Afransis Ethiopia

  • Home
  • Afransis Ethiopia

Afransis Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Afransis Ethiopia, News & Media Website, .

14/02/2021

መልካም ቫለንታይን ቀን 😘
14/02/2021

መልካም ቫለንታይን ቀን 😘

እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያ 😍
12/02/2021

እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያ 😍

10/02/2021

በአላህ ፍቃድ ከእስር ተፈታ የህዝብ ድምፅ የሆነችው deelewan baxa ወደ ቤት በሰላም ገብታለች አልሃምዱሊላህ

የአፋር ክልል ብልጽግና ፓርት ዳግሜኛ አምባገነናዊ መሆን አሁን አስመሰከረ ዳግም ለህዝብ ድምፅ ስለሆነች የሴት መብት ተማጎች ለሆነችው ሙናራ እብራህም በማሰራቸው የህዝብን ድምፅ ማፈን የመብት...
09/02/2021

የአፋር ክልል ብልጽግና ፓርት ዳግሜኛ አምባገነናዊ መሆን አሁን አስመሰከረ ዳግም ለህዝብ ድምፅ ስለሆነች የሴት መብት ተማጎች ለሆነችው ሙናራ እብራህም በማሰራቸው የህዝብን ድምፅ ማፈን የመብት ጥሰት እየተሰራ ነው ።

 Deélewaan Baxá ✊
09/02/2021


Deélewaan Baxá ✊

ትክክለኛ ፍርድ የምንሻ ሁሉ ለሌሎችም ትክክለኛ ፈራጅ መሆን አለብን  #ለዴሊ ያልሆን ምኑን አፋር ወጣት ሆን አይገባሽም እስር የህዝብ ድምፅ የኔ ሴት ጀግና ✊
08/02/2021

ትክክለኛ ፍርድ የምንሻ ሁሉ ለሌሎችም ትክክለኛ ፈራጅ መሆን አለብን #ለዴሊ ያልሆን ምኑን አፋር ወጣት ሆን አይገባሽም እስር የህዝብ ድምፅ የኔ ሴት ጀግና ✊

😍.…"ብዙ የተሳሳቱ ሰዎች ባሉበት ፣ ስህተት ራሱ ትክክል የመሆን አቅም አለው። በዚህ ሁኔታ የተሳሳተ ሰው ትክክል የሚሆነው በራሱ ብቃት ሳይሆን እንደተሳሳተ ማወቅ ባልቻሉ ደካማ ሰዎች ስህተ...
05/02/2021

😍.…"ብዙ የተሳሳቱ ሰዎች ባሉበት ፣ ስህተት ራሱ ትክክል የመሆን አቅም አለው። በዚህ ሁኔታ የተሳሳተ ሰው ትክክል የሚሆነው በራሱ ብቃት ሳይሆን እንደተሳሳተ ማወቅ ባልቻሉ ደካማ ሰዎች ስህተት ነው። ለምሳሌ ፦ የቁስ ሀብት የሕይወት ትርጉም መለኪያ መሆኑ የተሳሳተ ነው። ነገር ግን ብዙ የተሳሳቱ ሰዎች ስለተቀበሉት ትክክል ነው። ከቁስ ሀብት ውጪ ሌላ የመኖር ዓላማ እንደሌለ አለማወቅ የሚያሳየው የሕይወት ትርጉምን ከቁስ ሀብት አንፃር መውሰድ ስህተት አለመሆኑን ሳይሆን ትክክለኛውን የሕይወት ትርጉም መረዳት ያለመቻልን ስህተት ነው።
ስትዋደዱ ስትተሳሰቡ ዋሉ!😍
!❤

በሁሉም አከባቢዎች ስለመጥረግያ ጥቅም እየተረዱ ይገኛሉ ።
02/02/2021

በሁሉም አከባቢዎች ስለመጥረግያ ጥቅም እየተረዱ ይገኛሉ ።

31/01/2021

"ሳሮን ደግሞ የየትኛው የፖለቲካ ፓርቲ አባል ነው ስለሱ ብቻ ነው ወሬው"... አላለም አንዱ😆😂

30/01/2021

የአፋር ክልል ምክርቤት ለምርጫ የቀረቡ 🤪

የሰው ልጅ ትልቁ የሽንፈቱ ሚስጥር "ፍርሃት" ነው😵:: ፍርሃት በራሱ ያስፈራል ሆኖም ፍርሃት የሚመጣው ለመኖር ካለ ጉጉት ነው:: መኖር እንዳለብን ግልፅ ነው::
30/01/2021

የሰው ልጅ ትልቁ የሽንፈቱ ሚስጥር "ፍርሃት" ነው😵:: ፍርሃት በራሱ ያስፈራል ሆኖም ፍርሃት የሚመጣው ለመኖር ካለ ጉጉት ነው:: መኖር እንዳለብን ግልፅ ነው::

29/01/2021
29/01/2021

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afransis Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share