Minber tv

Minber tv Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Minber tv, TV Channel, .

02/02/2023

ታላቁ ዓሊም ሼይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ ለተሻለ ህክምና ዛሬ ለሊት ወደ ቱርክ ኢስታንቡል ሊያቀኑ ነው።..
ከባለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ድንገት የጤና እክል ገጥሟቸው ኢትዬ ጠቢብ ሆስፒታል ለህክምና ገብተው የነበሩት ሼይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ ህክምና ሲደረግላቸው የነበረ ሲሆን ለተሻለ ህክምና ቱርክ በሚገኘው “ሊቨ ሆስፒታል” ለሊት 8:00 ሰዓት ሊያቀኑ ነው።

በዛሬው እለትም የአፍሪካ ቲቪ ልዑካንና የተለያዩ ተላላቅ ዱዓቶች ዚያራ ያደርገላቸው ሲሆን ለህዝበ ሙስሊሙም አበክሮ ያስተላለፉት መልእክት በዱዓእ አላህ ጤናቸውን እንዲመልስላቸው ከጎኔ ይሁኑ የሚል መልእክት ነበር።

አሏህ (ሱ.ወ) በአፍያ ይመልሳቸው 🤲🏽 ዘንድ ሁላችንም በዱዓ እናስታወሳቸው ዘንድ ጥሪያችን ነው።

ይህን የተቀደሰ መስጊድ እንገንባው በሱልልታ ከተማ ልዩ ስሙ ፒራሚክ ሰላም መስጊድ ይባላል ። በቢቸና ሰላም መስጊድን በፍኖተሰላም ሰላም መስጊድን አስገነባን ሶስተኛውን የሰላም መስጊድ እንገባ...
01/02/2023

ይህን የተቀደሰ መስጊድ እንገንባው በሱልልታ ከተማ ልዩ ስሙ ፒራሚክ ሰላም መስጊድ ይባላል ። በቢቸና ሰላም መስጊድን በፍኖተሰላም ሰላም መስጊድን አስገነባን ሶስተኛውን የሰላም መስጊድ እንገባው

10/04/2021

We are public media for the public good. We never end our quest for facts and truth.

10/04/2021
10/04/2021

ማነው
ምርጡ?

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Minber tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share