Ze-Feteh Media Channel / ዘ-ፍትህ ሚዲያ ቻናል

  • Home
  • Ze-Feteh Media Channel / ዘ-ፍትህ ሚዲያ ቻናል

Ze-Feteh Media Channel / ዘ-ፍትህ ሚዲያ ቻናል ዘ-ፍትህ

ታዋቂው ተመራማሪና ጸሀፊ አቻምየለህ ታምሩ እውነቱን አፈረጠው።https://www.youtube.com/watch?v=jJrH8DrHlRQ
04/10/2021

ታዋቂው ተመራማሪና ጸሀፊ አቻምየለህ ታምሩ እውነቱን አፈረጠው።

https://www.youtube.com/watch?v=jJrH8DrHlRQ

Ethiopia - ኢሬቻ ጥንታዊ የሸዋ አማሮች የምስጋና ክብረ በዓል እንጅ የኦሮሞ አይደለም ታዋቂው ተመራማሪና ጸሀፊ አቻምየለህ ታምሩ እውነቱን አፈረጠው

04/10/2021

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዶ/ር አብይ ሹመት የተፈጸሙ ግድፈቶችና የሕግ ጥሰቶች

coming soon either via Minilik Tv or ዘ-ፍትህ .

የተቃዋሚ አመራሮች በመንግስት ስልጣን ውስጥ መሳተፍ ጥቅም ወይስ ጉዳት? እንዲሁም ወደፊት ይዞት የሚመጣው መዘዝ፡፡ ሕጉስ ምን ይላል?https://www.youtube.com/watch?v=LGvH...
04/10/2021

የተቃዋሚ አመራሮች በመንግስት ስልጣን ውስጥ መሳተፍ ጥቅም ወይስ ጉዳት? እንዲሁም ወደፊት ይዞት የሚመጣው መዘዝ፡፡
ሕጉስ ምን ይላል?

https://www.youtube.com/watch?v=LGvHstCe_wE&t=163s

Ethiopia - የተቃዋሚ አመራሮች በመንግስት ስልጣን ውስጥ መሳተፍ ጥቅም ወይስ ጉዳት? እንዲሁም ወደፊት ይዞት የሚመጣው መዘዝ፡፡ ሕጉስ ምን ይላል?

https://youtu.be/lc7YhRu8GM8
29/09/2021

https://youtu.be/lc7YhRu8GM8

መስከረም 24 ስለሚካሄደው የመንግስት ምስረታ እነማን ይሳተፋሉ? ተቃዋሚዎችስ ይካተታሉ?Ethiopia News - News | Getachew Reda | Debretsion Gebremichael | Tigray | Tigrai TV | TMH | Ethio For...

26/09/2021

አራዳ ሚዲያ ኔትወርክ
ትኩረቱን በሕግ፣ በሕክምና፣ በስነ-ልቦናና፣ በኪነጥበብ ጉዳዮች ላይ አድርጎ የሚሰራ የዩትዩብ ቻናል ነው፡፡

ፕሮፌሽናሊዝምን በማበረታታት በየመስካቸው የላቀ ዕውቀት እና ልምድ ያካበቱ ሙያተኞችን እየጋበዘ ከአድማጭ ተመልካቾቻችን ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስና ማብራሪያ ያቀርባል፡፡

አራዳ ሚድያ ኔትወርክ
አራዳነት ማወቅ፣ መረዳት እና ማሰብ ነው፡፡ ትላንትን እና ዛሬን ያገናዘበ እውቀት ጨብጦ ነገውን መተለም የቻለ አራዳ ነው፡፡ የራሱን፣ የአካባቢውን፣ የሐገሩን ብቻ ሳይሆን የዓለምን ሁናቴ ተረድቶ ወቅቱን የሚመጥን እንቅስቃሴ ውስጥ የሚገባ አራዳ ነው፡፡ ለተፈጠረበት ዓላማ የራሱን ጡብ ለማስቀመጥ አዕምሮውን የሚጠቀም አራዳ ነው፡፡

ራእያችን ትላንቱን ያልለቀቀ፣ ዛሬውን በአግባቡ የሚኖር ነገን የሚያበራ አራዳ ትውልድ ማፍራት ነው!!
አራዳ ሚድያ ኔትወርክ ቀርቦ ምላሽ የማያገኝ፣ ማብራሪያ የማይሰጥበት ጉዳይ የለም፡፡ጥያቄዎችዎን ሊመልሱ፣ ግርታዎን ሊያጠሩ፣ ግራ መጋባትዎን ሊያስተካክሉ የቆረጡ ባለሙያዎቻችንን ይዘን የእርስዎን ጥያቄ እየጠበቅን ነው፡፡ በመረጡት መንገድ ያገኙናል፡፡ በስልክ መስመራችን 0965 024 360 ሀሎ ይበሉን፡፡ ወይም በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ መልእክትዎን ያስቀምጡልን፡፡ እንደዚሁም የኢሜል አድራሻችንን [email protected] ይጠቀሙና ጥያቄዎትን ይላኩልን፡፡

ለአራዳ ሚዲያ ኔትወርክ ቀርበው ምላሽ የሚያገኙ ጉዳዮች ውስጥ፡-
 ማናቸውንም ዐይነት የሕግ እና ሕግ ነክ ጉዳዮች፣
 የሰብአዊ መብቶች፣ የዴሞክራሲና ሕገ-መንግስታዊ ጉዳዮች፣
 ሕክምናና ስነ-ልቡናዊ ጉዳዮች
 ኪነ-ጥበባዊ ጉዳዮች፣
ብቻ እርስዎ ያሳሰበዎትን ማንኛውም ጉዳይ ይጠይቁን፡፡ እኛ የሐሳብ ሸክምዎን ለማቅለል በተጠንቀቅ እየጠበቅንዎ ነው፡፡

ቻናላችንን ዩ-ቱዩብ (You Tube) ላይ ይግቡና አራዳ ሚዲያ ኔትወርክ (Arada Media Network) ብለው ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን፡፡ ሰብስክራይብ አድርገው የደዎል ምልክቱን ሲጫኑ የሁሉም ፕሮግራሞች ማስታወሻ (ኖቲፊኬሽን) ይደርስዎታል፡፡

አዘጋጆች
1. በማናቸውም ጉዳይ የሕግ አማካሪ ጌትሽ ታምሩ
2. ጋዜጠኛ መድህንነሽ ጋሻዬ
3. ጋዜጠኛ ዳዊት አርዓያ

አራዳ ሚድያ ኔትወርክ የአራዶች ምርጫ!!!

ከአሜሪካ ማእቀብ ጀርባ ያለው ሚስጥር ያድምጡት ወቅታዊ መረጃ ያገኙበታል፡፡https://youtu.be/JtwAj5wXWk4
25/09/2021

ከአሜሪካ ማእቀብ ጀርባ ያለው ሚስጥር
ያድምጡት ወቅታዊ መረጃ ያገኙበታል፡፡
https://youtu.be/JtwAj5wXWk4

Ethiopia News - News | Getachew Reda | Debretsion Gebremichael | Tigray | Tigrai TV | TMH | Ethio Forum mediaEthiopia news / ...

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ze-Feteh Media Channel / ዘ-ፍትህ ሚዲያ ቻናል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ze-Feteh Media Channel / ዘ-ፍትህ ሚዲያ ቻናል:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share