Aari Media Network

  • Home
  • Aari Media Network

Aari Media Network Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Aari Media Network, Media/News Company, .

 ?ክፍል-1 ይሄዉ።👇*****************የግለሰብ ወይስ የህዝብ ገድል ነው የአሪ ህዝብ የትግል ውጤት የተገኘው ?*ህዝባዊ ተጋድሎ ምንድን ነው?ሕዝባዊ ተጋድሎ (civil resistan...
29/02/2024

?

ክፍል-1 ይሄዉ።👇

*****************
የግለሰብ ወይስ የህዝብ ገድል ነው የአሪ ህዝብ የትግል ውጤት የተገኘው ?

*ህዝባዊ ተጋድሎ ምንድን ነው?

ሕዝባዊ ተጋድሎ (civil resistance) ፥ ሰፊው ሕዝብ ካለምንም ሃይል እርምጃ፣ ስለመብቶቹ፣ ስለነጻነቱ እና ስለፍትህ መከበር የሚታገልበት መንገድ ነው። በሕዝባዊ ተጋድሎዎች ላይ የሚሳተፉ ሰዎች፥ ቡድኖች መጠነ ሰፊ የሆነ የማኅበረሰብ፣ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ለውጥ እንዲኖር፥ እና አገልግሎትን ተጠቃሚ እንዳያገኝ ብዙዎች የሚሳተፉበት ነው። የተለያዩ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ። በዓለም ዙሪያ፥ ሕዝባዊ ተቃውሞ በተለያዩ ስሞች ይጠራል። ሰላማዊ ትግል (nonviolent struggle)፣ ቀጥተኛ እርምጃ (direct action)፣ ሕዝባዊ ኃይል (people power)፣ ፖለቲካዊ እምቢተኝነት፣ እና ሕዝባዊ የክተት ጥሪ፥ተብሎ ይጠራል።

ሆኖም ግን፥ በየትኛውም ዓይነት ስያሜ ቢጠራ፥ የሕዝባዊ ተቃውሞ መሰረታዊ እንቅስቃሴ ተመሳሳይ ነው። የቀድሞውን ስርዓት ለመተግበር በታማኝነት የመንቀሳቀስ አዝማሚያ ላላቸው ሕዝቦች፥ በአንጻሩ ነጻ የሆነ እና አግባብ ያለው አዲስ የማኅበረሰብ ራዕይን በማቅረብ፣ ጭቆናን ለመቋቋም ለብዙሀን ተሳትፎ ጥሪ ስለሚያደርጉ፥ የሕዝባዊ ተጋድሎ ንቅናቄዎች ከፍተኛ አቅም አላቸው። ታድያ ተጋድሎ የአሪ ህዝብ ወይስ የጥቅት ክምር ግለሰቦች ?? የአሪ ህዝብ እንደ ህዝብ ራሱን ነፃነት ለማስከበር ከትጥቅ ትግል ባሻገር ሳይንሳዊ ትግል በማድረግ ዘመናትን አስቆጥሮ በ2014 ዓ.ም በነበረው ግጭትም ውድ ህይወታቸውን ገብረው የቀብር ገንዘብ ያልተሰጠው፤ የአሪ ህዝብ ነው፣ በመሆኑም ሰሞነኛ ጥቅት ግለሰቦች እኛ እናውቃለን የአሪ ዞን አመራር ሹመት ትክክል አይደለም፣ እኛ ነን የምንሾመው፣ የሚናወርደው ፣ እያሉ በጂንካ ከተማ የሚዘውሩ ዋጋ ከፍለናል፣ የሚሉ የህዝብን ውድ የህይወት መስዋትነት የምያጣጥሉ ለእኛ ብቻ ይሆናል፣ የሚሉ እንዳሉ አረጋግጠናል።

በዚህ ውስጥ ደግሞ የዞኑ ጥቅት አመራሮችም ጭምር እኛ ዋጋ ከፍለን ተጠቃሚ ሌላ ግለሰቦች ነዉ፣ የሚሉና ኤኮኖሚ ዘርፍ ላይ ካልተሾምኩ የሚሉ የዞኑ ካቢኔዎች እንዳሉም ተረጋግጧል። በቀጣይ የሌብነት ግኑኝነትና ተግባራቸውን በዝርዝር እናቀርባለን ።

ክፍል-ሁለት ይቀጥላል....
ዋጋ የከፈለው መላዉ የአሪ ህዝብ ከጫፍ እስከ ጫፍ ነዉ።

ፈጣሪ ይፈርዳል ሚዲያ

  ነገም ለህዝብ የማይሆኑ አመራሮች ሹመት ባለማጽደቅ ታሪክ ትሰራላችሁ የሚል ሙሉ እምነት አለን።የደቡብ ኣሪ ወረዳ ምክር ቤት ጉባኤ ነገ በቀን 19/6/2016 እንደምካሄድ የምጠበቅ ስሆን ል...
26/02/2024

ነገም ለህዝብ የማይሆኑ አመራሮች ሹመት ባለማጽደቅ ታሪክ ትሰራላችሁ የሚል ሙሉ እምነት አለን።

የደቡብ ኣሪ ወረዳ ምክር ቤት ጉባኤ ነገ በቀን 19/6/2016 እንደምካሄድ የምጠበቅ ስሆን ልዩ ልዩ ሹመቶች ቀርበው እንደምጸድቅ ይጠበቃል በተለይ ከዝበፊት በነበረው እውቀትንና ሥራን መሠረት ያላደረገ #በተላላክነት እና #ጎራ የለየ የሹመት አሰጣጥ ልቀረፍ እንደምገባ #ምክር-ቤቱ ቱክረት ሰጥቶ እንደምታገል እንጠብቃለን!!!

24/02/2024

ደረሰ ደረሰ ደረሰ
*************
!

#በቴኳንዶ ስፖርት እና በሌሎችም የስፖርት አይነቶች #ሸኬን የቀድሞውን #የደቡብ ኦሞ ዞን ወክሎ ከክልል እስከ ፈደራል መወከላቸውና በአለምአቀፍ ደረጃም ጭምር ብቁ ተወዳዳሪ #ሸኬን እንዳለን ግልጽ ነው። ስለሆነም አሁን ወክለው የሚወዳደሩ ብቁ ተወዳዳሪዎችን ለማፍራት በሚደረገው ጥረት Black Tiger World Taekwondo ሚናው የጎላ ነው ይህን ሚና በብቃት የወጣ ዘንድ በሀሳብ፣ በእውቀትና በቻልነው ነገር ሁሉ ክለቡን መደገፍ ነው። ስለሆነም በኣሪ ዞን ውስጥም ከኣሪ ዞን ውጪም የሚኖር የትኛውም የቴኳንዶ ስፖርት አፍቃሪ #ጋዘር ተገኝቶ ምረቃውን መታደም ይችላል።

በምረቃው ተገኝተው የውሹ ስፖርት ጥበብ ትርዕት ያሳያሉ። ሌሎች የቴኳንዶ አሰልጣኞችም በቦታው ተገኝተው ብዙ ነገር ያሳዩናል።

!

#1 ቀን ብቻ ቀረው!
#እሁድ 17/06/2016 ዓ.ም #ጋዘር

Michael Hami Joy

ፈጣሪ ይፈርዳል ሚዲያ-ሣብታ ቤሪ ኬዛ

22/02/2024
የኣሪ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች አብራሃም አታ እና ስመኝ ተስፋዬ❤❤
22/02/2024

የኣሪ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች

አብራሃም አታ እና ስመኝ ተስፋዬ❤❤

 የጤና ጽ/ቤት ሀላፊውን ብሩክ አውርደው ጸረ ኣሪውን  #ይግረማቸው ለመሾም እያንሾካሾካችሁ መሆኑን ደርሰንበታል።ዳግም ጦርነት ለመቀስቀስ ከሆነ ቀጥሉበት!  #ሸኬን በአይነ ቁረኛ እየተከታተላ...
21/02/2024



የጤና ጽ/ቤት ሀላፊውን ብሩክ አውርደው ጸረ ኣሪውን #ይግረማቸው ለመሾም እያንሾካሾካችሁ መሆኑን ደርሰንበታል።

ዳግም ጦርነት ለመቀስቀስ ከሆነ ቀጥሉበት! #ሸኬን በአይነ ቁረኛ እየተከታተላችሁ ነው።

 #ነፃነት💪
03/02/2024

#ነፃነት💪

01/02/2024

የሰይኪ አሪ ህዝብ ላይ በጎፋ ዞን እየደረሰ ያለውን በደል እናወግዛለን! ከአንገት በላይ የአሪ ህዝብ ወዳጅ መስሎ አንድ ወረዳ የሚሆን የአሪ ህዝብ አሪ ስለሆኑ መዋቅራዊ ጭቆና እየደረሰባቸው ነው!

  ... # የሚገርሚኮ ነው❗ ጥር 21/2016ዓ.ም በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ ኮይሻ ጫውካሬ ቀበሌ በተለሚዶ ዎይሶ ተብሎ በሚጠራው አከባብ አንድት ባለትዳርና የሦስት ልጆች እናት የሆነች...
31/01/2024

...

# የሚገርሚኮ ነው❗
ጥር 21/2016ዓ.ም በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ ኮይሻ ጫውካሬ ቀበሌ በተለሚዶ ዎይሶ ተብሎ በሚጠራው አከባብ አንድት ባለትዳርና የሦስት ልጆች እናት የሆነች ከኑሮ ውድነት ጋር በተያያዘ እሞታለሁ በማለት በግቤ 3 ትልቁ ማብራት ኃይል ቆቃ ብረት ጫፍ ላይ የወጣች ሲሆን ፖሊስ ከአካባቢ ህብረተሰብ ጋር በመሆን ከ4:00 ሰዓት በላይ ራሷን እንዳታጠፋ ልመና ከተደረገላት በኋላ ምንም ጉዳት ሳይደርስባት መውረድ ችላለች ::

19/01/2024
 #ጥንቃቄ!ጂንካን ማልማት የሁላችንም ግዴታ ነው ግን ለጂንካ ልማት ድሃ እንድሞት አንፈቅድም። ጤና መድን 500 ብር፣ ለጂንካ ከተማ ልማት ባል 500 ብርና ምስት 300 ብር ተብሎ   መግዛት...
17/01/2024

#ጥንቃቄ!

ጂንካን ማልማት የሁላችንም ግዴታ ነው ግን ለጂንካ ልማት ድሃ እንድሞት አንፈቅድም። ጤና መድን 500 ብር፣ ለጂንካ ከተማ ልማት ባል 500 ብርና ምስት 300 ብር ተብሎ መግዛት ያቃተው ቤተሰብ ይህን ከየት ያምጣ? በገጠር ቀበሌያት ገመድ ይዘው ስሮጡ በልመና የተመለሱ ቁጥራቸው ተበራክቷል።

ቆም ብለን እናስብ። ገቢ አሰባሰብ መንገዳችን #በዜጎች ላይ የኑሮ ጫና የሚያሳድር ልሆን አይገባም!

16/01/2024

የኣሪ ህዝብ እንደ ህዝብ የሚበለጽግበትን መንገድ የትኩረት አቅጣጫ እናድርግ!

   የሚባለው ግለሰብ የሳላማጎ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ ስሆን የባላመር ህዝብ ደም መጣጭ መዥገር መሆኑን አረጋግጠናል። ስለዚህም የደቡብ ኦሞ ዞን መንግስት ይህ ግለሰብ   ሰላም ለማናጋት የ...
11/01/2024



የሚባለው ግለሰብ የሳላማጎ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ ስሆን የባላመር ህዝብ ደም መጣጭ መዥገር መሆኑን አረጋግጠናል። ስለዚህም የደቡብ ኦሞ ዞን መንግስት ይህ ግለሰብ ሰላም ለማናጋት የተነሳ ግለሰብ መሆኑን ተገንዝቦ ግለሰቡን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ ካልሰራ በስተቀር ከዚህ በኋላ ለሚፈጠረው የትኛውም ችግር የደቡብ ኦሞ መንግስትና ይህ ግለሰብ ሀላፊነት ይወስዳል።



10/01/2024

ትኩረት #ለባላመር!
የኣሪ ዞንና የደቡብ ኦሞ ዞን መንግስታት ትጠየቁበታላችሁ የህዝብን ደህንነት የማስጠበቅ ሀላፊነትና ግዴታ አለባችሁ!!!

03/01/2024


ለኣሪ ህዝብ ልማት ማህበር አባላት በሙሉ
በቀን 27/04/2016 ዓ.ም ዕለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት በኣሪ ዞን በጂንካ ከተማ በፖሊዮ ቴክኒክ ኮሌጅ ግቢ ባለው አዳራሽ ጠቅላላ ጉባኤውን ስለምያካሄድ በዕለቱ እንድትገኑ ልማት ማህበሩ ጥሪውን ያስተላልፋል ።
"አህልማ"

ፈጣሪ ይፈርዳል ሚዲያ-ሣብታ ቤሪ ኬዛ

የእናቶችን እንግልት አንፈቅድም!በደቡብ ኣሪ ወረዳ ላይ የአምቡላንስ ቴክኒክ ችግር አለ ተብሎ ይች እናት በቃረዛ ተደርጋ ሞተር ላይ ተጭና ከቢሊ እስከ ጋዘር ሆስፒታል ከደረሰች በኃላ ሪፐር ተ...
30/12/2023

የእናቶችን እንግልት አንፈቅድም!

በደቡብ ኣሪ ወረዳ ላይ የአምቡላንስ ቴክኒክ ችግር አለ ተብሎ ይች እናት በቃረዛ ተደርጋ ሞተር ላይ ተጭና ከቢሊ እስከ ጋዘር ሆስፒታል ከደረሰች በኃላ ሪፐር ተደርጋ ወደ ጅንካ አጠቃላይ ሆስፒታል አሁንም መኪና የለም ተብሎ በመጣችበት ሞተር እየሄደች የሚትገኝ እናት ናት እጅግ ያሳዝናል!! እባካችሁን የሚመለከተው አካል ትኩረት ሰጥቶ መስራት ካልተቻለ ስለ እናቶቻችን ህይወት በጣም ያሰጋል!! ይች እናት እንግዲህ ከፍተኛ ምጥ ወስጥ ነው ምትሰቃየው

24/12/2023

ባለመሾማችሁ ተቆጥታችሁ ለethio omo ማጨብጨብ የጀመራችሁ የደቡብ ኣሪ ወረዳ ብሶተኞች ከተግባራችሁ ተቆጠቡ!
ተይዛችኋል የጽሞና ጊዜ ሰተናችኋል!

 🎓
22/12/2023

🎓

    ትላንትና ያለፈው ታርክ "የወጋ ብረሳ የተወጋ አይረሳም"ኣሪ ህዝብ ምሁራንና ሸከን የሕይወት መሳኡት እስከ እስርና እንግልት አልፎም የኢኮኖሚ ድቀት አልፎም በቶልታ፣በመፀር፣በጋዘርና ጂን...
22/12/2023



ትላንትና ያለፈው ታርክ "የወጋ ብረሳ የተወጋ አይረሳም"ኣሪ ህዝብ ምሁራንና ሸከን የሕይወት መሳኡት እስከ እስርና እንግልት አልፎም የኢኮኖሚ ድቀት አልፎም በቶልታ፣በመፀር፣በጋዘርና ጂንካ ቀውስ እንድፈጠርና ዜጎች ከቀያቸው እንድፈናቀል ታላቅ የፓለቲካ ከወቅቱ የደቡብ ኦሞ ዞን አመራር ጋር ሸብጥ በዚህ ሚዲያ ተሰርቶ ዘመቻ የከፈቱ ግለሰቦችን ጭምር ይቅር ማለታችን ለፈጣሪ ስንል እንጂ የEtho_omo ራፓርቴሮችን የማናውቃቸው ከሆነ ተሳስታችኋል ።አደብ ግዙ እያንዳንዱን እየለቀመን እንደሚናስገባ ባለሙሉ መብት አለን ተጠንቀቁ። ምንም ሺ ኣሪ ህዝብን እንደትላንቱ አከፋፊላችሁ ለመጠቀም ካሰባችሁ የህልም እንጃራ ነው የእናንተ ጊዜ አብቅቷል ።

ትላንት እየገደላችሁ፣እያስደበደባችሁ እንኳን አንድ ሆኖ ኣሪ ባንዳ ከእናንተ ጋር ተባብሮ ኣሪ ህዝብን በጀረባ የወጋውን ጭምር ለይተናል እንኳን ባዳ። አሁን በኣሪ ዞን አይመለከታችሁም ።ፈጣሪ ይፈርዳል ዘመን ተሻጋሪ ለኣሪ ህዝብ ነፃነትና አሁን ያገኘነውን የኣሪ ዞን ራስን በራስ የማስተዳደር ሙሉ መብት እንድያገኘ ታላቅ ተጋድሎና መረጃ በማጋለጥ ብርቱ ትግል አድርጎ በውጤት የታጀበ ለውጥ ውስጥ ሽግግር ያደረገ Etho_Omo ከኣሪ ጀርባ ለአንድና መጨረሻ አሽቀንጥሮ የጠለው ፈጣሪ ይፈርዳል ሚዲያ እንጂ አሁንም ለልማትና ዕድገት አልፎ ሌብነትና ብልሹ አሰራሮችን ለመታገል ቁርጠኛ የሆነ የመከፋፈል አስተሳሰብ ፓለቲካ ያላቸውን ለማጋለጥ ዝግጁ ሆኖ ይታገላል ።

ከታች የተለጠፉ የኣሪ ምሁራን ፕሮፌሰርንና ዶክተርን እንድሁም ሸከኖችን በሌሉበት ስማቸውን ለማጠላሸትና የሀሴት ዜመቻ እየከፈቱ ያሉ etho_omo አይሳካላችሁም ።ኣሪ ዞን ከተሰጠ ጀምሮ የጨጓራ በሽታ ታማሚ ሆኔው አድስ አበባ አንበሳ ሆስፒታል እስካሁን ህክሚና ላይ እንዳሉ መረጃ ብንሰማም ቅሉ ግን ጀግናና ብርቱ ታጋዮቻችን(ሸከኖች) በእርቅ መሠረት ከእስር ር እንዳይፈቱ ዳግም ግጭት እንድትፈጠር እያሰሩ መሆኑንም መረጃ በእጃችን ገብቷል።አርፋችሁ ቁጪ በሉ ።ከኣሪም ለግል ጥቅማችሁ ስባል ከetho_omo ጋር አብራችሁ ለማከፋፈል እየሞከራችሁ ያሉ በቂ መረጃ በእጃችን ገብቷል።ተጠንቀቁ !!

ፈጣሪ ይፈርዳል

 !ከዚህ በኋላ ይህ ሚድያ የኣሪ ህዝብ በምድር እስከሚኖርበት ድረስ ስልት እየቀየረ ለመታገል እና የህዝቡን ህልውና ለማስጠበቅ ልሰራ ተማምሎ ከሚድያው ቦርድ ጋር ወደ ስራ ተመልሷል። #ኣሪ  ...
22/12/2023

!

ከዚህ በኋላ ይህ ሚድያ የኣሪ ህዝብ በምድር እስከሚኖርበት ድረስ ስልት እየቀየረ ለመታገል እና የህዝቡን ህልውና ለማስጠበቅ ልሰራ ተማምሎ ከሚድያው ቦርድ ጋር ወደ ስራ ተመልሷል።
#ኣሪ
#ሸኬን
#ባቢ
#ዎርሻ ...

10/11/2023

የጎምር ህዝብ ከግጭት እራሳችሁን ጠብቁ ሀይላችሁን ለልማት ተጠቀሙ! ፊታችንን ወደ ልማት ...🌿

 ?ምን እየተካሄደ እንዳለ ለማወቅ ተቸግረናል። ሰው ባገኘው መድረክና አጋጣሚ ሁሉ ባህሉን ያስተዋውቃል።  #እና ዛሬም ታጥቦ ጭቃ ሆነናል😡😡😡😡😡😡የዞኑ  #ኪነት ጥንቃቄ ያድርግ ተመሳሳይ ስህ...
07/11/2023

?

ምን እየተካሄደ እንዳለ ለማወቅ ተቸግረናል። ሰው ባገኘው መድረክና አጋጣሚ ሁሉ ባህሉን ያስተዋውቃል። #እና ዛሬም ታጥቦ ጭቃ ሆነናል😡😡😡😡😡😡

የዞኑ #ኪነት ጥንቃቄ ያድርግ ተመሳሳይ ስህተት ቢደገም !!!!!!!

 ‼ሁሉም ሸከን "የአርባምንጭ ሸከኖች ስቃይ የእኔ ስቃይ ነው" በሚል ሁሉም ሚዲያ በግል ሚዲያዎች ይሁን በጋራ ሚዲያዎች ስቃያቸውን ማውገዝ እና ፕሮፋይል በማድረግ የትግል  የመጀመሪያ ምዕራፍ...
05/11/2023



ሁሉም ሸከን "የአርባምንጭ ሸከኖች ስቃይ የእኔ ስቃይ ነው" በሚል ሁሉም ሚዲያ በግል ሚዲያዎች ይሁን በጋራ ሚዲያዎች ስቃያቸውን ማውገዝ እና ፕሮፋይል በማድረግ የትግል የመጀመሪያ ምዕራፍ እንድሆን ጥሪ እናቀርባለን !!

ምንም የተረጋገጠ ወንጀል ሳይሆን ተጠርጥሮ የታሰሩ የኣሪ ሸከኖች በአርባጭ ማረሚያ ግፍ ስደረስ ማየት እንደሚያሳዝንና እንደሚያስለቅስ ስቃይ እየደረሰባቸው መረጃዎች በየጊዜው እየመጣ ነው። ግን በእነሱ ማን ጨከኔ..? ፓለቲካ ወይስ ህግ..? ህግ ከሆነ ከተከሰሰበት በላይ መላው ኣሪ ገንዘብ በመዋጮ ፤ እንጨት በማቅረብ እንድሁም ጉልበት አውጥቶ ቤት ገንብቷል። እርቅ በተደጋጋሚ ተፈጽሟል። የአከባቢው ተጎጅና የኣሪ ማህበረሰብ የመጨረሻ እርቅ በኣሪ ባሕል በደም ጎጅ እና ተጎጅ ፊት ለፊት ቀርቤው እንድታረቁ ተፈተው እንድመጡ በግልጽ ቋንቋ ተናግረዋል። ስለዚህ እውነቱን ማን ይናገረን ፤ አሁን እውነቱ ዘገይቶ በልጆች ሕይወት ላይ አደጋ ከተፈጠረ የሚፈጠረው የፓለቲካ ቀውስ እንደሚፈጠር ይታወቃል። ግን እውነቱን ፈጣሪ ፊርዱን እስከሚሰጥ መላው ኣሪ ፈጣሪውን እየጠራ በየጊዜው ቦታ ሳይገድበን መታገል የመጀመሪያው ምዕራፍ ነው።

ፈጣሪ ይፈርዳል ሚዲያ-ሣብታ ቤሪ ኬዛ

🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🤦‍♀️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🤦‍♀️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️

 #ብልጽግና ፓርቲ  #ከዘይሴ ምድር እንደተባረረ  #ከኣሪ ምድር ልባረር ነው!የኣሪ ህዝብ አሁን ንቃተ ህሊናው አድጓል። እንደ ህፃን የተደለለበት ጊዜ አብቅቷል። ወንጀለኛ በነፃ እየተፈታ ንጹ...
04/11/2023

#ብልጽግና ፓርቲ #ከዘይሴ ምድር እንደተባረረ #ከኣሪ ምድር ልባረር ነው!

የኣሪ ህዝብ አሁን ንቃተ ህሊናው አድጓል። እንደ ህፃን የተደለለበት ጊዜ አብቅቷል። ወንጀለኛ በነፃ እየተፈታ ንጹሃን የኣሪ ምሁራንና ወጣቶች እየታሰሩ ያሉት በብልጽግና ፓርቲ ድክመት መሆኑን መላው የኣሪ ህዝብ ተገንዝቧል። አሁን ለዘንድሮው ድሽታ ግና በአርባምንጭ ማረሚያ ታስረው ያሉ ምሁራንና ቀጠሮ የሚመላለሱ ተከሳሾች ክሳቸው ተሰርዞ ድሽታ ግና የማይከበር ከሆነ ብልጽግና አከተመለት።

#ለምርጫ አንድ አመት ብቻ ቀርቷል። እንደ ሀገር ማሸነፍ ብችል እንኳን እንደ ኣሪ ዞን እንዳያሸንፍ አድርጎ ለመቅጣት መሀላ ምሎ እየታዘበው ነው።

!
!

የኣሪ ዞን ትምህርት መምሪያ ...+++++++++++++++++++የኣሪ ዞን ልጆች ተምረው ለሀገር እንድጠቅሙ የሚታሰብ ከሆነ የመምሪያው ሀላፊ አቶ ዳግምና የሰው ሀብት አስተዳደሩ አቶ ታጠቅ ይ...
20/10/2023

የኣሪ ዞን ትምህርት መምሪያ ...
+++++++++++++++++++
የኣሪ ዞን ልጆች ተምረው ለሀገር እንድጠቅሙ የሚታሰብ ከሆነ የመምሪያው ሀላፊ አቶ ዳግምና የሰው ሀብት አስተዳደሩ አቶ ታጠቅ ይነሱ።
በአስቸኳይ የማይነሱ ከሆነ በሙሲና ከወረዳ ወደ ወረዳና ከወረዳ ወደ ከንቲባ ያዘዋወሩትን በመረጃ አስደግፈን እናቀርባለን።
የሚገርመው ደግሞ ይህን ህዝብ የሚንጨቁንበት ጊዜ እያበቃ ስለሆነ በደንብ እንመዝብራቸው ቢለው እንደተማማሉ ደርሰንባቸዋል።
ፍቲ ለአሪ ዞን ተማሪዎችና መምህራን !

 #ይጠብቁን ...የጤና ተቋማት መድን ድርጅትን ተጠቅመው ህዝብን እንዴት እየዘረፉ እንደሆነ ከሰዓታት በኋላ ይዘን እንመለሳለን።
20/10/2023

#ይጠብቁን ...

የጤና ተቋማት መድን ድርጅትን ተጠቅመው ህዝብን እንዴት እየዘረፉ እንደሆነ ከሰዓታት በኋላ ይዘን እንመለሳለን።

21/09/2023

የእስረኞች ጉዳይ ይፍጠን!
የኣሪ ምሁራንና ሸኬኖች ይፈቱ!

19/09/2023

አንለይ እርገጠ COMING SON 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aari Media Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share