ለእንቁ ወላይታ ከፍታ ቅርብ ነው

  • Home
  • ለእንቁ ወላይታ ከፍታ ቅርብ ነው

ለእንቁ ወላይታ ከፍታ ቅርብ ነው Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ለእንቁ ወላይታ ከፍታ ቅርብ ነው, Digital creator, .

20/06/2024
03/12/2023

Ottenay moppo giis Didi Gaga ✌️

30/10/2023

ፍላጎታችን በማይታመን ፍጥነት እየጨመረ ነዉ።

የማድረግ አቅማችን በእያንዳንዳችን ተሳትፎና ጥረት ይወሰናል።

ወቅቱ የዓመታዊ ግብር መክፈያ ነዉ።

ዓመታዊ የግብር ግዴታችሁን በወቅቱና በታማኝነት ለተወጣችሁ ክቡራትና ክቡራን ግብር ከፋዮቻችን የከበረ ምስጋናችን ይድረሳችሁ።

ግብርን በወቅቱና በታማኝነት መወጣት የዘመናችን የጀግንነት እና የአርበኝነት ተግባር ነዉ።

እርስዎስ ዓመታዊ ግብርዎን ከፍለዋል ?

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ።

ትጋትና ታማኝነት ለብልፅግና !

ዎላይታ ዎጌታ ኤፍ ኤም 96.6

በማንኛዉም ሰዓት ጥቆማና አሰተያየት ለመስጠት
የስልክ መስመራችን ክፍት ናቸው ይደውሉ
ስልክ - 0461809999
0461801609
0964647777
በተጨማሪም ይህንን የፌስቡክ ገጻችንን Follow, Share, Like, በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

30/10/2023
17/10/2023

ወጣቱ አቅም በብልጽግና ጊዜ Waste እየተደረገ መሆኑ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭

13/10/2023
13/10/2023

ሁሉ በእርሱ ሆነ🙏ጌታ በሚስት ባርኮኛል🙏✌️🤝

መልካም ትዳር Mine ዲቻ

Cameraman Ashu Wolaita አመሰግናለሁ 🙏

YOO YOO GIFAATAA 2016የዎላይታ አዲስ ዓመት ( ጊፋታ )B-Family Company Ethiopia
22/09/2023

YOO YOO GIFAATAA 2016
የዎላይታ አዲስ ዓመት ( ጊፋታ )

B-Family Company Ethiopia

የጦና ልጅ የሀገራችን የሚድያ ባለሙያዎች መካከል የምትጠቀሰው በውስጥ መስመር ከላከችን ማራኪ ፎቶግራፎች በጥቅቱ❗️❗️❤💛🖤
08/09/2023

የጦና ልጅ የሀገራችን የሚድያ ባለሙያዎች መካከል የምትጠቀሰው በውስጥ መስመር ከላከችን ማራኪ ፎቶግራፎች በጥቅቱ❗️❗️
❤💛🖤

08/09/2023
07/09/2023
     ?😂
03/09/2023

?😂

በአሠልጣኝ ያሬድ ገመቹዉ የሚመራው ወላይታ ድቻ መስከረም 20 2016 ዓ.ም ለሚጀምረው ቤትኪንግ የፕሪሚየር ሊግ ወድድር ብቁ ሆኖ ለመቅረብ ይረዳው ዘንድ በዛሬው ዕለት የቅድመ ውድድር ዝግጅቱ...
16/08/2023

በአሠልጣኝ ያሬድ ገመቹዉ የሚመራው ወላይታ ድቻ መስከረም 20 2016 ዓ.ም ለሚጀምረው ቤትኪንግ የፕሪሚየር ሊግ ወድድር ብቁ ሆኖ ለመቅረብ ይረዳው ዘንድ በዛሬው ዕለት የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ጀምሯል።

አንተነህ ጉግሳ ከረጅም ጉዳት በኃላ ወደ ሜዳ ተመልሶ ልምምድ እያደረገ ይገኛል።

እስጢፋኖስ እንድሪያስ

ዎላይታ ዎጌታ ኤፍ ኤም 96.6

በማንኛዉም ሰዓት ጥቆማና አሰተያየት ለመስጠት

የስልክ መስመራችን ክፍት ናቸው ይደውሉ
ስልክ - 0461809999
0461801609
0964647777
በተጨማሪም ይህንን የፌስቡክ ገጻችንን Follow, Share, Like, በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

ትጋትና ታማኝነት ለብልፅግና !

wolaitaye
14/08/2023

wolaitaye

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክላስተር አደረጃጀትና የቢሮዎች ሽንሸና ውጤት።የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ ከተማ ወላይታ ሶዶ ሆናለች።  👉 ክላስተር 1 ወላይታ ሶዶ:- በከተማ መመዘኛና ውጤት አሰጣ...
03/08/2023

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክላስተር አደረጃጀትና የቢሮዎች ሽንሸና ውጤት።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ ከተማ ወላይታ ሶዶ ሆናለች።

👉 ክላስተር 1 ወላይታ ሶዶ:-
በከተማ መመዘኛና ውጤት አሰጣጥና አወሳሰን መመሪያ መሠረት 92% በማስመዝገብና በፖለቲካ ውሳኔ 85% የካቢኔ ድጋፍ በማግኘት።
1. ርዕሰ መስተዳደር ቢሮ
2. ም/ር/መስተዳድር ጽ/ቤት
3. ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት
4. ሰላምና ፀጥታ ቢሮ
5. ጤና ቢሮ
6. ፕላን ቢሮ
7. ፋይናንስ ቢሮ
8.ዋና ኦዲተር ቢሮ
9. ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ቢሮ
10. ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ቢሮ
11. ፐብሊክ ሰርቪስ ኮሚሽን ቢሮ
12. ከላይ የተጠቀሱ ቢሮዎች ተጠሪ ተቋማት

👉 ክላስተር 2 ጋሞ ዞን አርባምንጭ:-
በከተማ መመዘኛና ውጤት አሰጣጥና አወሳሰን መመሪያ መሠረት 85.6 % በማስመዝገብና በፖለቲካ ውሳኔ 15% የካቢኔ ድጋፍ በማግኘት።
1. የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት
2. ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ
3. ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ
4. ገቢዎች ቢሮ
5. ኢንተርፕራይዝ ስራ ዕድል ፈጠራ ቢሮ
6. ኢንዳስትሪ ቢሮ
7. ብዙሃን መገናኛ ቢሮ
8. ባህልና ቱሪዝም ቢሮ
9. ከላይ የተጠቀሱ ቢሮዎች ተጠሪ ተቋማት

👉 ክላስተር 3 ጌዲዮ ዞን ዲላ:-
በከተማ መመዘኛና ውጤት አሰጣጥና አወሳሰን መመሪያ መሠረት 87% በማስመዝገብና በፖለቲካ ውሳኔ 15 % የካቢኔ ድጋፍ በማግኘት።
1. ግብርና ቢሮ
2. ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ
3. አካባቢ ጥበቃ ቢሮ
4. ትራንስፖርትና መንገድ ቢሮ
5. ከላይ የተጠቀሱ ቢሮዎች ተጠሪ ተቋማት

👉 ክላስተር 4 ደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ:-
በከተማ መመዘኛና ውጤት አሰጣጥና አወሳሰን መመሪያ መሠረት 59.7 % በማስመዝገብና በፖለቲካ ውሳኔ 5% የካቢኔ ድጋፍ በማግኘት።
1. ትምህርት ቢሮ
2. ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
3. ሰራተኛና ማህበራዊ ቢሮ
4. አርብቶ አደር ጉዳዮች ቢሮ
5. ቴ/ሙ/ት/ስ ቢሮ
6. ከላይ የተጠቀሱ ቢሮዎች ተጠሪ ተቋማት

👉 ክላስተር 5 ጎፋ ዞን ሳውላ:-
በከተማ መመዘኛና ውጤት አሰጣጥና አወሳሰን መመሪያ መሠረት 62.6 % በማስመዝገብና በፖለቲካ ውሳኔ 10% የካቢኔ ድጋፍ በማግኘት።
1. ፍትህ ቢሮ
2. ጠቅላይ ፍ/ቤት
3. ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ
4. ማረሚያ ቤቶች ኮሚሸነር ቢሮ
5. ከላይ የተጠቀሱ ቢሮዎች ተጠሪ ተቋማት

👉 ክላስተር 6 ኮንሶ ዞን ካራት:-
በከተማ መመዘኛና ውጤት አሰጣጥና አወሳሰን መመሪያ መሠረት 25.7 % በማስመዝገብና በፖለቲካ ውሳኔ 5% የካቢኔ ድጋፍ በማግኘት።
1. ብሔረሰቦች ም/ቤት
2. ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ
3. ፀረ ሙስናና ስነምግባር ቢሮ
4. ከላይ የተጠቀሱ ቢሮዎች ተጠሪ ተቋማት

ከላይ የተሸነሸኑ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቢሮዎች የ6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች የሕዝብ ተወካዩች በፌዴራል፣ በክልል፣በዞን፣ልዩ ወረዳ ያሉ በተካተቱበት ግልፅና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ አንድ አቋም በመያዝ በይሁንታ የተፈፀመ መሆኑ ሂደቱን ተዓማኒ ያደርገዋል።

በመሆኑ በዜጎች መተማመንና በጎ ፍቃድ በውይይት ላይ የተመሰረተ የውሳኔ ሀሳብ ስለሆነ ሁሉም ሀገር ወዳድ ዜጋ የመንግስትን አቅጣጫ ወደ መሬት በማውረድ ለሀገር ብልፅግና እጅ ለእጅ በመያያዝ ወደ ስራ መገባት እንዳለበት ተጠቁሟል።

የምስረታ ሂደት፣መቼት፣የአመራር ምደባ፣የሃብት ክፍፍል በቀጣይ ዘገባችን በሰፊው እንመለስበታለን።

ሐምሌ 25/2015የደቡብ ብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣2ኛ አመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከሀምሌ 28/2015 ጀምሮ ያካሂዳል።የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ወ/...
01/08/2023

ሐምሌ 25/2015

የደቡብ ብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣2ኛ አመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከሀምሌ 28/2015 ጀምሮ ያካሂዳል።

የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ምክር ቤቱ ከመጪው አርብ ሀምሌ 28 እስከ 30/2015 ባሉት ቀናት በሚያካሂደው መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ይወያያል ተብሎ ይጠበቃል።

ለዚህ ጉባኤ ስኬትም የተለያዩ ኮሚቴዎች ተዋቅረው የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ማጠናቀቃቸውን ወ/ሮ ፋጤ ተናግረዋል ።

ከዚሁ ጋር በተያያዘም በክልሉ የ2016 በጀት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል ያሉት ወ/ሮ ፋጤ ከአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጋር የስልጣን ርክክብ እንደሚደረግም አስታውቀዋል።

22/07/2023
13/07/2023

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ለእንቁ ወላይታ ከፍታ ቅርብ ነው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share