Shalow VOICE

Shalow VOICE PEACE FOR ALL

ብሉይን ና አዲስ ኪዳንን ያገናኘ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ **አብ**ነው።  እርሱ የአብ የክብሩ መገለጫ  ና መልኩም ስለሆነ የዘላለም አባት ተብሎ በትንቢት ኢሳ ፱÷፮ ምሥክርነት ተነግሮ በዘመ...
07/11/2022

ብሉይን ና አዲስ ኪዳንን ያገናኘ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ **አብ**ነው።
እርሱ የአብ የክብሩ መገለጫ ና መልኩም ስለሆነ የዘላለም አባት ተብሎ በትንቢት ኢሳ ፱÷፮ ምሥክርነት ተነግሮ በዘመኑ ፍጻሜ በአዲስ ኪዳን ሕጻኑ በበረት ውስጥ ተወለደ።
እርሱም ራሱ በነብያቱ ተተንብዮለትም ስለነበረ!!
ይመጣልም ተብሎ የተነገረው የዓለም መድኃኒት ስለሆነ መልዓኩ ሥሙንም **ኢየሱስ **ተብሎ እንዲጠራ ተናገረ።
አሜን።
MB

CNN፣ ዋሽንግተን ፖስት እና የእንግሊዙ BBC በኢትዮጵያ ላይ የሚሰሩትን የሃሰት ዜና ስታጋልጥ የቆየች፣ ለእውነት እና ለህሊናዋ የቆመች ጀግና ኢትዮጵያዊት! የምትሰራው ስራ ህሊናህን ነፃ ካ...
04/11/2022

CNN፣ ዋሽንግተን ፖስት እና የእንግሊዙ BBC በኢትዮጵያ ላይ የሚሰሩትን የሃሰት ዜና ስታጋልጥ የቆየች፣ ለእውነት እና ለህሊናዋ የቆመች ጀግና ኢትዮጵያዊት!
የምትሰራው ስራ ህሊናህን ነፃ ካወጣው አትጠራጠር አንተ ስኬታማ ነህ/ሽ!!!

መምህርነት የሙያዎች ሁሉ ምንጭ ነው!!! ስለዚህም የሙያዎች አባት ብለው ይጠሩታል።በየትኛውም ዘርፍ የትኛውም ልኅቀት ላይ ቢደረስ፣ መምህርነት ያልነካው አይሆንምና ፤ አንድም በዚህ የተነሳ የ...
03/11/2022

መምህርነት የሙያዎች ሁሉ ምንጭ ነው!!! ስለዚህም የሙያዎች አባት ብለው ይጠሩታል።
በየትኛውም ዘርፍ የትኛውም ልኅቀት ላይ ቢደረስ፣ መምህርነት ያልነካው አይሆንምና ፤ አንድም በዚህ የተነሳ የተለየ ክብር ይሰጠዋል። መምህርነት የሙያዎች ሁሉ አባት ስለመሆኑ የሚከራከር የለም ። ሁሉም ሙያዎች በመምህርነት ድልድይ የተሻገሩ ናቸው። ተማሪዎቻቸውን እንደ ልጆች የሚያዩ አስተማሪዎችም ለአገር የሚጠቅሙ ዜጎችን በማፍራት በኩል ቀጥተኛ ሚና አላቸው። ብሎም ከአገር እድገትና ሥልጣኔ አንጻር ያለጥርጥር ከፍተኛ ዋጋ ያለውን ትምህርት የሚያሳልጡ እንደመሆናቸው፤ ባለው አቅም ሁሉ ጥያቄቸው ምላሽ ሊያገኝና ጆሮ ሊሰጣቸው ይገባል። ምንም እንኳ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆነውም ለተማሪ ልጆቻቸው የሚጨነቁ አስተማሪዎች እልፍ ቢሆኑም፣ ቅሬታቸውም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በትምህርት ጥራት ላይ ሳይቀር አሉታዊ ተጽእኖ እንደሚያሳድር እሙን ነው። በኢትዮጵያም በቀደመው ዘመን ከፍተኛ ዋጋ ከሚሰጣቸው ሙያዎች መካከል መምህርነት
አንዱ ነበር ። መምህር መሆንም፣ ከመምህር መዛመድም በማኅበረሰብ ውስጥ ትልቅ ዋጋ
እንደነበረውም አይዘነጋም። እንደውም የሰርግ ሙዚቃ ላይ ሳይቀር ‹‹የእኛ ሙሽራ ሹራብ ሠሪ ወሰዳት አስተማሪ›› የሚል የስንኝ ቋጠሮ ይገኛል።
ማኅበረሰቡ ታድያ ለመምህርነት ያለውን ክብር በዚህ መንገድ ያንጻባርቃል። በተጓዳኝ መምህራንና መምህራትም የሙያውን ክብር አውቀው የበለጠ የሚያስከብሩ ለመሆን የሚጥሩ እንደነበሩ ለበርካታ ዓመታት በመምህርነት የቆዩ ባለሞያዎች ይናገራሉ። መምህሮች የተማሪዎቻቸው ነገር አብዝቶ የሚጨንቃቸው፣ ጥሩ ደረጃ እንዲደርሱም የሚጥሩና የሚደክሙ ናቸው ። ከዛም አልፈው በአገር ጉዳይ ላይም በአንድነት ሆነው ድምጽ ያሰሙበት ጊዜ በርካታ ነው። አሁንስ? አሁን በኢትዮጵያ ያለው አስቸጋሪና አስጨናቂ ፈተና የመምህራን ትከሻም ላይ ማረፉ
አልቀረም። ትምህርት ቤቶች በጦርነትና ሰላም ማጣት ፈርሰዋል፤ ተረብሸዋል። ጥቂት የማይባሉ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ከራቁ ዓመት ዓመትን እየወለደ ጊዜው እየነጎደ ይገኛል። የኑሮ ሁኔታ አስቸጋሪ መሆኑ መምህሮች የገቢያቸው ነገር እንዲያሳስባቸው አድርጓል። ብሎም በመንግሥት በኩል ስርዓተ ትምህርትን ጨምሮ የተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚደረስባቸው ውሳኔዎች በመምህርነት ሙያ ያሉ ሰዎችን እያስደሰተ አይደለም ። ይህም የትምህርት ጥራት ብሎም የተረካቢ ትውልድ ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ተጽእኖ ማሳደሩ እንደማይቀር እሙን ነው። ‹‹የመምህርነት ሙያ የሰዎችን አእምሮ ለመቅረጽ እድል የሚሰጥ፣ ከራስ በላይ ለሌሎች
የማሰብን፣ ውስጣዊ ፍላጎትና መሰጠት ያለበት ሙያ ነው።›› ሲሉ ያብራራሉ። እርግጥ ነው፤ የሰዎች የማንነት ግንባታ በሚጀምርበት የልጅነት እድሜ ላይ ነገሮችን እንዲያገናዝቡ፣ ችግር እንዲፈቱና መረጃዎች በአግባቡ እንዲጠቀሙ የሚያስችላቸውን ጥበብ የሚያስተምሩት መምህራንና መምህራት ናቸው። የዓለም ባንክ የዓለም የመምህርነትን ጉዳይ በሚመለከት ባሳለፍነው ዓመት በድረ ገጹ ይፋ ባደረገው መረጃ፣ ማስተማር በአንድ ጉዳይ ላይ ጽንሰ ሐሳብን የማቀበል ጉዳይ ብቻ አይደለም ይላል። ይልቁንም በተማሪዎች ውስጥ ፈጠራ የታከለበት እሳቤ ማኖር፣ ተግባቦት እና ትብብርን ማለማመድ ፣ ለትምህርት ፍቅር መፍጠር እና እንዴት ራሳቸውን መጠበቅና መቆጣጠር እንደሚችሉ ማሳወቅንም ይመለከታል ሲል ያትታል። ቢቢሲ የተባለው የመገናኛ ብዙኀንም ብሔራዊ የኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ዘርፍ ጥናት ተቋምን አጣቅሶ ባወጣው ዘገባ፣ በሁሉም አገራት ይህ ክብር ለመምህራን እንደማይሰጥ ይጠቅሳል ። በእስያ አገራት ለመምህርነት የተሻለ ክብር እንደሚሰጥና ይህ መሆኑ የተሻላ ዜጎች እንዲወጡ ምክንያት ሁኗል፡፡
😁ክብር ለመምህራን!!!😂

"ባሌ፤ አርሲ፤ ሸዋና ጎጃም በእነዚህ አራት ክፍለ ሃገሮች እጅግ የትረፈረፈ የእህል ምርት አየሁ። ሲኒማ ተገብቶ እንደሚታይ ፊልም በዘመናዊ የእርሻ መሳሪያ የተመረተ ምርት ወደ ቀሪ አለም ሲጫ...
01/11/2022

"ባሌ፤ አርሲ፤ ሸዋና ጎጃም በእነዚህ አራት ክፍለ ሃገሮች እጅግ የትረፈረፈ የእህል ምርት አየሁ። ሲኒማ ተገብቶ እንደሚታይ ፊልም በዘመናዊ የእርሻ መሳሪያ የተመረተ ምርት ወደ ቀሪ አለም ሲጫን ቁልጭ ብሎ ተመለከትኩ......የሚመረተው ምርት በታላልቅ ዘመናዊ መሳሪያዎች መሆኑን ተመለከትኩ። የአሁን ገበሬ በበሬ እና በፈረስ እንደሚያርስ አይደለም ትልልቅ ትራክተሮች እዚህም እዚያም በስራ ተጠምደው ትራክተር ሲያርስ በግልጽ ተመለከትኩ።"
የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ፤ 1993/ በቄስ በሊና ሳርካ ገጽ 54

በሀገር ፍቅር ስሜት : ዉስጡ የነደደ ከራሱ ፊት ቅድሚያ : ህዝብን የወደደ በየ አዉደ ውጊያዉ : በየጦር ግንባሩ ለእናት ኢትዮጵያ : የቆመ ለሀገሩ በሄደበት ሁሉ  : ጠላት የሚንደዉ የምንጊ...
14/09/2022

በሀገር ፍቅር ስሜት : ዉስጡ የነደደ
ከራሱ ፊት ቅድሚያ : ህዝብን የወደደ
በየ አዉደ ውጊያዉ : በየጦር ግንባሩ
ለእናት ኢትዮጵያ : የቆመ ለሀገሩ
በሄደበት ሁሉ : ጠላት የሚንደዉ
የምንጊዜም ጀግና : የማይበገረዉ ።

14/09/2022
ሰለም  ሰለም  ሰለም  ሰለም  ሰለም  ሰለም  ሰለም ሰለም  ሰለም  ሰለም  ሰለም  ሰለም  ሰለም  ሰለምሰለም  ሰለም  ሰለም  ሰለም  ሰለም  ሰለም  ሰለም
14/09/2022

ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለምሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shalow VOICE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share