01/06/2022
“አከራይ እንጂ ተከራይ ሰፈር የለውም፡፡”
ብዙ ጊዜ “እስከኖርክበት ድረስ ቤትህ ነው::” የሚል አገላለጽ ሲባል እንሰማለን፡፡ ነገርግን ተከራይ በተለያየ ምክኒያቶች ማለትም የቤት ኪራይ ባግባቡ ባለመክፈሉ ወይም እስከነአካቴው መክፈል ባለመቻሉ ምክንያት ቤቱን ለመልቀቅ ይገደዳል፡፡ አንደኔ ሃሳብ ቤት የራስ ካላሆነ መስተቀር ቤትህ ነው ሊባል አይገባም፡፡
እናንተስ ወገኖቼ ምን ትላላችሁ? ሃሳባችሁን አጋሩን፡፡
Send a message to learn more