቱ ውጭ ምን የተለየ ነገር ይሰራ ነበር ሲሉ ጠየቋት? ሚስትም ባለቤቴ ሁልጊዜም በየመንደሩ እየዞረ መጠጥ ወደሚገኝበት ቦታ በመሄድ መጠጦችን በብዛት በመግዛት ወደ ቤት ያመጣና ግቢ ውስጥ ባዘጋጀው ጉድጓድ ውስጥ ይደፋውና አልሀምዱሊላህ ዛሬ ለብዙ ሙስሊም ወጣት ወንድሞቼ ብዙ ወንጀልን ቀነስኩላቸው እያለ ጌታውን ያመሰግን ነበር

ቀጠለችና ባለቤቴ ሁልጊዜ ምሽት በሆነ ቁጥር ወደ ሴተኛ አዳሪዎች መንደር በመሄድ ለብዙ ሴተኛ አዳሪዎች ዝሙት ሰርተው የሚያጋኙትን ሙሉ የቀን ገቢያቸውን ክፍያ ከሰጣቸው በኋላ ወደቤታቸው እንዲመለሱ ያደርግና እቤቱ መጥቶ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ለብዙ ሙስሊም ወጣት ወንድሞቼ የዚናን ወንጀል ቀነስኩላቸው እያለ ጌታውን ያመሰግን ነበር

እኔም ሰዎች ከላይ የምትሰራውን ብቻ ነው የሚመለከቱት አንድ ቀን መሞትህ አይቀርም ያኔ ጀናዛህን አጥቦ ሶላተል ጀናዛ የሚሰግድብህና የሚቀብርህ አንድም ሰው አታገኝም እለው ነበር አለች ።

እሱም እያላሰቀ ጀናዛየን ሱልጣን ሱለይማን አጥቦ በጀናዛዬ ላይም ሱልጣን ሱለይማን ከእነ ሰራዊቱ እና ከታላላቅ የሀገሪቱ ሼኮች ጋር ሆኖ የሀገሪቱ ሁሉም ሙስሊሞች ሲሰግዱብኝ ታያለሽ እያለ ይነግረኝ ነበር ።በማለት የባሏን የህይወት ታሪክ አጠገቧ ለቁመው ሰው ትነግረዋለች

ሱልጣን ሱለይማንም ከልቡ በማልቀስ አዎ ልክ ነው እኔ ሱልጣን ሱለይማን ነኝ፣ እኔው እራሴ ጀናዛውን አጥበዋለሁ ይለና የዚህን ምርጥ የአላህ ባሪያ ጀናዛ እራሱ ካጠበ በኋላ፣ ለሀገሪቱ ሙሉ ሰራዊት፣ባለስልጣናት፣ ለሀገሪቱ መሻኢኾች እና ለሀገሪቱ ሙስሊሞች በሙሉ ትዕዛዝ በማስተላለፍ በዚህ የአላህ ባሪያ ጀናዛ ላይ ለመስገድ እንዲገኙ በማድረግ ሱልጧን ሱለይማን አልቃኑኒ በታሪክ ትልቁን ሶላተል ጀናዛ በዚህ ድንቅ የአላህ ባርያ ላይ አሰገዱ ።

Hijra Tube ኢስላማዊ ድህረ ገፅ

20/09/2022

On September 9, 1990, The former President Samuel K. Doe on a visit to the Port of Monrovia was captured, tortured, mutilated and finally executed by psychop...

Hassen Med Etro Alf Mabruk Habib❤️😍
18/09/2022

Hassen Med Etro Alf Mabruk Habib❤️😍

16/09/2022
04/09/2022
02/09/2022

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when General Mussa Abdella posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to General Mussa Abdella:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share