Temelekach Media - ተመልካች ሚዲያ

  • Home
  • Temelekach Media - ተመልካች ሚዲያ

Temelekach Media - ተመልካች ሚዲያ Welcome to Temelekach Media.

We are established to promote individuality without forgetting its social and national responsibilities; It is to contribute to the creation of a society that recognizes and works for the common good of all..

Biruk Mesfin Mandefro Maru Tamirat Yacob Subscribe to our channelComment like and ShareThis is the latest program of Tem...
16/07/2022

Biruk Mesfin Mandefro Maru Tamirat Yacob
Subscribe to our channel
Comment
like
and Share
This is the latest program of Temelekach Media - ተመልካች ሚዲያ!

https://www.youtube.com/watch?v=Ks-iL6eowOE&t=55s

ዛሬ በተመልካች ሚዲያ ማህበረሰብ እና ባህል ፕሮግራማችን ማህበራዊ ሚዲያ የአንድን ማህበረሰብ ባህል ይቀርፃል ፣ ማህበራዊ ሚዲያ የሚቀርፀው ስነልቦና ምን ሊሆን ይችላል ፣ የእኛ ድርሻ....

ይህ የተመልካች ሚዲያ የንፅረተ ዓለም (world view) ፕሮግራም ነው፡፡ በዛሬው  የንፀረተ-ዓለም  (world view) ፕሮግራማችን ስለኮሙኒዝም ፍልስፍና እና ግብ አንስተን እንወያያለን፡...
03/07/2022

ይህ የተመልካች ሚዲያ የንፅረተ ዓለም (world view) ፕሮግራም ነው፡፡ በዛሬው የንፀረተ-ዓለም (world view) ፕሮግራማችን ስለኮሙኒዝም ፍልስፍና እና ግብ አንስተን እንወያያለን፡፡ ፍልስፍናው ምንድን ነው ፣ ግቡስ ፣ የታሰበው እና የሆነውንስ ምንድን ነው ፤ የሆነው ሁሉ የሆነው በምን ምክንያት ነው …እነዚህን መሰል ጥያቄዎችን በዚህ ፕሮግራም እንመለከታለን፡፡
ተመልካች ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርጉ!
Like
Comment
Share
Tamirat Yacob, Mandefro Maru, Biruk Mesfin
https://www.youtube.com/watch?v=6Rpt_iF5Cv4&t=136s

ይህ የተመልካች ሚዲያ የንፅረተ ዓለም (world view) ፕሮግራም ነው፡፡ በዛሬው የንፀረተ-ዓለም (world view) ፕሮግራማችን ስለኮሙኒዝም ፍልስፍና እና ግብ አንስተን እንወያያለን፡፡ ፍልስፍናው ምን....

ጊዜያችሁን ሰጥታችሁ የምታደምጡንን ሁሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ የዛሬውን የተመልካች ሚዲያ የዜና ፕሮግራም ብሩክ መስፍን አዘጋጅቶታል ተከታተሉት፡፡ አሁን ጓደኞቻችንን ጋብዛችሁ ሰብስ...
20/05/2022

ጊዜያችሁን ሰጥታችሁ የምታደምጡንን ሁሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ የዛሬውን የተመልካች ሚዲያ የዜና ፕሮግራም ብሩክ መስፍን አዘጋጅቶታል ተከታተሉት፡፡
አሁን ጓደኞቻችንን ጋብዛችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ከጎናችን ቁሙ፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=pbST61g5NI4

ጊዜያችሁን ሰጥታችሁ የምታደምጡንን ሁሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ የዛሬውን የተመልካች ሚዲያ የዜና ፕሮግራም ብሩክ መስፍን አዘጋጅቶታል ተከታተሉት፡፡ አሁን ጓደኞቻችንን ጋ...

በጠዋት ሰላምታ ይቀድማል…ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቀጥሎ ግብዣ ነው ….ጦርነት የሚወደድ ባይሆንም ስለጦር መሳሪያ መስማት ግን አይደብርም፡፡ተመልካች ሚዲያ ዛሬ አንድ እጅግ አደገኛ እና የተራቀ...
12/05/2022

በጠዋት ሰላምታ ይቀድማል…ሰላም ለእናንተ ይሁን!
ቀጥሎ ግብዣ ነው ….ጦርነት የሚወደድ ባይሆንም ስለጦር መሳሪያ መስማት ግን አይደብርም፡፡
ተመልካች ሚዲያ ዛሬ አንድ እጅግ አደገኛ እና የተራቀቀ ነው ስለተባለ የጦር መሳሪያ ዝርዝር ታቀርባለች……….
መቼም በዘመናዊው ዓለም ጠርነት ከተቀሰቀሰ የጦርነቱ ተሳታፊዎች እና ነጋዴዎች ብዙ ናቸው፡፡ የሚያልቀው እና የሚሞተው ሰው ሳይሆን የእነርሱ ጥቅም ከሰው ህይወት በላይ ነው፡፡ በዩክሬን እና በሩሲያ መሐከል እያየነው ያለው የዚህ በቂ ማሳያነው፡፡ አሜሪካ በዚህ ሰሞን ግዙፉን የራሺያ ጦር እንዲያደክም ለዩክሬን እጅግ በዙ አይነት መሳሪያ እያስታጠቀቻት ነው፡፡ ከዚህ መሳሪያ ውስጥ እጅግ የተራቀቀ እና ዘመናዊ ነው እየተባለ ስለሚወደሰው እሮኬት ዝርዝር ነገር ብሩክ መስፍን አዘጋጅቶ አቅርቦልናል ተከታተሉት፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=D8oqg0NR104

, state of America, Daily , ON EBS , Tube , Amhara, , በአሜሪካ የሚመራው የምእራቡ ሀይል በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ባ...

በዩክሬን እና በሩሲያ መሀከል እያሆነ ባለው ጉዳይ አዳዲስ ነገሮችን መስማት ፍላጎቱ ላላችሁ እና አለማችንን እያሰጋ ያለው የኒዩክለር ጦርነት ምን ደረጃ ደረሰ  የሚለውንም እንድትከታተሉ ዛሬ ...
05/05/2022

በዩክሬን እና በሩሲያ መሀከል እያሆነ ባለው ጉዳይ አዳዲስ ነገሮችን መስማት ፍላጎቱ ላላችሁ እና አለማችንን እያሰጋ ያለው የኒዩክለር ጦርነት ምን ደረጃ ደረሰ የሚለውንም እንድትከታተሉ ዛሬ በሳምንቱ የትኩሳት ፕሮግራማችን ሩሲያ የኒዩክለር መሳሪያ እንድትጠቀም ሊያስገድዳት ይችላል ስለተባለው ጉዳይ
ብሩክ መስፍን አዘጋጅቶ አቅርቦልናል እንከታተለው

https://www.youtube.com/watch?v=wo_FjrgfKTY

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tades...

በሩሲያው ውስጥ ነገስታቱ ስልጣን ላይ የሚወጡት ከነገስታት ቤተሰብ በመወለድ ነበር፣ ሌኒን ስልጣን ላይ የወጣው በአብዮት ነበር ፣ ስታሊን ሶቪየት ዩንየንን በብረት ቀጥቅጦ የገዛው በኮሚኒስት ...
05/03/2022

በሩሲያው ውስጥ ነገስታቱ ስልጣን ላይ የሚወጡት ከነገስታት ቤተሰብ በመወለድ ነበር፣ ሌኒን ስልጣን ላይ የወጣው በአብዮት ነበር ፣ ስታሊን ሶቪየት ዩንየንን በብረት ቀጥቅጦ የገዛው በኮሚኒስት ፓርቲ ውስጥ መሪ የመሆን ተራው ደርሶት ነበር ሌሎቹም ተራቸውን እየጠበቁ ወደ ስልጣን ማማው ይወጡ እና ይወርዱ ነበር …. የፑቲን ግን ከዚህም ይለያል፡፡ አሁን በዚህ ሰዓት የዓለም ሚዲያ ሁሉ መነጋገሪያ ስለሆነው ስለ ፑቲን የጀርባ ታሪክ እንዳስሳለን ቻናላንን ሰብስክራይ አድርጉ….ሌሎችም እንዲከታተሉን ጋብዟቸው

ቻናላችንን እና ይህን ፕሮግራም ሼር በማድረግ አብራችሁን እንደምትቆሙ በትህትና እንጠይቃለን፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=GhPI1nUOegE

በሩሲያው ውስጥ ነገስታቱ ስልጣን ላይ የሚወጡት ከነገስታት ቤተሰብ በመወለድ ነበር፣ ሌኒን ስልጣን ላይ የወጣው በአብዮት ነበር ፣ ስታሊን ሶቪየት ዩንየንን በብረት ቀጥቅጦ የገዛው በኮ....

ይህ ትላንት በኮኔክሽን መቋረጥ ምክንያት ስኬጁል ከተደረገበት ሰዓት በጣም ዘግይቶ የተለቀቀ የተመልካች ሚዲያ ዜና ነው፡፡ ብታደምጡት አልረፈደም፡፡ ፕሮግራሞቻንን በሰዓታችን እና በወጥነት ለመ...
04/02/2022

ይህ ትላንት በኮኔክሽን መቋረጥ ምክንያት ስኬጁል ከተደረገበት ሰዓት በጣም ዘግይቶ የተለቀቀ የተመልካች ሚዲያ ዜና ነው፡፡ ብታደምጡት አልረፈደም፡፡
ፕሮግራሞቻንን በሰዓታችን እና በወጥነት ለመስራት የተቻለንን እየጣርን ነው፡፡ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ እድገታችንን እንድታፈጥኑት አደራ እንላለን፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=-UUEZdejmUY&t=67s

ይህ በሐገራችን ዙሪያ እና ስለዓለም ጉዳዮች ያጠናቀርንላችሁ ዜና ነው፡፡ ቻናላችንን Subscribe ማድረግ አትርሱ፡፡ ላይክ ፣ ኮሜንት እና ሼር በማድረግ አብራችሁን ሁኑ፡፡

ዛሬ ይዘንላችሁ የቀረብን ነው በዚህች ምድር ኖረው ከተሰጣቸው በላይ ለምድር ከሰጡ ጥቂት ሰዎች መሐል አንዱ ስለሆነው ስለ አልበርት አንሽታይን ነው፡፡  የአልበርት አንሽታይ ህይወት እንደውቅያ...
03/02/2022

ዛሬ ይዘንላችሁ የቀረብን ነው በዚህች ምድር ኖረው ከተሰጣቸው በላይ ለምድር ከሰጡ ጥቂት ሰዎች መሐል አንዱ ስለሆነው ስለ አልበርት አንሽታይን ነው፡፡ የአልበርት አንሽታይ ህይወት እንደውቅያኖስ ነው፡፡ ከዛ ውስጥ ጨልፈን በሲኒ ለማቅረብ ሞክረናል፡፡ በስፋተ ስለእርሱ ለማወቅ እናከህይወቱ ለመማር ለሚፈልጉ እና በሚሰሙን ሁሉ ላይ ፍላጎትን ለመጫር ያደረግነው ጥረት ነው፡፡አንድ ሆኖ ብዙ መሆን ይቻላል፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=OzoT8-Ipu4k

ዛሬ ይዘንላችሁ የቀረብን ነው በዚህች ምድር ኖረው ከተሰጣቸው በላይ ለምድር ከሰጡ ጥቂት ሰዎች መሐል አንዱ ስለሆነው ስለ አልበርት አንሽታይን ነው፡፡ የአልበርት አንሽታይ ህይወት እን....

የተመልካች ሚደያ ታዳሚዎች እና በየቀኑ ምን ደረሳችሁ ፣ ለምን አትፈጥኑም የምትሉን ወዳጆቻችን ዛሬ ደግሞ በዜና ዝግጅታችን ወደ እናንተ መጥተናል፡፡ ከዚህ ወዲያም  ዝግጅታችንን እያሰፋን እና...
24/01/2022

የተመልካች ሚደያ ታዳሚዎች እና በየቀኑ ምን ደረሳችሁ ፣ ለምን አትፈጥኑም የምትሉን ወዳጆቻችን ዛሬ ደግሞ በዜና ዝግጅታችን ወደ እናንተ መጥተናል፡፡
ከዚህ ወዲያም ዝግጅታችንን እያሰፋን እና በዜና እና ዜና ትንታኔም በየእለቱ ለመምጣት ጥረት እናደርጋለን፡፡ በገንዘብ ፣ በማቴሪያል እና በሐሳብ እያገዛችሁን ያላችሁትን ሁሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡
ቻናላችንን ሰብስክራይ እንድታደርጉ በትህትህና እንጠይቃለን፡፡ ኮሜንት እና ሼር ማድረጋችሁንም አትርሱ፡፡https://www.youtube.com/watch?v=8CaWFvP0c-A

የተመልካች ሚደያ ታዳሚዎች እና በየቀኑ ምን ደረሳችሁ ፣ ለምን አትፈጥኑም የምትሉን ወዳጆቻችን ዛሬ ደግሞ በዜና ዝግጅታችን ወደ እናንተ መጥተናል፡፡ ከዚህ ወዲያም ዝግጅታችንን እያሰ.....

ዛሬ በዚህ የተመልካች ሚዲያ የባዮግራፊ ፕሮግራም የታላቁን የራሺያ ደራሲ የፊዩዶር ዶስቶቪስኪን የህይወት ታሪክ እና የእርሱ ስራ አጥኚዎች የዶስቶቪስኪን የፅሑፍ ጭብጥ በምን ላይ እንደሚያጠነጥ...
05/01/2022

ዛሬ በዚህ የተመልካች ሚዲያ የባዮግራፊ ፕሮግራም የታላቁን የራሺያ ደራሲ የፊዩዶር ዶስቶቪስኪን የህይወት ታሪክ እና የእርሱ ስራ አጥኚዎች የዶስቶቪስኪን የፅሑፍ ጭብጥ በምን ላይ እንደሚያጠነጥን ያቀረቡትን ሐሳብ እንዳስሳለን፡፡ ሰብስክራይብ እንድታደርጉን ፤ሌሎች ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ እንድታበረታቱ እንጠይቃለን፡፡ ባቀረብናቸው ፕሮግራም ላይ በኮመንት ሴክሽን አስተያየታችሁን አስፍሩ፡፡ ከጎናችን ስለምትቆሙ እና እየበረታታችሁን ስላላችሁ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=2Tk-1JFUohQ

ዛሬ በዚህ የተመልካች ሚዲያ የባዮግራፊ ፕሮግራም የታላቁን የራሺያ ደራሲ የፊዩዶር ዶስቶቪስኪን የህይወት ታሪክ እና የእርሱ ስራ አጥኚዎች የዶስቶቪስኪን የፅሑፍ ጭብጥ በምን ላይ እን.....

የተመልካች ሚዲያ ታዳሚዎች እና ቤተሰቦች የጀመሪያ Video አየር ላይ ከዋለ በኋላ ቀጥሎ ያለውን ወደእናንተ ለማድረስ ጊዜ ወስዶብናል፡፡ እያሻሻልን እና እየፈጠንን እንደምንመጣ እናምናለን፡፡...
31/12/2021

የተመልካች ሚዲያ ታዳሚዎች እና ቤተሰቦች
የጀመሪያ Video አየር ላይ ከዋለ በኋላ ቀጥሎ ያለውን ወደእናንተ ለማድረስ ጊዜ ወስዶብናል፡፡ እያሻሻልን እና እየፈጠንን እንደምንመጣ እናምናለን፡፡ በተመልካች ሚዲያ የባዮግራፊ አምድ ስር የታላቁን የጀርመን ፈላስፋ የፌሬድሪክ ኒቼን የህይወት ታሪክ ይዘንላችሁ መጥተናል፡፡
ዓላማችን ሁለት ነው፡፡ አንድም የታላላቅ ሰዎችን ስራ ለመተዋወቅ ነው፡፡ ለምሳሌ ፍልስፍና የሚወዱ በዚህ ስራ መነቃቃት እና የበለጠ ለመትጋት ይሆናቸዋል፡፡
ሁለተኛው የባይግራፊ አምዳችን ዓላማ አንድ ሰው ብዙ ነገር ሊለውጥ እንደሚችል ለማስገንዘብ ነው፡፡ ኒቼ በተሰማራበት የፍልስፍና ዘርፍ በብዙ የሀይወት መስኮች ላይ ተፅኖውን አሳርፏል፡፡በበጎም ፤በክፉም፡፡
ብዙ ሊሰሩ፣ አንድ ሆነው ሳለ ብዙ ሊሆኑልን የሚችሉ ፤ብቻቸውን ብዙ ሆነው ብዙ የሰሩ አሉና በርቱ እንበርታ ለማለት ነው፡፡
ተመልከቱን ፤ ልብ ብላችሁ አድምጡን፡፡ ሰብስክራይብ አድርጉን፡፡ ሌሎች ሰብስክራይብ እንዲያደርጉን አበረታቱ፡፡ ይህን የፌስቡክ ፅሑፍ ብዙ ሰው ጋ እንዲዳረስ ሼር አድርጉልን፡፡
አብራችሁን እንደምትሆኑ እናምናለን!
ከጉናችን የቆማችሁትን ሁሉ እናመሰግናለን፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=fUqWH6LJ7Qk
https://www.facebook.com/temelekach.media

እግዚአብሔር ሞቷል በሚለው ፍልስፍናው የሚታወቀው የታላቁ የጀርመን ፈላስፋ የህይወት ታሪክ፡፡ቻናላችንን subscribe አድርጉ ሌሎች subscribe እንዲያደርጉ አበረታቱ፡፡ ስለምትከታተሉን እናመ....

06/12/2021

ፕሮግራማችንን በፍጥነት ለማድረስ ለአንዳንድ የክፍያ ወጪዎች ድጋፍ ስላስፈለገን ልታግዙን የምትፈልጉ ፤በምን እናግዛችሁ ላላችሁን
በንግድ ባንክ አካውንታችን
CBE 1000374431424

06/12/2021
ተመልካች ሚዲያ!!
06/12/2021

ተመልካች ሚዲያ!!

This is Temelekach Media's first launching video.የተመልካች ሚዲያ ብለን በዩትዩብ ቻናል መምጣታችንን ለማሳወቅ

06/12/2021

ይህ የተመልካች ሚዲያ የመጀመሪያ የሚዲያችን የማስተዋወቂያ ቪዲዮ ነው፡፡ ፕሮግራሞቻችንን እስክንለቅ ድረስ እና ፕሮግራማችን ሲለቀቅ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራብ እንድታደርጉ በትህትና እንጠይቃለን፡፡ ሌሎች ጓደኞቻችሁ እና ወዳጆቻችሁን ተመልካች ሚዲያ ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ ቻናላችንን ሼር አድርጉ!

ተመላካች ሚዲያ እንደግለሰብ የሚያስብ ማህበረሰብዓዊ እና ሐገራዊ ኋላፊነቱን ያልዘነጋ ማህበረሰብ እንዲፈጠር የራሳችንን አስተዋፆ እናበረክታለን፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=aMdJTPu-u3M&t=13s

06/12/2021

Welcome to Temelekach Media/ተመልካች ሚዲያ! We are established to promote individuality without forgetting its social and national responsibilities. Our aim is to contribute to the creation and sustaining of a society that recognizes and works for the common good of all people, regardless of their race, gender, religion or other backgrounds. Please LIKE and SHARE our page and be a Fan and a Family. It is your community! It is your platform! It is your space to share your ideas, questions, concerns and comments you may have in all topics/issues of public interest. We, at Temelekach Media, believe we can bring a positive impact! Will you join hands with us?

06/12/2021

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Temelekach Media - ተመልካች ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Temelekach Media - ተመልካች ሚዲያ:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share