Wafa Ethio Media

  • Home
  • Wafa Ethio Media

Wafa Ethio Media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wafa Ethio Media, Media/News Company, .

14/06/2022
28/05/2022

የዘንድሮ ነገር ጠፋ መላቅጡ
ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ስልጣን ላይ ቢወጡ
ኡስታዞች ተቀምጠው ዲያቆናት ተቆጡ🙌

27/05/2022

አንተ ሙስሊም አትነቃም ወይ ! በመጅሊስ ስም የተደገሰልህ ክፍፍል'ና እልቂት ከባድ ነው። እስከአሁኑ ከገባህበት ችግር የበለጠ ከፊትህ እየጠበቀህ ነው። ዛሬ ነገ ሳትል መፍትሄ ካልሰጠህው ይዞህ ነው የሚጠፋው። እምነትህ'ና ተቋምህ ማንም እጁን እየዘረጋ የሚዘግነው የአደባባይ ላይ የመንገድ ስጥ ሆኖልሃል። ደስ ያለው ያሻው እየዘነገ ያሻውን እየበተነ ያልፋል። ሰብሳቢዬ ነው ያልከው ለማንም መንገደኛ ክፍት አድርጎ አሳልፎ ሰጥቶሃል። እራስህን ካልተከላከልክ ከዚህ በበለጠ ተበታትነህ ማለቅህ ነው። ጉዳይህ የማይመለከታቸው ከጎን ሆነው የሚያጋግሉት አካላት በዝተዋል። እነዚህ ሰዎች ለማንም ለየትኛውም ሙስሊም አዝነው እንዳልሆነ ግልፅ ነው። የሙስሊሙ አንድ መሆንን ስለማይፈልጉት እንጂ። ዲ/ን ሆኖ ስለሙስሊሙ ተቋም ተጨንቆ 'ነባሩ እስልምና...' ምናምን ሲልህ እያደነቀህ አይደለም። እየናቀህ እንጂ። ትላንት እንደፈለኩት እንደማደርግህ ሁንልኝ እያለህ ነው። የአንተ ጥያቄ በእኔ በኩል አልፎ እንደኔ ፍቃድ ይወሰን እያለህ ነው። አንድ ግራ የገባው ጋዜጠኛ 'ሙፍቲን አትንኳቸው በቃ...' የሚልህ ለአንተ አዝኖ ሳይሆን .... ለእኔ የሚመቸኝ አመራር ባለበት ይቀመጥ እያለ በሌላ ቋንቋን እየነገረህ ነው። ባሪያነት ያምርብኛል ብለህ ካልሆነ ይሄ ሳይገባህ ቀርቶ እንደማይሆን አይጠፋኝም። ላስታውስህ ብዬ እንጂ ! እነሱ ይሄን ሁሉ የሚያደርጉት እንዲሁ አይደለም። ከሀገር ውስጥ እስከ ውጪ ያሉት ተናበው ነው እየሰሩ የሚገኙት። እኛስ ?
እኛ ግን በቀልድ አስታከን የእነሱን ሃሳብ ከማስፋፋት'ና ክፍተት ከመፍጠር ውጪ ምን አደረግን ? የዛሬ የሙፍቲን መግለጫ የሰማ ነገ በየመስጂዱ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ለመገመት አይከብደውም። ታዲያ ይሄን እልቂት ለማስቀረት መስራት አይቀድምም ወይ። እነዚህ ሰዎች በድጋፍ ስም ሙፍቲ እየገፉ እየገፉ አምጥተው 'እያንዳንዱ ሙስሊም የሆነ ሰው ወንድም ሴቱም ለሃይማኖቱ ሊነሳ ይገባዋል። ለሃይማኖቱ ሊቆም ይገባዋል። መስጂዶችን ሊያስከብር ይገባዋል። ከአሁን በኋላ እኛ ቆርጠናል። አውቀናል። እርምጃ መውሰድ የእኛ ፋንታ ነው። ተነሱ ነው የምንለው...' እስከማለት አድርሰዋቸዋል። ማን ማን ላይ እንደሚነሳ ፣ ማን ከማን መስጂዱን እንደሚጠብቅ ፣ ማን ማን ላይ ተነስ
እንደተባለ ግልጽ ነው። ነገ ይሄ ንግግር ሰሚ አግኝቶ ጥሪ የተላለፈለት ወጣት 'ሆ..' ብሎ ወጥቶ ደም ሲፋሰስ .... 'ነባሩም አዲሱንም እስልምና...' የሚያስታውሳቸው አይኖርም። እራሳቸው ሙፍቲም ከወንበራቸው ላይ አይገኙም። ይሄ ሁሉ ውርደት ከመከሰቱ'ና ሙስሊሙ ወደ እርስ በእርስ እልቂት ከመግባቱ በፊት ነገሮችን አርግቦ ወደ ትክክለኛው መንገድ ለመምጣት ሁሉም መክፈል ያለበትን ከፍሎ ወይ በትግል ፣ አሊያም በህግ ተይዞ ጉዳዩ እልባት ሊሰጠው ይገባል።
@ሙስተጃብ ነኝ

12/05/2022

ጁንታ እየመጣች ነው ታጠቅ በል ወሎ

15/02/2022

በቅርብ ቀን ይደገማል ጆ ባይደን አላርፍ ካለ

27/11/2021

በእናት ኢትዬጲያ ቀልድ የለም

ሰበር ዜናከእንግዲህ እኔ መከላከያን በግንባር ሆኜ ለመምራት ከነገ ጅምሮ ወደ ትግሉ ሜዳ እዘምታለሁ። ታሪክ ከሚያደንቃቸው የኢትዮጵያ ልጆች አንዱ ለመሆን የምታስቡ ሁሉ ለሀገራችሁ ስትሉ ዛሬው...
22/11/2021

ሰበር ዜና
ከእንግዲህ እኔ መከላከያን በግንባር ሆኜ ለመምራት ከነገ ጅምሮ ወደ ትግሉ ሜዳ እዘምታለሁ። ታሪክ ከሚያደንቃቸው የኢትዮጵያ ልጆች አንዱ ለመሆን የምታስቡ ሁሉ ለሀገራችሁ ስትሉ ዛሬውኑ ተነሡና፤ ግንባር ላይ እንገናኝ፡፡ "

የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ
ጠ/ሚር አብይ አህመድ

ሱሌማን አብደላ

22/11/2021

ምን አለ ጀግናው ምን አለ ሀገሬን ለሰው አልሰጥም አለ።
Abiy Ahmed Ali
ሚሊየኖች ከጎንህ ነን

20/11/2021

አማራ ክልል መልሶ ለማገገም 40 አመት ይፈጃል እያሉ ነው። ወሎዬ ነቃ በል 95% የወደመው ወሎ ነው። ለመልሶ ማቋቋሚያ በጀት ሲደለደል "አማራ" በምትለው ሽፋን ለመሞጭለፍ የተዘጋጀውን ነቅተህ ጠብቅ‼

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wafa Ethio Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share