Ankobre times

  • Home
  • Ankobre times

Ankobre times Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ankobre times, Media/News Company, .

12/03/2022

የዚች ልጅ ቤተሰቦች እዲገኙ ወይም ለሚያውቃት ሰው እዲደርስ ሸር ሸር እድታደርጉት በፈጣሪ ስም እለምናቹሀለሁ !!!

እህታችን በድገተኛ ህመም ሂወቷ ካለፈ ዛሬ አራትኛ ቀኗ ነው እስካሁን ድረስ የቤተሰቦቿን አድራሻ ማወቅ አልተቻለም።
አከራዋን ስጠይቃቸው 2 ልጅ እዳላትና (የራያ ) ልጅ ነኝ እዳለቻት ነግራኛለች አብረዋት ለሚኖሩት ደግሞ ለአዳንዶቹ (የወልዲያ) ልጅ ነኝ፣ ለሌላወቹ ደግሞ ( የጎንደር ) ልጅ ነኝ ትላቸው ስለነበር የቤተሰቦቿን አድራሻ ማወቅ አልተቻለም።

ይች ልጅ ቤተሰቦቿን ለመርዳትና ሰርታ ሂወቷን ለመቀየር ወደ አረብ አገር ዱባይተሰደደች። ዱባይ በኩትራት ቤት እየሰራች እያለ የሚጥል በሽታ ስለነበረባት አሰሪዋ እደዚህ እየሆንሽ እኔጋ አላሰራሽም ደስ አለሽ ቦታ በውጭ ስሪ ብላ ስታሰናብታት እህታችንም እደማንኛውም ሰው በውጭ ለመስራት ታክሲዋን ይዛ አበሻ አለበት ሰፈር አድርሰኝ ትለዋለች ባለታክሲውም ወደ አጅማን ያመጣና አበሻ አለበት ቦታ ይጥላታል፣ ታክሲው ካደረሳት ቦታ ተቀምጣ አበሻ ስትጠብቅ አበሻ ታገኝና አዲስ እደሆነችና የጃዛ ቤት እደምትፈልግ ስትነግራቸው ልጆቹም ነይ ከኛጋ ብለው ይወስዷትና የጃዛ ቤት ከልጆቹ ጋር እየኖረች እያለ ስራ ታገኝና እመዳም ቤት እየሰራች እያለ march 7/20014 በፊት ያሰቃያት የነበረው በሽታዋ ይነሳባትና ያማታል ። ሁኔታዋን ያዩ አሰሪዎቿም ወደ እጃዛ ቤቷ አድርሰዋት ይመለሳሉ አከራዋም ደጋግፋ ወደቤት ታስገባትና ታስተኛታለች ጠዋት ላይ ሲነሱ መናገር አትችልም አከራዋ ለሰኮሪቲ በመናገር አምቡላንስ ተደውሎ መተው አጅማን sheikh khalifa hospital ቢወስዷትም ልጅቱ መትረፍ አልቻለችም።

እስካሁን ድረስ አስከሬኗ ወደ አገር እዲገባ በቅርበት የሚከታተል ሰው ባለመኖሩ የኢትዮጲያ ኢምባሲም ሆነ
ኮሚኒቲ መረጃው ደርሷቸው እያለ ዝምታን መርጠዋል።

Ⓒ//ማርቆስ የጊዮን ልጅ🙏

23/01/2022
እንሳሮ ሸዋ አማራ ፋኖ በስልጠና ላይ የነበሩ ፋኖዎች በዛሬው እለት ተመርቀዋል🥰❤ የኔ ጀግኖች ፋኖ የአማራ አለኝታ💪
26/12/2021

እንሳሮ ሸዋ አማራ ፋኖ በስልጠና ላይ የነበሩ ፋኖዎች በዛሬው እለት ተመርቀዋል🥰❤
የኔ ጀግኖች ፋኖ የአማራ አለኝታ💪

26/12/2021

አላፊ አግዳሚውን የሚለው በሞቴ
ከትልቁ ግዛት ሸዋላይ ነው ቤቴ

#መሬ♥

የምንታገለው የምናፈሰው ደም፣ለስረአቱ እጅ ለሰው ለውጥ አይደለም ።ብለን ቆርጠን በተነሳን ስአት  #ፋኖነት!
24/12/2021

የምንታገለው የምናፈሰው ደም፣
ለስረአቱ እጅ ለሰው ለውጥ አይደለም ።
ብለን ቆርጠን በተነሳን ስአት #ፋኖነት!

እዲህ ጨሶ ጨሶ የተነሳ እድሆን፣ማደርያው ጫካነው አንበሳና ዝሆን!ሸዋየው ፋኖነት
23/12/2021

እዲህ ጨሶ ጨሶ የተነሳ እድሆን፣
ማደርያው ጫካነው አንበሳና ዝሆን!
ሸዋየው ፋኖነት

ይታገስ እሸቴ ሞተ ያለው ማነውዛሬም ሙሉ ሸዋ እንደታጠቀ ነው✊የሸዋ ፋኖ አባሎች ከሸዋ እስከ ወሎ ግንባር ጀብድ ሲሰሩ ቆይተዋል ዛሬ በደብረብርሀን አቀባበል እየተደረገላቸው ነው       እን...
18/12/2021

ይታገስ እሸቴ ሞተ ያለው ማነው
ዛሬም ሙሉ ሸዋ እንደታጠቀ ነው✊

የሸዋ ፋኖ አባሎች ከሸዋ እስከ ወሎ ግንባር ጀብድ ሲሰሩ ቆይተዋል ዛሬ በደብረብርሀን አቀባበል እየተደረገላቸው ነው

እንኳን ደና መጣችሁ ጀግኖቼ🥰

ወንድልጅድልያደርጋል የሀገርን ሰንደቅ ይተክላል ተባለልሽ ደመላሿ ወልዲያ
18/12/2021

ወንድ
ልጅ
ድል
ያደርጋል የሀገርን ሰንደቅ ይተክላል ተባለልሽ ደመላሿ ወልዲያ

14/12/2021
14/12/2021
በሸዋሮቢት ሳላይሽ ላይ ዘጠኝ አሸባሪዎችን በመግደል በክብር የተሰውት ጀግና አባት እና ልጅ እሸቴ ሞገስ እና ይታገስ እሸቴ ሽኝት
14/12/2021

በሸዋሮቢት ሳላይሽ ላይ ዘጠኝ አሸባሪዎችን በመግደል በክብር የተሰውት ጀግና አባት እና ልጅ እሸቴ ሞገስ እና ይታገስ እሸቴ ሽኝት

ይመጣ እንደሆነ የሸዋ ልጅ ይምጣ ባለ አጭር ምንሽር ባለካኪ ቁምጣ  በስልጠና ላይ የነበሩ ምንጃር ሸዋ ፋኖዎች  በትላንትናው እለት ተመርቀዋል አስማረ ብርጌድ በመባል ተሰይመዋል
13/12/2021

ይመጣ እንደሆነ የሸዋ ልጅ ይምጣ
ባለ አጭር ምንሽር ባለካኪ ቁምጣ

በስልጠና ላይ የነበሩ ምንጃር ሸዋ ፋኖዎች በትላንትናው እለት ተመርቀዋል አስማረ ብርጌድ በመባል ተሰይመዋል

አዝማሪው መንግስቱ ዘገዬ በሽታው አገርሽቶበታል (ሼር ይደረግ) የሚጮህ ውሻ አይናከስም🤯ትናንት የደሴን አማራ ከቀበሩት ወያኔዎች ከነ ብርሃኔ ወርቅ ቤት፣ አረፋይኔ፣ ግርማ ጋራዥ፣ ቴዲ ሲልቨር...
12/12/2021

አዝማሪው መንግስቱ ዘገዬ በሽታው አገርሽቶበታል (ሼር ይደረግ) የሚጮህ ውሻ አይናከስም🤯
ትናንት የደሴን አማራ ከቀበሩት ወያኔዎች ከነ ብርሃኔ ወርቅ ቤት፣ አረፋይኔ፣ ግርማ ጋራዥ፣ ቴዲ ሲልቨር . . . ወዘተ ጋር በመሆን "ወሎን ከአማራው ለመነጠል" በሚል የሚል አደገኛ ፀረ አማራ ህቡዕ አደረጃጀት ፈጥሮ የደሴን አማራ በዛራም የጫት መንፈሱ ሲያውክ የኖረው መንግስቱ ዘገዬ ዛሬም ከአዕምሮ ውሱንነት በሽታው ያገገ አይመስልም።
ለአማራ ወገኑ ነፍሱን ለመስጠት ተራራ አቋርጦ የመጣውን የአማራ ፋኖ ዛሬም በለመደ ምላሱ መዝለፉንና ማንቋሸሹን ቀጥሎበታል። ትናንት ከወያኔዎቹ ጋር አብሮ እንጅ አይደለህም እያለ ለእርድ ሲያመቻቸው የነበረውን የደሴ አማራ ዛሬም በሌላ ዙር እያለ አማራን በአማራ ላይ የማነሳሳት እኩይ መርዛም ሴራውን ቀጥሏል።
የደሴ ከተማ ህዝብ ይሄን ዘመኑን ያልዋጀ ጸረ አማራ ዛራምና የአዝማሪ ልጅ እስከምን ድረስ እንደምታስታምመው አላውቅም።

የሸዋ ይፋት አማራ ፋኖ ይታገሱ እሸቴ የ31 ዓመት የሲኖ ሹፌር ነው። ይታገሱ የአንዲት ሴት ልጅ አባት ነው። ይታገሱ የአማራ ህዝባዊ ሰራዊት ወታደራዊ ስልጠና በሸዋ ሰማይ ስር ሲሰጥ በፋኖ ስ...
12/12/2021

የሸዋ ይፋት አማራ ፋኖ ይታገሱ እሸቴ የ31 ዓመት የሲኖ ሹፌር ነው። ይታገሱ የአንዲት ሴት ልጅ አባት ነው። ይታገሱ የአማራ ህዝባዊ ሰራዊት ወታደራዊ ስልጠና በሸዋ ሰማይ ስር ሲሰጥ በፋኖ ስልጠና የወሰደ ተዋጊ ነው። አንዱን በሽጉጥ ሶስቱን በራሳቸው ክላሽ ያጋደመ የደጃዝማች ተሰማ እርገጤ ደም መላሽ የአማራ ህዝብ እሴት አስቀጣይ ፤ የእጅ አልሰጥም ባይነት እርስት፤ የአድዋ ድል ጀግኖች አብራክ መሆኑን በክንዱ ያረጋገጠ ወንድ ነው።

ክብር በደማቸው ታሪክ ለሰሩ ጀግኖች🙏

ይሄ ምርኮኛ ተመልከቱት ስለያዘው ወረቀት ሲጠየቅ የሱዳን ድግምት ነው እንዳትሞቱ ይጠብቃችዋል ብለው ነው የሰጡን አለቆቻችን የሰጡን አለ። አስቀድመን እንዲህ ብለን ነበር።ከሊጥ እስከ አብሲት፣...
11/12/2021

ይሄ ምርኮኛ ተመልከቱት ስለያዘው ወረቀት ሲጠየቅ የሱዳን ድግምት ነው እንዳትሞቱ ይጠብቃችዋል ብለው ነው የሰጡን አለቆቻችን የሰጡን አለ። አስቀድመን እንዲህ ብለን ነበር።

ከሊጥ እስከ አብሲት፣ ክራንች እና አርቴፍሻል አካል ሳይቀር የሚዘርፍ የወረደ ሌባ፣ ወንድ ሳይቀር የሚደፍር ግብረሰዶም ጁንታ፣ ሀሺሽን ስንቅ፣ ጥንቆላን ትጥቅ አድርጎ የሚንበሳቀስ ስነምግባር አልባ አንጃ ነው ወያኔ።

የሚገርመው ነገር በጋሽና የነበሩት የባንዳ አመራሮች እንዳለ በድሮን አልቀዋል።

መከላከያችንን ለራሱ የሌለው ጁስ በኪሳቸው አዋጥተው ገዝተውለት ተንከባክበው አክመውታል!!

ዋጋ ተከፍሎበታል፣ ከደምና ከአጥንት!ሆዴ ተላወሰ ተቃጠለ አንጀቴ፤ሲተርክ ሰምቼ እሸቴን እሸቴ።
10/12/2021

ዋጋ ተከፍሎበታል፣ ከደምና ከአጥንት!

ሆዴ ተላወሰ ተቃጠለ አንጀቴ፤
ሲተርክ ሰምቼ እሸቴን እሸቴ።

ስው ስትሆን ለእውነት ትወግናለህ!
06/12/2021

ስው ስትሆን ለእውነት ትወግናለህ!

 #አንረሳውምአሸባሪው ትሕነግ በአፆኪያ ገመዛ የጅምላ ግድያ መፈፀሙ ተገለፀኅዳር 26/2014 (ዋልታ) አሸባሪው ትሕነግ በሰሜን ሸዋ ዞን አፆኪያ ገመዛ ወረዳ አንቦ ውሀ ቀበሌ ላይ የጅምላ ግ...
05/12/2021

#አንረሳውም
አሸባሪው ትሕነግ በአፆኪያ ገመዛ የጅምላ ግድያ መፈፀሙ ተገለፀ

ኅዳር 26/2014 (ዋልታ) አሸባሪው ትሕነግ በሰሜን ሸዋ ዞን አፆኪያ ገመዛ ወረዳ አንቦ ውሀ ቀበሌ ላይ የጅምላ ግድያ መፈፀሙ ተገለፀ።

እስካሁን ባለው መረጃ 70 የሚደርሱ ንፁሀን (ከአምስት ዓመት ህፃን ጀምሮ አዛውንቶችና የአዕምሮ ታማሚ ሳይቀር) የጅምላ ግድያው ሰለባ ሆነዋል።

የጅምላ ግድያው የተፈፀመው ኅዳር 24 ሲሆን ጉዳት የደረሰባቸው ተጎጅዎች ዛሬም እየሞቱ መሆኑንና ወደቀብር ሲሄዱ ዋልታ በቦታው ሆኖ ተመልክቷል።

በአንድ መቃብር ላይ ብቻ እስከ 51 የሚደርሱ የጅምላ ግድያ ሰለባዎች እንደተቀበሩ የቀበሌዋ ነዋሪ የአይን እማኞች ተናግረዋል።

ምክንያቱ ደግሞ ወደ ህክምና ለመውሰድ አካባቢው በሽብር ቡድኑ ከበባ ውስጥ መሆኑ ነው።

የሟቾች ቁጥር እስከ 100 ሊደርስ እንደሚችል የጉዳቱ ሰለባ ቤተሰቦች ለዋልታ ተናግረዋል።

የጅምላ ግድያውን የፈፀመው የሽብር ቡድኑ ተረፈ ጁንታ በማህል ሜዳ እና ማጀቴ አካባቢ ድባቅ ተመቶ በሰሜን ሽዋ አፆኪያ ገመዛ ወረዳ አንቦ ውሀ ባለ ጫካ ለማለፍ ሲሞክር የአካባቢው ሚሊሻ አላሳልፍ ብሎ ስለገታውና ሙትና ቁስለኛ በማድረጉ ከመደምሰስ የተረፈው የሽብር ቡድኑ ቅሬት በአንቦ ውሃ ቀበሌ ንፁሃን ላይ የበቀል በትሩን አሳርፏል።

አሸባሪው የትሕነግ ወራሪ ኃይል በማይካድራ፣ በጭና ተክለ ሀይማኖት፣ በአጋምሳ፣ በጋሊኮማና ሌሎችም የፈፀመውን የጅምላ ግድያ በአፆኪያ ገመዛ ወረዳ የአንቦ ውሀ ቀበሌ ላይ በመፈፀም ለሰው ልጀ ሁሉ ጠላትነቱን አስመስክሯል፡፡

ጎበዝ!እጃቸውን የሰጡት በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች ሳይሆኑ፡ የትግራይ ወራሪ ወንበዴ፡ሰው በላ ጭራቆች ናቸው፡፡ይህንን የደረሰበት፡በአይኑ ያዬ ሁሉም ሰው ምስክር ነው፡፡ መንግስት በሆ...
04/12/2021

ጎበዝ!
እጃቸውን የሰጡት በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች ሳይሆኑ፡ የትግራይ ወራሪ ወንበዴ፡ሰው በላ ጭራቆች ናቸው፡፡ይህንን የደረሰበት፡በአይኑ ያዬ ሁሉም ሰው ምስክር ነው፡፡ መንግስት በሆደ ሰፊነት ለአስተዳደር ይመቼው ዘንድ ምህረት እንደሚያደርግላቸው ቢጠበቅም፡ዘመን የማይዘነጋው የበደል ጠባሳቸው ግን የሚሽር ባለመሆኑ ትውልዱ ደምመላሽ የሚሆንበትን መረጃ ሰንዶ ማቆዬት ከእኛ ይጠበቃል፡፡

ፋኖ በቤተጊዮርጊስ በእለተ ጊዮርጊስ
03/12/2021

ፋኖ በቤተጊዮርጊስ
በእለተ ጊዮርጊስ

የደብረብርሀን ከንቲባ ከጁንታው ጋር ተገናኝቷል የሚለውን የሴረኞች ወሬ ካመንን እየሱስ ክርስትቶስና ዳቢሎስ አብረው እየሰሩ ነው ብንባልማ የምናምን ቂሎች ነን። ደስታ የጁንታ ጸር  ነው። ነገ...
01/12/2021

የደብረብርሀን ከንቲባ ከጁንታው ጋር ተገናኝቷል የሚለውን የሴረኞች ወሬ ካመንን እየሱስ ክርስትቶስና ዳቢሎስ አብረው እየሰሩ ነው ብንባልማ የምናምን ቂሎች ነን። ደስታ የጁንታ ጸር ነው። ነገር ግን አማራ በሴራ ራሱን በመብላት መሪውን በመብላት፣ በተላላኪነት የተለከፈ ስለሆነ ደስታ ሊታሰር ቻለ።

01/12/2021

የሸዋ ህዝብ የሸረሪት ድሩን በጣጥሶ ወራሪዎችን ከመሬቱ ላይ እያፀዳ ይገኛል።ሸዋሮቢት፣ደብረሲና፣መዘዞ፣ሞላሌ፣ራሳ ከጠላት ነፃ ሆነዋል✊❤

ገቢ ሆኗል!እያንዳንዱ ይለቀማል!
01/12/2021

ገቢ ሆኗል!እያንዳንዱ ይለቀማል!

30/11/2021

ጀነራል ታሪኩ አይኔ በሰሜን ግንባር-በኤርትራ የተመሰከረለት የጠላት ራስ ምታት ከፍተኛ መኮንን እንደነበር ይነገራል። ጀነራሉ ቅሬታ ቀርቦባቸው ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማሪያም ፊት ሲቀርብ "ለሻቢያ ጥቃት የሚያጋልጥ ያልተመሰጠረ/ በኮድ ያልታሰረ የመረጃ ልውውጥ ታደርጋለህ አሉ እስኪ አስረዳ" ተብሎ ይጠየቃል። እሱም ይመልሳል: "እኔ ወታደር ነኝ ወታደራዊ መረጃዎችን እንዴት መስጥሮ ማስተላለፍ እንዳለብኝ አውቃለሁ፤ የረጅም ጊዜ ልምድም ስላለኝ ተዘናግቼ ያለኮድ ግንኙነት አላደርግም- ነገር ግን ከሚስቴና ከልጆቼ ጋር የማደርገውን ንግግር አልመሰጥርም አሉ፤ አሁን ላይ እረፍት ስለምፈልግ ጡረታ ይሰጠኝ ብለ ለመንጌ ብዙም ሳያሽቋልጡ ከቢሯቸው ይወጣል።

መንጌ ይህ ሰው ንቆኛል አሳየዋለሁ ብለው ዛቱ። ወዲያው የወታደራዊ ቅሬታ አጣሪ ኮሚቴው በጀ/ል አይኔ ላይ ጡረታ ይውጡ የሚል ውሳኔ ቢያሳልፍም ሰርዘው ጀ/ሉን በአደባባይ ረሸኗቸው። ይህን ባደረጉ በአንድ ወሩ የጀነራሉ መረሸን ሞራል የሰጠው አማጺ በአፋቤት ግንባር የመንጌን ሰራዊት ደመሰሰው። ከዚያማ የጀነራል መኮንኖችን ማሰርና መረሸን ለመደባቸው። መፈንቅለ መንግስትና የሽሬ እንደስላሴ የውጊያ ሽንፈት ተከተለ። ብዙም ሳይቆይ በ1982/83 ዓ.ም. መንጌ ብቻቸውን ቆሙ-ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻቸውን ለመቆም አስቻይ ሁኔታም አከተመና እስከዚች ስዓት ድረስ በስደት ከረሙ።

መሪን/ጓድን በጥቃቅን ምክንያት፣ በኢጉ፣ በመረጃ ክፍተት ወይም በሴራና በተላለኪነት ማጥፋትና ማኮላሸት ብቻን ያስቀራል፣ ሀገርም ያፈርሳል የሚለውን መልዕክት ለማስተላለፍ ነው።

አንድም ጥላት እዳይወጣ።
30/11/2021

አንድም ጥላት እዳይወጣ።

30/11/2021

አጥር ላይ ያለ ሰው

ይታዩኛል አጥር ላይ ያሉ ሰዎች። በየ መሥሪያ ቤቱ፣ በየንግድ ተቋማቱ፣ በየመንገዱ፣ በየሚዲያው፣ በዳያስፖራ። አጥር ላይ ያሉ ሰዎች። ኢትዮጵያ ካሸነፈች ነበርንበት ሊሉ። ጁንታው ካሸነፈም አልበርንም ሊሉ፤ አጥር ላይ ተቀምጠው የማን ደም ፈሰሰ እያሉ ነው። አጥር ላይ የተቀመጠ ሰው ወይ ከውስጥ አይሉት፤ ወይ ከውጭ አይሉት - ወለፈንዲ ነው። ውስጡ ከተመቸው ዘሎ ይገባል። ውስጡ ከተረበሸ ዘሎ ይሮጣል። የሀገራችን የአጥር ላይ ሰዎች። እነርሱም እንደተንጠለጠሉ ነው፤ እኛም እያየን ነው። ዋንጫ ከመጣ አብረው ይጨፍራሉ። ዋንጫ ከጠፋ "ብለን ነበር" ይላሉ። እያየን ነው።

 #አንዲትግራር ከተጉለት ሰማር ስርአማራ በልጆቹ ታሪኩን ያድሳል!
30/11/2021

#አንዲትግራር ከተጉለት ሰማር ስር
አማራ በልጆቹ ታሪኩን ያድሳል!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ankobre times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share