Sisay seboka Demisse

  • Home
  • Sisay seboka Demisse

Sisay seboka Demisse Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sisay seboka Demisse, Media/News Company, .

  የሚገርም ንግግር ነዉ🤜🤛 ስለ አዲስ አበባ ለውጥ "አንዳንዶቻችን ፍሬሽማን ሆነን ድራፍት የጀመርንበት እና ከፊል ጭቃ የነበሩ ቤቶች ፈርሰው፣ ወደ ህንፃዎች እና ቤተመጻሕፍት ስለ ተቀየሩ አ...
16/09/2025


የሚገርም ንግግር ነዉ🤜🤛 ስለ አዲስ አበባ ለውጥ

"አንዳንዶቻችን ፍሬሽማን ሆነን ድራፍት የጀመርንበት እና ከፊል ጭቃ የነበሩ ቤቶች ፈርሰው፣ ወደ ህንፃዎች እና ቤተመጻሕፍት ስለ ተቀየሩ አዲስ አበባ ውስጥ ቅርሶች እየፈረሱ ነው ብለን እናለቅሳለን። ለምሳሌ፣ አንድ የማዉቃት ድራፍት ቤት ወደ አብርሆት ቤተመጽሐፍት ተቀይራ በማየቴ ደስ ብሎኛል።" 😄

አቶ ጌታቸው ረዳ
የመደመር መንግስት መጽሐፍ ምረቃ መርሀ ግብር ላይ ከተናገሩት ንግግር!

28/08/2025
09/07/2025
16/06/2025

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sisay seboka Demisse posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share