Tana Mereja

Tana Mereja Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tana Mereja, News & Media Website, .

https://youtu.be/rL6QZ4u2s_cጉድ ፈላ አስቂኘ ተከታታይ ሲትኮም በአቦል ቲቪ ሰብስክራይብ በማድረግ ይዝናኑ
02/12/2021

https://youtu.be/rL6QZ4u2s_c
ጉድ ፈላ አስቂኘ ተከታታይ ሲትኮም በአቦል ቲቪ ሰብስክራይብ በማድረግ ይዝናኑ

ጉድ ፈላ አስቂኘ ተከታታይ ሲትኮም በአቦል ቲቪ ሰብስክራይብ በማድረግ ይዝናኑ

04/07/2021

ዜና እረፍት‼️

ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና (እዳዬ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡

አፍሪካዊቷ ማዘር ቴሬዛ በመባል የሚታወቁት ዶ/ር አበበች ጎበና ከአገር ባለውለታነት አልፈው ለሰው ልጆች ትልቅ ክብርን በመስጠት ወላጅ ለሌላቸው እናትም አባትም ሆነው ሰው ከወደቀበት ቀና እንዲል አድርገዋል።

ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ ከጎዳና እያነሱ አጥበው፣ አብልተው፣ አስተምረው በርካታ ልጆችን ለቁም ነገር ማብቃት የቻሉ ጀግና ሴት እንደነበሩ በርካቶች መስክረውላቸዋል።

ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና (እዳዬ) በጳውሎስ ሆስፒታል በጽኑ ሕሙማን ክፍል ሕክምና ሲደረግላቸው ቆይቶ ዛሬ ጠዋት ላይ ህይወታቸው አልፏል፡፡

ኮሮኖ ጀኞቻችንን ማሳጣቱን ቀጥሎልጀግናዋ፤ ዘሚ የኑስ ዛሬ ሌሊት በኮቪድ ተሸንፋ አንቀላፍታለችየቀብር ስነስርዓቱ ዛሬ ይከናወናል። ይሁንና ከቀኑ 6:00 ጀምሮ ሳርቤት አለፍ ብሎ በሚገኘው ኒያ...
11/05/2021

ኮሮኖ ጀኞቻችንን ማሳጣቱን ቀጥሎል
ጀግናዋ፤ ዘሚ የኑስ ዛሬ ሌሊት በኮቪድ ተሸንፋ አንቀላፍታለች
የቀብር ስነስርዓቱ ዛሬ ይከናወናል።
ይሁንና ከቀኑ 6:00 ጀምሮ ሳርቤት አለፍ ብሎ በሚገኘው ኒያ ፋውንዴሽን ማዕከል የሽኝት ስነስርዓት ይከናወናል።
ወዳጅ ዘመዶቿ እንዲሰናበቷት የፋውንዴሽኑ ፕሮጀክት ማናጀር ኤርሚያስ መኮንን አስታውቋል

11/05/2021

ኮሮኖ ጀኞቻችንን ማሳጣቱን ቀጥሎል
ጀግናዋ፤ ዘሚ የኑስ ዛሬ ሌሊት በኮቪድ ተሸንፋ አንቀላፍታለች
የቀብር ስነስርዓቱ ዛሬ ይከናወናል።
ይሁንና ከቀኑ 6:00 ጀምሮ ሳርቤት አለፍ ብሎ በሚገኘው ኒያ ፋውንዴሽን ማዕከል የሽኝት ስነስርዓት ይከናወናል።
ወዳጅ ዘመዶቿ እንዲሰናበቷት የፋውንዴሽኑ ፕሮጀክት ማናጀር ኤርሚያስ መኮንን አስታውቋል።

https://youtu.be/Q4cEXdOLRvA  የ DSTVአቦል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ በየለቱ ያገኙታል
06/03/2021

https://youtu.be/Q4cEXdOLRvA የ DSTVአቦል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ በየለቱ ያገኙታል

አደይ በሀገራችን ለመጀመርያ ጊዜ በየእለቱ የሚታይ ድንቅ ድራማ

ሞትን በፍጹም መላመድ የለብንም - ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ‼️የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በበኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን በንጹሐን ዜጎች ላይ በደረሰው የህይወት ህልፈትና አካል ጉዳት...
25/12/2020

ሞትን በፍጹም መላመድ የለብንም - ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ‼️

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በበኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን በንጹሐን ዜጎች ላይ በደረሰው የህይወት ህልፈትና አካል ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል።

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ሞትን በፍጹም መላመድ የለብንም ብለዋል።

በመተከል በንጹሃን ዜጎች፥ ሴቶች፥ ሕጻናት እና ቤተሰብ ላይ በየጊዜው የሚፈጸሙ ግድያ በጽኑ የሚወገዝ ነው ማለታቸውን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

ከታሪክ ሳይማሩ በእሳት መጫወት አዙሪት ውስጥ የሚከተን ስለሆነ ተቀናጅተን እንድንሰራ በአደራ ጭምር እጠይቃለሁ ብለዋል።

26/11/2020

በአሁን ሰአት የህውሀት አመራር ያለበት ቦታ በጥልቀት የሚታወቅ ቢሆንም መንግስት ለሰላማዊ ዜጎች ደህንነት ትኩረት በመስጠት እርምጃዎችን በተጠና ሁኔታ እንደሚወስድ ተገለፀ።

በአንድ ላይ እንደማይገኝና በከተማይቱ የተለያዩ ስፍራዎች ተሸሽጎ በወታደራዊ ሬዲዮ እንደሚገናኝ መረጃዎች ያመለክታሉ።
ዋነኛ የእዝ ቦታዎች እና ዋሻዎች ሞሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ውስጥ ለውሓ ጉድጓድ በሚል በቻይኖች የተቆፈረ እና በኮንክሪት የተሰራ ሁሉም ነገር የተሟላለት ቪላ ቤት፣ አፄ ዮሀንስ ሙዚዬም ውስጥ የሚገኝ ግራውንድ ቤት፣ ኩያ አካባቢ የሚገኝ ኖብል ሆቴል ህንፃ ስር የሚገኝ ቤት፣ ሀውልቲ አካባቢ የሚገኘው የድምፀ ወያኔ ስቲዲዮ ውስጥ ያለ የተሟላ አዳራሽ መሆናቸውን መረጃዎች ያሳያሉ።
ከዚህ በተጨማሪ አፅቢ አካባቢ ባለ ጫካ ውስጥ ለመደበቅ ማታ ማታ መንገድ መጥረግ ስራ እየሰሩ መሆኑንና በአብረሃ ወፅበሃ ገዳም መሸሸጋቸውንም እንዲሁ።
ይህ ቦታ በኮማንዶ የሚጠበቅ ሲሆን የመሳሪያ ክምችት አለበት ተብሎ የሚጠረጠር መሆኑም ተጠቁሟል።
ሆኖም የጁንታው አጠቃላይ ሁኔታ በዚህ ደረጃ ቢታወቅም መንግስት ለሰላማዊ ዜጎች ሲል የተጠና እርምጃ እንደሚወስድ መግለፁን ኢብኮ ዘግቧል፡፡

ሰበር ዜና የመጨረሻው የዘመቻው ምዕራፍ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁhttps://youtu.be/vHcC-A9wI44
26/11/2020

ሰበር ዜና የመጨረሻው የዘመቻው ምዕራፍ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ

https://youtu.be/vHcC-A9wI44

YOUTUBE.COMየሚናፈሰዉ ወሬ ለማደናገር ነዉ አትደናገጡ ብለዋል ለምን ይሆንhttps://youtu.be/FVb4KNaOqok
24/11/2020

YOUTUBE.COM
የሚናፈሰዉ ወሬ ለማደናገር ነዉ አትደናገጡ ብለዋል ለምን ይሆን

https://youtu.be/FVb4KNaOqok

የሚናፈሰዉ ወሬ ለማደናገር ነዉ አትደናገጡ ብለዋል ለምን ይሆን

18/11/2020

የጦር ሀይሎች ጠ/አዛዥ ጀነራል ብርሀኑ ጁላ ፣ ከደቂቃዎች በሁዋላ በውቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ይሰጣ

 #ጥንቃቄመሀል ፒያሳ ላይ 'ደጎል አደባባይ' ስር ፈንጂ ተቀብሮ መገኘቱንና መምከኑን የፒያሳ ቲክቫህ አባላት አሳውቀዋል።የአ/አ ፒያሳ ቲክቫህ አባላት፥ የፌደራል ፖሊስ ፈንጂ አምካኞች ፈንጂው...
16/11/2020

#ጥንቃቄ

መሀል ፒያሳ ላይ 'ደጎል አደባባይ' ስር ፈንጂ ተቀብሮ መገኘቱንና መምከኑን የፒያሳ ቲክቫህ አባላት አሳውቀዋል።

የአ/አ ፒያሳ ቲክቫህ አባላት፥ የፌደራል ፖሊስ ፈንጂ አምካኞች ፈንጂውን እንዳመከኑት አሳውቀዋል።

ህብረተሰቡ አካባቢውን እንዲቃኝ እና እራሱን እንዲጠብቅ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

* በዚህ ጉዳይ ከፖሊስ ተጨማሪ ማብራሪያ ከተሰጠ ተከታትለን እናሳውቃለን።

በአዲስ አበባ ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ ከባድ የእሳት አደጋ ደርሷል።አደጋው የደረሰው ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ ቦሌ መሰናዶ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ባለ አንድ የቻይና ኮንስትራክሽን ድርጅት መጋዘን...
16/11/2020

በአዲስ አበባ ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ ከባድ የእሳት አደጋ ደርሷል።

አደጋው የደረሰው ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ ቦሌ መሰናዶ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ባለ አንድ የቻይና ኮንስትራክሽን ድርጅት መጋዘን ላይ ነው።

አደጋው 'በፍጥነት በመቀጣጠል' ላይ ሲሆን የእሳት አደጋ መቆጣጠር ሰራተኞች እስካሁን ድረስ ቦታው ጋር አልደረሱም።

መንበረ ሠላም የሚገኙ የቲክቫህ አባላት በአሁን ሰዓት ከባድ ተኩስ እንዳለ ገልፀዋል።ታጣቂዎች ወደ  #ድባጤ ሰብረው ሊገቡ ነው ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።በቂ የሆነ የሰላም አስከባሪ ኃይል ...
16/11/2020

መንበረ ሠላም የሚገኙ የቲክቫህ አባላት በአሁን ሰዓት ከባድ ተኩስ እንዳለ ገልፀዋል።

ታጣቂዎች ወደ #ድባጤ ሰብረው ሊገቡ ነው ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በቂ የሆነ የሰላም አስከባሪ ኃይል እንደሌለ አሳውቀዋል።

* ይህ አካባቢ እስካሁን ድረስ ከስጋት ቀጠና አልተላቀቀም።

14/11/2020

" የኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ሦስት ጊዜ ከትህነግ/ህወሃት በተተኮሱ ሚሳይሎች ተመቷል ።"
_ኢሳት

ህፃናት ወድቆ ያገኙት ቦንብ እጃቸው ላይ ፈንድቶ ጉዳት እንዳደረሰባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ህግን ለማስከበር እየተሰራ ባለው ስራ የተደናገጡ የህውሃት ጁንታ ቡድን ተላላኪ...
14/11/2020

ህፃናት ወድቆ ያገኙት ቦንብ እጃቸው ላይ ፈንድቶ ጉዳት እንዳደረሰባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ህግን ለማስከበር እየተሰራ ባለው ስራ የተደናገጡ የህውሃት ጁንታ ቡድን ተላላኪዎች ሆን ብለው በሰዎች ላይ ገዳት ለማድርስ ልዩ ልዩ የጦር መሳሪዎችን በየቦታው እየጣሉ ስለሆነ ህብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ኮሚሽኑ መልእክቱን አስተላልፏል፡፡
ህዳር 5 ቀን 2013 ዓ/ም በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው በተለምዶ 02 ወይም ካፒቴን ደምሴ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ህፃናት በሚጫወቱበት ሜዳላይ በተጣለ የእጅ ቦንብ በአንድ የ13 ዓመት ህፃን ላይ ከፍተኛ እንዲሁም በአራቱ ላይ ቀላል የኣካል ጉዳት ማድረሱን የክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ የወንጀልና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ኃላፊ ኮማንደር ባሳዝነው አክሎክ ገለፁ፡፡
አምስቱ ህፃናት ወድቆ ያገኙትን ቦንብ መጫወቻ መስሏቸው እኔ ልወሰድ እኔ ልውስድ በማላት ሲጓተቱ ቦንቡ የ13 ዓመት ታዳጊ በሆነው ቻላቸው ተሾመ እጅ ላይ መፈንዳቱን ኃላፊው ገልፀው በታዳጊው ግራ እጅ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሲደርስ የተቀሩት አራቱ ህፃናት ቀላል ጉዳት እንደደረሰባቸው አስረድተዋል፡፡
አራቱ ህፃናት ህክምና ተደርጎላቸው ወደ የቤታቸው የሄዱ ሲሆን ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ቻላቸው ተሾመ በዳግማዊ ምንሊክ ሆስፒታል ህክምናውን እየተከታተለ መሆኑን ከኮማንደር ባሳዝነው ገለፃ መረዳት ተችሏል፡፡
ጉዳት የደረሰበት ታዳጊ አባት አቶ ተሾመ ቢሰጥ ልጃቸው ላይ ጉዳት እንደደረሰበት ተደውሎ እንደተነጋራቸው አስረድተዋል፡፡ ፖሊስ በተለያዬ ጊዜ የሚያስተላልፋቸውን መረጃ ህብረተሰቡ ተቀብሎ ተግባራዊ ሊያደርግ ይገባል ብለዋል፡፡
የህገ-ወጡ ህወሓት ቡድን ተላላኪዎች በከተማችን የጥፋት ተግባር ለመፈፀም ያዘጋጇቸው የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በህብረተሰቡ ጥቆማና በፀጥታ ሀይሉ ብርቱ ክትትል በቁጥጥር ስር እየዋለ መሆኑ በፈጠረባቸው ድንጋጤ ምክንያት በህዝቡ ላይ ጉዳት ለማድረስ በማቀድ ልዩ ልዩ የጦር መሳሪያዎችን በየቦታው እየጣሉ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከዚህ ቀደም መግለፁንና የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ተጥለው መገኘታቸውን ኮማንደር ባሳዝነው አስታውሰው በህብረተሰቡ ጉዳት ማትረፍ ልምዳቸው የሆነው የጁንታው ቡድን ተላላኪዎች ተመሳሳይ ድርጊት ሊፈፅሙ ስለሚችሉ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

ADDIS ABEBA POLICE COMMISSION

12/11/2020

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባው ላይ 'በወንጀል የተጠረጠሩ' የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት ማንሳቱን አሳወቀ።

በዚህም መሰረት፦

- ዶክተር ደብረጸዮን ገብረሚካኤል
- አቶ አስመላሽ ወልደሰንብት
- አቶ አባይ ፀሃዬ
- ዶክተር አምባሳደር አዲስ ዓለም ቤሌማ
- አቶ ጌታቸው ረዳ
- አቶ አፅበሃ አረጋዊ
- አቶ ገብር እግዚአብሄር አርአያ ጨምሮ ሌሎችን ግለሰቦችን ያለመከሰስ መብታቸውን ምክር ቤቱ አንስቷል።

ግለሰቦቹ የተጠረጠሩባቸው ወንጀሎች የጦር መሳሪያ ይዞ በማመፅ ፣ የሀገር መከላከያን በመውጋትና በሌሎች ተያያዥ ወንጀሎች ዋና አድራጊነት ነው ተብሏል።

በሌላ በኩል፦

የህ/ተ/ም/ቤት አቶ ፍቅሩ ገ/ሕይወትን የምርጫ ቦርድ አባል አድርጎ ሾሟል።

10/11/2020

ነፍስ ይማር!!

የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እናት ወ/ሮ አልማዝ ገብረ እግዚአብሄር ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

ሥርዓተ ቀብሩም በፈረንሣይ ለጋሲዮን አቦ ቤተክርስቲያን ቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘመዶች በተገኙበት ትላንት ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ተፈፅሟል።

09/11/2020

90 በመቶ ሰዎችን በኮሮና ቫይረስ ከመያዝ ታድጓል የተባለው ክትባት ይፋ ሆነ
በሁለት ኩባንያዎች ይፋ የተደረገው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ክትባት 90 በመቶ ሰዎችን በኮሮና ቫይረስ ከመያዝ ታድጓል ተብሏል፡፡
ክትባቱን ይፋ ያደረጉት ሁለት ኩባንያዎች ግኝቱ ለሳይንስና ለሰው ልጅ ትልቅ አበርክቶ ነው ብለዋል፡፡
ኩባንያዎች ክትባቱን በስድስት የተለያዩ ሃገራት በ43 ሺህ 500 ሰዎች ላይ መሞከራቸውን ጠቅሰዋል፡፡
በሙከራውም በሰዎች ላይ እስካሁን አሳሳቢ የጤና ችግር ያለመታየቱን ነው ያነሱት፡፡
ኩባንያዎቹ ክትባቱን በህዳር ወር መጨረሻ ጥቅም ላይ ለማዋል ጥያቄ ማቅረባቸውን ገልጸዋል፡፡
በቁጥር የበዙ ክትባቶች የመጨረሻ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ የተነገረ ሲሆን የአሁኑ ተስፋ ከተጣለባቸው ውስጥ ቀዳሚው ነው ተብሏል፡፡
ኩባንያዎቹ 50 ሚሊየን መጠን ያለው ክትባት እየተጠናቀቀ ባለው የፈረንጆቹ 2020 መጨረሻ እንደሚያቀርቡ የገለጹ ሲሆን በ2021 ደግሞ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን እንደሚያመርቱ ነው ይፋ ያደረጉት፡፡
ምንጭ፡-ቢቢሲ

09/11/2020

በአዲስ አበባ ከዛሬ ጥቅምት 27 ጀምሮ አዲስ የነዋሪዎች መታወቂያ መሰጠትና የመሸኛ አገልግሎት ላልተወሰነ ጊዜ ተቋረጠ።

ይህን የገለፀው የአ/አ ወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ነው።

የመታወቂያ እድሳት እና ምትክ መስጠት ግን አልተቋረጠም።

አዲስ መታወቂያ መስጠቱ የቆመው ወቅታዊው ሁኔታ ጋር በተያያዘ አዳዲስ መታወቂያ ተሰጥቶ ለተለያዩ እኩይ ዓላማ መጠቀሚያ እንዳይሆኑ ቁጥጥር ለማድረግ ነው ተብሏል።

06/11/2020

የፌዴሬሽን ም/ቤት ስለቀጣዩ የትግራይ ክልል መንግስት ነገ ይነጋጋገራል!

04/11/2020

ዚህ በፊት ከመከላከያ ሠራዊት ተቀንሰው የነበሩ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት መኮንኖች ወደ መከላከያ ሠራዊቱ እንዲመለሱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ትእዛዝ ተሰጥቷቸዋል:-
1. ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ
2. ሌ/ጄኔራል ዬሐንስ ገ/መስቀል
3. ሌ/ጄኔራል አበባው ታደ

ሰዉ እንዴት በሰዎች ስቃይ ድል አድራጊነት ይሰማዋልttps://youtu.be/Dj7TfEGGDVI
03/11/2020

ሰዉ እንዴት በሰዎች ስቃይ ድል አድራጊነት ይሰማዋል
ttps://youtu.be/Dj7TfEGGDVI

ሰበር ዝግጅት፤ “ለወሬ ነጋሪ አትርፉን ” ከጭፍጨፋ የተረፉ ሰዎች የድረሱልን ጥሪ

15/10/2020

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በአንድ የቢሮው ህንጻ ላይ የደረሰው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በአንድ የቢሮው ህንጻ ላይ የደረሰው የእሳት አደጋ ምንም ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታወቀ፡፡
የባንኩ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት የእሳት አደጋው የደረሰው ባንኩ ካሉት ሶስት የቢሮ ህንጻዎች በአንዱ ላይ ነው፡፡
እሳቱ ምንም ጉዳት ሳያደርስ በፍጥነት መቆጣጠር እንደተቻለም ዶክተር ይናገር ገልጸዋል፡፡
የእሳት አደጋው መንስኤም በመጣራት ላይ ይገኛል ብለዋል፡፡

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tana Mereja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share