St.Mary's J/Arjoo Sunday School Mana Barumsa Sanbataa/D/Q/Maariyaam/J/Arjoo

  • Home
  • St.Mary's J/Arjoo Sunday School Mana Barumsa Sanbataa/D/Q/Maariyaam/J/Arjoo

St.Mary's J/Arjoo Sunday School Mana Barumsa Sanbataa/D/Q/Maariyaam/J/Arjoo Nuti Garuu Kiristoos isa fannifame Lallabna. 1Qor.1:24

Baga Kabaja Ayyanna Ergamaa Qulqulluu Gabri'eel isiin ga'eeEegumsi Hangafa Ergamama Ququlluu Gabri'eelii, Eebbii Wareega...
26/07/2021

Baga Kabaja Ayyanna Ergamaa Qulqulluu Gabri'eel isiin ga'ee
Eegumsi Hangafa Ergamama Ququlluu Gabri'eelii, Eebbii Wareegamtich Qulqulluu Qiirqoosii fi Hadhaa isaa Qulqullettii Iyyeluxaa nuu Waliin haa ta'uu.

👏👏BAGA GEESSAN👏👏 ኃይሉ ሚካኤልየእግዚአብሔር መላዕክ ስሙ ድንቅ ነውለሶርያው ሰው ለማኑሄ እንደነገረውበመሰዊያው ነበልባሉ ውስጥ አረገኃያሉ ሚካኤል ድንቅን አደረገ/2/ከዳር ወገን የሆ...
19/06/2021

👏👏BAGA GEESSAN👏👏
ኃይሉ ሚካኤል

የእግዚአብሔር መላዕክ ስሙ ድንቅ ነው
ለሶርያው ሰው ለማኑሄ እንደነገረው
በመሰዊያው ነበልባሉ ውስጥ አረገ
ኃያሉ ሚካኤል ድንቅን አደረገ/2/

ከዳር ወገን የሆነ በእግዚአብሔር ያመነ
ማኑሄ የሚባል ሰው የጌታ መላዕክ ታየው
ሚስቱ መካን ነበረች ልጅንም ያልወለደች
ሚካኤል ተገልጦላት በዘር ፍሬ ባረካት

አዝ___________

የእግዚአብሔር መላዕክ ስሙ ድንቅ ነው
በኦፍራ አድባር ለጌድዬን የተገለጠው
እስራኤልን ከምድር ረሀብ ታደገ
ኃያሉ ሚካኤል ድንቅን አደረገ/2/

አንተ ጽኑ ሃያል ሰው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው
ክንድህን ላበረታ ተልኪያለው ከጌታ
አይዞህ ጌድዮን ያለው ቁርባኑን ያሸተተው
ከኛ ጋር ነው ሚካኤል ሰልፋችንን ይመራል

አዝ___________

የእግዚአብሔር መላዕክ ስሙ ድንቅ ነው
በኦርና አውድማ ሰይፍን ይዞ ቆሞ የታየው
ዳዊት በመንቀጥቀጥ ፊቱን ፈለገ
ኃያሉ ሚካኤል ድንቅን አደረገ/2/

በ3 ቀን ቸነፈር እንዳትጠፋ ምድር
70ሺ ሰዎች ወድቀው መላዕኩ በቃህ አለው
ለምህረት ይመጣሉ ለመአት ይላካሉ
ሰይፉን ካአፎቱ ከቷል ሚካኤል ለህዝቡ ቆሟል

አዝ___________

የእግዚአብሔር መላዕክ ስሙ ድንቅ ነው
ስምኦን ጴጥሮስን ከወይኒ ቤት ገብቶ ያወጣው
የእጆቹን ሰንሰለት ፈቶ አረገ
ኃያሉ ሚካኤል ድንቅን አደረገ/2/

ከጠባቂዎች መሃል ኬፋን ከእንቅልፉ አንቅቷል
የተዘጋውን ደጃፍ አልተሳነውም ማለፍ
ሚካኤል እየመራው ጰጥሮስ እግሩ የቀናው
አውቆታል ልቡ በርቶ ዘለለ ስሙን ጠርቶ

ዘማሪ
ገብረ-ዮሀንስ ገብረ-ጻድቅ

20/05/2021
Baga Ayyaana Giiftii Keenya  Dubree Maariyamii Asteriyoon isin Ga'ee.አስተርእዮ ማርያም፡ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የአጽብለኩሉ፡፡ ሞት ለማናቸ...
28/01/2021

Baga Ayyaana Giiftii Keenya Dubree Maariyamii Asteriyoon isin Ga'ee.አስተርእዮ ማርያም፡
ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የአጽብለኩሉ፡፡ ሞት ለማናቸዉም ሰው ሁሉ የተገባ ነው የማርያም ሞት ግን ሁሉን ያስደንቃል፡፡ ቅ/ያሬድ
"Duuti dhala nama hundaaf kan jiru dha., duuti Maariyaamii garuu hunda ajaa'iba" Q/Yaareed

Quqlulluu Mikaa'eelii Arjoo
20/01/2021

Quqlulluu Mikaa'eelii Arjoo

AYYAANA CUUPHAA J/ARJOOTII
19/01/2021

AYYAANA CUUPHAA J/ARJOOTII

19/01/2021

እንዘ_ሕፃን

እንዘ ሕፃን ልህቀ በዮርዳኖስ ተጠምቀ
በዮርዳኖስ(፪)ተጠምቀ በዮሐንስ
#ትርጉም
ሕፃኑ አድጎ ሳለ በዮርዳኖስ ወንዝ በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ

Baga Ayyaana Cuuphaatiin Sin ga'ee              በእደ_ዮሐንስበእደ ዮሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊሰማያዊ (፫)ኢየሱስ ናዝራዊ     #ትርጉምናዝራዊ ኢየሱስ በዮሐን...
19/01/2021

Baga Ayyaana Cuuphaatiin Sin ga'ee
በእደ_ዮሐንስ

በእደ ዮሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ
ሰማያዊ (፫)ኢየሱስ ናዝራዊ
#ትርጉም
ናዝራዊ ኢየሱስ በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ
ሰማያዊ ኢየሱስ ናዝራዊ።

Gaga Ayyaana Dhalachuu Goofta keenya Iyyeesus Kiristoosin isin ga'ee.              =Kunoo dhalateraKunoo dhalatera fayyi...
06/01/2021

Gaga Ayyaana Dhalachuu Goofta keenya Iyyeesus Kiristoosin isin ga'ee.
=Kunoo dhalatera
Kunoo dhalatera fayyisaan Addunyaa/3/
Ishoo Dhalatera fayyisaan Addunyaa/3/
Raajjooni hundinu Raajii dubbatanii/3/
Tokkichi Ilma waaqa nii bu'a jeedhanii/3/
Haayyoonni dhufanii hundinuu Sagaduuf /3/
Mootii Israa'elii dhalate jechuudhaan/3/
Haayyooni Dhfanii kennaa qabatanii/3/
Warqee ixxaana fi karbee dhiyyeessani Sagadan/3/
Ijoollee haa deemnu gara Beetalihemii/3/
Bishaan ta'eera dammaa fi aannanii/3

New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur "Kennaa ijoollee Addaam" by Video="Coming Soon" D/n F/taa Yaareed Takkaaliny / በ ...
31/12/2020

New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur "Kennaa ijoollee Addaam" by Video="Coming Soon" D/n F/taa Yaareed Takkaaliny / በ ቅ ር ብ ቀን

31/12/2020
አርሴማ አርሴማ አርሴማ ቅድስት ሰማዕት(2)ሞገስ አግኝተሻል በክርስቶስ ፊትአርሴማ------ታምርሽ ልዩ ነውአርሴማ------ገድልሽ አስደናቂ አርሴማ------ስምሽ ብርሃን ነውአርሴማ------ማ...
15/12/2020

አርሴማ

አርሴማ አርሴማ ቅድስት ሰማዕት(2)
ሞገስ አግኝተሻል በክርስቶስ ፊት

አርሴማ------ታምርሽ ልዩ ነው
አርሴማ------ገድልሽ አስደናቂ
አርሴማ------ስምሽ ብርሃን ነው
አርሴማ------ማለዳ ፈንጣቂ

አዝ_______________

አርሴማ------ስምሽን እየጠራ
አርሴማ------ጠግቧል የተራበው
አርሴማ------ምስኪኑም ዘመረ
አርሴማ------ባንቺ አልፎ መከራው

አዝ_______________

አርሴማ------ፅኑ ነው ኪዳንሽ
አርሴማ------የተሰጠሽ ከአምላክ
አርሴማ------በአይኔ አይቻለው
አርሴማ------ጠላት ሲንበረከክ

አዝ_______________

አርሴማ------ዓለም ይስማው ዛሬ
አርሴማ------ዜና ተጋድሎሽን
አርሴማ------ይገረም ይደነቅ
አርሴማ------ይመስክር ዝናሽን

Baga ittin isin ga'ee"ልምጣ ከደጅሽ" ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ፨ ሼር ሼርልምጣ ከደጅሽ(2)የግሸኗ እመቤት አለኝ የምነግርሽ(2)~~~~~~~~~~~~~~~የውስጤን ቋጠሮ ልምጣ ...
30/11/2020

Baga ittin isin ga'ee
"ልምጣ ከደጅሽ" ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
፨ ሼር ሼር
ልምጣ ከደጅሽ(2)
የግሸኗ እመቤት አለኝ የምነግርሽ(2)
~~~~~~~~~~~~~~~
የውስጤን ቋጠሮ ልምጣ ከደጅሽ
ልንገርሽ ሚስጢሬን " "
አንቺ ትረጃለሽ " "
ቋንቋ ንግግሬን " "
እንባዬን አፍስሼ " "
አናግርሻለሁ " "
የግሸኗ እመቤት " "
ደግፊኝ እላለሁ " "
ልምጣ ከደጅሽ(2)
ፅዮን እመቤት አክሱም ላይ ያለሽ(2)
~~~~~~~~~~~~~~
ካህናት ከበው ልምጣ ከደጅሽ
ዝማሬው ይፈሳል " "
የጣኑ መዓዛ " "
መንፈስን ያድሳል " "
የኢትዮጵያ ልጆች " "
ይሰባሰባሉ " "
በክብር በሞገስ " "
ፅዮን ሆይ ይላሉ " "
ልምጣ ከደጅሽ(2)
የፃድቃኔ ማርያም ለኔስ ልዩ ነሽ(2)
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ፀበልሽ ፈዋሽ ነው ልምጣ ከደጅሽ
ታምርሽ ይደንቃል " "
ለኔ ያደረግሽው " "
ተነግሮ መች ያልቃል " "
ምልጃሽ ሲደግፈኝ " "
ጉልበቴ በረታ " "
የፃድቃኔ ማርያም " "
ላንሳሽ በእልልታ " "
እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን
ያምላክ እናት የነገርኩሽን አደራሽን
የነገርኩሽን
አደራሽን(2)
~~~~~~~~~~~~~~~~~
ዘንድሮማ አልቀርም አደራሽን
ግሸን እመጣለሁ "
ደጅሽን ስምና "
አናግርሻለሁ "
ጉልበቴን ቢፈትን "
ያንባሰል ዳገት "
አልቀርም በፍፁም "
አለብኝ ስዕለት "
እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን
የነገርኩሽን አደራሽን(2)
~~~~~~~~~~~~~~~~
ጉልበቴ ሲደክም አደራሽን
አቅም ሲከዳኝ "
እመቤቴ ስልሽ "
ፈጥነሽ ነይልኝ "
እኔማ ምን አለኝ "
ባዶ ናት ህይወቴ "
ምልጃሽ ይደግፈኝ "
አደራ እመቤቴ "
እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን(2)
የነገርኩሽን አደራሽን (2)
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ዓለም እንዳትጥለኝ አደራሽን
እናቴ አደራ "
ከቤትሽ አልጥፋ "
ልኑር ካንቺ ጋራ "
መራራው ህይወቴ "
ባንቺ ይጣፍጣል "
ማርያም ማርያም ስልሽ "
ታሪክ ይለወጣል "
ያምላክ እናት የነገርኩሽን አደራሽን(2)
የነገርኩሽን አደራሽን(2)

ሀይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገሴ/፪/የዘለአለሙ የአብረሃሙ ስላሴ/፪/አ.ዝተመረጠች ነፍሴ አንተን በማወደስከላይ ከአርያም ከስላሴ መቅደስበአንድነት ሶስትነት በዙፋኑ ሞልቶየሚሳነው የለም ለስላሴ ከቶአ...
16/11/2020

ሀይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገሴ/፪/
የዘለአለሙ የአብረሃሙ ስላሴ/፪/
አ.ዝ
ተመረጠች ነፍሴ አንተን በማወደስ
ከላይ ከአርያም ከስላሴ መቅደስ
በአንድነት ሶስትነት በዙፋኑ ሞልቶ
የሚሳነው የለም ለስላሴ ከቶ
አ.ዝ
ከመንገድ ዳር ልቁም የወደቀ ላንሳ
የተራበ ላብላ የታመመ አልርሳ
እንደ አብረሃም አርገኝ እንደ ደጉ አባት
ቤቴ እንዲሞላ በአንተ በረከት
አ.ዝ
ጠፈሩን በውሃ በጥበብ የሰራ
እኔስ ይገርመኛል የስላሴ ስራ
ኑና ተመልከቱ ታምራት ሲሰራ
ሰዎች እልል በሉ ወላድ ሆነች ሣራ
አ.ዝ
አብ አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ወዶናል
ወልድ በተዋህዶ እኛንም መስሎናል
ሀይሉ ተገለፀ የመንፈ�ስ ቅዱስ
በቅዱሳን አድሮ ሲያድን ሲፈውስ

ገሊላ እተዊ" ቀሲስ እንግዳወርቅ መዝሙርእመቤቴ እስከ መቼ ባዕድ ሀገር ትኖሪያለሽ /2/ገሊላ ግቢ /4/ ሀገርሽ ገሊላ ግቢ /2/ገሊላ ግቢ /4/ ሀገርኪ ገሊላ እትዊ /2/እመቤቴ ማርያም ገሊ...
15/11/2020

ገሊላ እተዊ" ቀሲስ እንግዳወርቅ መዝሙር
እመቤቴ እስከ መቼ ባዕድ ሀገር ትኖሪያለሽ /2/
ገሊላ ግቢ /4/ ሀገርሽ ገሊላ ግቢ /2/
ገሊላ ግቢ /4/ ሀገርኪ ገሊላ እትዊ /2/

እመቤቴ ማርያም ገሊላ እትዊ ስደቱ ይበቃሻል ገሊላ እትዊ
ሔሮድስ ምቷል ብሎ ›› ገብርኤል ነግሮሻል ››
በእሳት ሰረገላ ›› ዑራኤል ይመራሻል ››
ሃገርኪ ገሊላ እተዊ ሃገርኪ ገሊላ እተዊ

የዝናቡ ጌታ ገሊላ እትዊ እናት ሆነሽ ሳለ ገሊላእትዊ
ሰይጣን በሰው አድሮ ›› እያስከለከለ ››
ውሃ ጥም ጸንቶብሽ ›› አፍሽ ደርቆ ዋለ ››
ሃገርኪ ገሊላ እተዊ ሃገርኪ ገሊላ እተዊ
ይበቃል እናቴ ገሊላ እትዊ ርሃብ ጥማትሽ ገሊላ እትዊ
ሒጂ ወደ ገሊላ ›› ወደ ዘመዶችሽ ››
የሰማዕታት አክሊል ›› የጻድቃን እናት ››
ባርከሽ ሰጠሻቸው ›› መከራ ስደት ››
እኛም ይታደለን ›› የአንቺው በረከት ››
ገጽሽ ብሩህ መልካም ገሊላ እትዊ ልክ እንደ ፀሐይ ገሊላ እትዊ
እግዝትነ ማርያም ›› እሙ ለአዶናይ ››
አይገባም ለአንቺ ›› መከራ ስቃይ ››
ሃገርኪ ገሊላ እተዊ ሃገርኪ ገሊላ እተዊ

እሰይ እልል በሉ ✞ እሰይ እልል በሉተገኘ መስቀሉ ✞ (፪)የጥል ግድግዳ - አበባ -የፈረሰበት -አበባሰው ከእግዚአብሔር ጋር -አበባ -የታረቀበት -አበባየእግዚአብሔር ልጅ  - አበባ -የነገሰ...
26/09/2020

እሰይ እልል በሉ ✞

እሰይ እልል በሉ
ተገኘ መስቀሉ ✞ (፪)

የጥል ግድግዳ - አበባ -የፈረሰበት -አበባ
ሰው ከእግዚአብሔር ጋር -አበባ -የታረቀበት -አበባ
የእግዚአብሔር ልጅ - አበባ -የነገሰበት -አበባ
የሞት አበጋዝ - አበባ -የወደቀበት- አበባ
አዝ = = = = = =
አይሁድ በቅናት -አበባ -መስቀሉን ቀብረው - አበባ
ቢከድኑት እንኳን - አበባ -በቆሻሻቸው - አበባ
ጌታን መቃወም - ስለማይችሉ - አበባ
ይኸው ተገኘ - አበባ -ወጣ መስቀሉ አበባ
አዝ = = = = = =
ደጉ ኪራኮስ - አበባ -ሽማግሌው -አበባ
እሌኒን መራ - አበባ - በደመራው - አበባ
ጌታ በሱ ላይ - አበባ - በመሰቀሉ - አበባ
ጢሱ ሰገደ - አበባ - ወደ መስቀሉ - አበባ
አዝ = = = = = =
የእምነት ምልክት - አበባ - መስቀል ነውና - አበባ
ተራራው ሜዳ - አበባ - ሆነ እንደገና - አበባ
እንደ ተነሳው - አበባ -ጌታ እንደቃሉ - አበባ
ከጉድጓድ ወጣ - አበባ - እፀ መስቀሉ - አበባ
አዝ = = = = = =
እኛም በመስቀል - አበባ -እንመካለን - አበባ
በእግዚአብሔር ጥበብ - አበባ -መች እናፍራለን - አበባ
ሞኝነት እንኳን - አበባ -ቢሆን ለዓለም - አበባ
ኃይል እፀ ወይን ነው - አበባ - ለዘላለም - አበባ
አዝ = = = = = =
ግድግዳው ፈርሷል -- አበባ - የልዩነቱ - አበባ
ምድርና ሰማይ - አበባ - ሆኑ እንደ ጥንቱ - አበባ
ነፍስና ስጋ - አበባ - በሱ ታርቀዋል - አበባ
ሕዝብና አሕዛብ -አበባ - ወንድም ሆነዋል - አበባ

Baga Ayyanaa Fannootin isin ga'ee..."Jechi fannoo warra badaniif gowwummaadha nu warra fayyinuuf garuu humnadha"(1Qor.1:...
26/09/2020

Baga Ayyanaa Fannootin isin ga'ee...
"Jechi fannoo warra badaniif gowwummaadha nu warra fayyinuuf garuu humnadha"(1Qor.1:18)
ደስ ይበለን✞

ደስ ይበለን እልል በሉ(፪)
አልቀረም ተቀብሮ /ተገኘ መስቀሉ/(፪)
በብርሃን መላት ዓለምን በሙሉ(፪)

ምን ቢተባበሩ /ምቀኞች ቢጥሩ/(፪)
ቅዱስ መስቀሉንም ሸሽገው /ቢሰውሩ/(፪)
አልቻሉም ሊያጠፉት ምን ቢተባበሩ(፪)
አዝ= = = = =
በተራራ ተሠውሮ /ለዘመናት/(፪)
ተጥሎ በተንኮል ተደብቆ /ከኖረበት/(፪)
ተገለጠ እነሆ በደመራ እሳት(፪)
አዝ= = = = =
እሌኒ ናት ይህን ምስጢር /ያስገኘችው/(፪)
ደመራን በጥበብ በቦታው /ያስቆመችው/(፪)
የተንኮልን ተራራ ያስቆፈረችው(፪)
አዝ= = = = =
ታሪካዊ የክርስቶስ /ሕያው መስቀል/(፪)
ይኸው ተገለጠ በክብር /በግሩም ኃይል/(፪)
ምን ጊዜም ሲያበራ እንዲህ ይኖራል(፪)

✞የደናግል መመኪያ✞የደናግል መመኪያ የነቢያት ገዳምአውደ አመቱን ባርክልን ድንግል ማርያም       ===== አዝ ====የአዋጅ ነጋሪ ቃል በበረሃ አየለ የእግዚአብሔርን መንገድ አስተካክሉ እ...
10/09/2020

✞የደናግል መመኪያ✞
የደናግል መመኪያ የነቢያት ገዳም
አውደ አመቱን ባርክልን ድንግል ማርያም
===== አዝ ====

የአዋጅ ነጋሪ ቃል በበረሃ አየለ
የእግዚአብሔርን መንገድ አስተካክሉ እያለ
ምስክርነቱን ዮሐንስ ካስረዳን
ልባችን ለጌታ መልካም መንገድ ይሁን

የደናግል መመኪያ የነቢያት ገዳም
አውደ ዓመቱን ባርኪልን ድንግል ማርያም

ተራራው ዝቅ ይበል ጠማማውም ይቅና
ካልተስተካከሉ መንገድ የለምና
የእግዚአብሔርን መንገድ እንጥረግ ሁላችን
ማለፊያ እንዲሆነን ለሰማይ ቤታችን
አዝ= = = = =
ሁለት ልብሶች ያሉት ከማብዛት ልብስን
ለሌለው ያድለው ሁለተኛውን
ከበደላችንም አንጻን አደራህ
በክፉ እንዳንጠፋ እኛ ባሮችህ
አዝ= = = = =
ክፋትና ተንኮል ከልባችን ይጥፋ
ፍቅርና ርኅራኄ በእኛ ላይ ይስፋፋ
ሥጋና ደምህን በክብር አግኝተናል
ሕይወት እንዲሆን አምላክ ተማጽነናል

Obboleessa keenyaa Far/Dn Yaareed Takkaliny M/B/S/Q/Maariyaam J/Arjootii Daa'imumatii kasee kan guddatee amma yeroo kana...
08/09/2020

Obboleessa keenyaa Far/Dn Yaareed Takkaliny M/B/S/Q/Maariyaam J/Arjootii Daa'imumatii kasee kan guddatee amma yeroo kana Faarfannaa Albeemii Guutuu ta'e Seera fi sirna mana Kiristaanaa kan eggateen bara haaraa 2013ti nu biraan ga'uf Qophii Xumuraraa ga'ee jiraa. Obboleessa kenyaa kana Sagalee Waaqayyoo sagalee jireenyaa si haa dhageesisuu Umurii Tajajilakee sif ha Eebbisuu jedhanii. Eebbi Abbaa, Jaalalli Ilmaa, Arjummaan Afuura Qulqulluu
Araarsumaan Dubaree Maariyaamii hunduma keenya waliin haa ta'u. AMEEN::

Bagaa ittin isin ga'eeeeeee 24ኢትዮጲያዊ_ፃድቅ_ማነው_ብየ_ጠየኩኢትዮጲያዊ ፃድቅ ማነው ብየ ጠየኩበረከት ፈልጌ ልሳለመው ናፈኩክብሩን ልመስክር ተፈታ ምላሴከደጁ ደርሸ ፍቅሩን...
30/08/2020

Bagaa ittin isin ga'eeeeeee 24
ኢትዮጲያዊ_ፃድቅ_ማነው_ብየ_ጠየኩ
ኢትዮጲያዊ ፃድቅ ማነው ብየ ጠየኩ
በረከት ፈልጌ ልሳለመው ናፈኩ
ክብሩን ልመስክር ተፈታ ምላሴ
ከደጁ ደርሸ ፍቅሩን በመቅመሴ /4/
በኢትሳ ምድር ዘር ሆነህ በቅለህ
ተለየህ ለአምላክ አለምን ጥለህ
ደብረ ሊባኖስ ህያው ምስክር
ስላንተ ዝና ስላንተ ክብር
ተክለ ሀይማኖት ወዳጄ
ተባርኳል ባንተ ጓዳ ደጄ
አዝ ...
አክባሪው አምላክ ስላከበረህ
ዛሬም ከኛ ጋር በመንፈስ አለህ
ደጅህ እንጠናለን በትህትና
የጻፃድቅ ፀሎት ሀይል አላትና
ተክለ ሀይማኖት ፀሀይ
ፀጋህ ይምጣልኝ ከሰማይ
አዝ ...
ወደ ለምለም መስክ ሰውተህ መራኸን
የቃሉን ወተት አጠጥተኸን
ያቀጣጠልከው የወንጌል ችቦ
የአምላክ አድርጓል ትውልድን ስቦ
ተክለ ሀይማኖት ወዳጄ
ተባርኳል ባንተ ቤቴ ደጄ
አዝ ...
ሰላሳ ስድሳ መቶ ያፈራህ
በደብረ አስቦ ቆመህ ባንድ እግርህ
የመቶሎሚ መሻት ቀረና
የጌታ መንገድ ጥርጊያውም ቀና
ተክለ ሀይማኖት ወዳጄ
ተባርኳል ባንተ ጓዳ ደጄ
# አዝ ...
በኢትሳ ምድር ዘር ሆነህ በቅለህ
ተለየህ ለአምላክ አለምን ጥለህ
ደብረ ሊባኖስ ህያው ምስክር
ስላንተ ዝና ስላንተ ክብር
ተክለ ሀይማኖት ወዳጄ
ተባርኳል ባንተ ጓዳ ደጄ..................
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
# እንኳን_አደረሳችሁ_ፃዲቁ_አባታችን
ይጠብቁን_አሜን

22/08/2020

ማርያም አርጋለች✞

ማርያም አርጋለች ወደ ገነት(፪)
የሰማይ መላእክት እያረጋጓት
እርሷም እንደ ልጇ ተነስታለች

የአባቷን ዳዊት ትንቢት ልትፈፅም
ወርቁን ተጎናፅፋ በቀኙ ልትቆም
ወደ አምላክ ማደሪያ ወደ ሰማያት
አረገለች በእልልታ ድንግል የእኛ እናት
አርጋለች ማርያም ተነስታለች
አዝ= = = = =
ሰማያት ይከፈት ደመናም ይዘርጋ
ዝምታም አይኖርም እመ አምላክ አርጋ
አንደበት ይከፈት ማርያምን ያመስግን
ከዘላለም ጥፋት በምልጃዋ እንድንድን
አርጋለች ማርያም ተነስታለች
አዝ= = = = =
የአምላክ ማደሪያ ቅዱስ ስጋሽ
አምላክን ያቀፉት እነዚያ እጆችሽ
ሙስና መቃብር ይዞ አላስቀራቸው
ተነስተዋል በክብር በእምነት አየናቸው
አርጋለች ማርያም ተነስታለች
አዝ= = = = =
ሐዋርያት አበው እንኳን ደስ አላችሁ
በክብር አረገች ማርያም ሞገሳችሁ
ወደ ዓለምም ውጡ ሰበኑዋን ይዛችሁ
የድንግል እርገቷን ንገሩ ተግታችሁ
አርጋለች ማርያም ተነስታለች

ዘማሪ
ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ

BAGA GEESSAN►“አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ አንተና የመቅደስህ ታቦት”Maloo gara boqonnaa keetiitti ka’i,atii fi taabonni mana qulqulluummaa ke...
22/08/2020

BAGA GEESSAN

►“አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ አንተና የመቅደስህ ታቦት”

Maloo gara boqonnaa keetiitti ka’i,atii fi taabonni mana qulqulluummaa keetii”Faar132:8

​​       ቡሄ_በሉቡሄ በሉ (፪) - - ሆ    ልጆች ሁሉ - - ሆየኛማ ጌታ - - ሆ   የዓለም ፈጣሪ - - ሆየሰላም አምላክ - -ሆ   ትሁት መሀሪ -ሆበደብረ ታቦር - - ሆ   የተ...
18/08/2020

​​ ቡሄ_በሉ

ቡሄ በሉ (፪) - - ሆ ልጆች ሁሉ - - ሆ
የኛማ ጌታ - - ሆ የዓለም ፈጣሪ - - ሆ
የሰላም አምላክ - -ሆ ትሁት መሀሪ -ሆ
በደብረ ታቦር - - ሆ የተገለጠው - ሆ
ፊቱ እንደ ፀሐይ - ሆ በርቶ የታየው -ሆ
ልብሱ እንደብርሃን -ሆ ያንፀባረቀው -ሆ

ድምጽህን ሰማና በብህሩ ደመና(፪)
የቡሄው ብርሃን ለኛ መጣልን(፪)

ያዕቆብ ዮሐንስ-ሆ እንዲሁም ጴጥሮስ-ሆ
አምላክን አዩት - - ሆ ሙሴ ኤልያስ - ሆ
አባቱም አለ - - ሆ ልጄን ስሙት - - ሆ
ቃሌ ነውና - - ሆ የወለድኩት - - ሆ
አዝ======
ታቦር አርሞንኤም-ሆ ብርሃን ታየባቸው ሆ
ከቅዱስ ተራራ ሆ ስምህ ደስ አላቸው- ሆ
ሰላም ሰላም - - ሆ የታቦር ተራራ - - ሆ
ብርሀነ መለኮት - ሆ ባንቺ ላይ አበራ -ሆ
አዝ======
በተዋህዶ - - ሆ ወልድ የከበረው - ሆ
የእግዚአብሔር አብ ልጅ - - ሆ ወልደማርያም ነው - -ሆ
ቡሄ በሉ - - ሆ ቡሄ በሉ - - ሆ
የአዳም ልጆች - - ሆ ብርሃንን - - ሆ ተቀበሉ - -ሆ
አዝ======
አባቴ ቤት - - ሆ አለኝ ለከት - - ሆ
እናቴ ቤት - - ሆ አለኝ ለከት - - ሆ
ከአጎቴም ቤት - - - ሆ አለኝ ለከት - ሆ
ተከምሯል - - ሆ እንደ ኩበት - - ሆ
አዝ======
የዓመት ልምዳችን - - ሆ ከጥንት የመጣው - - ሆ
ከተከመረው - ሆ ከመሶቡ ይውጣ - ሆ
ከደብረ ታቦር - - ሆ ጌታ ሰለመጣ - ሆ
የተጋገረው - ሆ ሙልሙሉ ይምጣ - ሆ
አዝ======
ኢትዮጵያውያን - -ሆ ታሪክ ያላችሁ - ሆ
ባህላችሁን - ሆ ያዙ አጥብቃችሁ - ሆ
ችቦውን አብሩት -ሆ እንዳባቶቻችሁ -ሆ
ምስጢር ስላለው -ሆ ደስ ይበላችሁ -ሆ
አዝ======
አባቶቻችን - - ሆ ያወረሱን - - ሆ
የቡሄን ትርጉም - - ሆ ያሳወቁን - - ሆ
እንድንጠብቀው - ሆ ለእኛ የሰጡን - ሆ
ይህን ነውና - - ሆ ያስረከቡን - - ሆ
አዝ======
ለድንግል ማርያም ሆ አሥራት የሆንሽ ሆ
ቅዱሳን ጻድቃን - - ሆ የሞሉብሽ - - ሆ
በረከታቸው - - ሆ ያደረብሽ - - ሆ
ሁሌም እንግዶች - ሆ የሚያርፉብሽ -ሆ
ሀገረ እግዚአብሔር -ሆ ኢትዮጵያ ነሽ ሆ
አዝ======
ለሐዋርያት - - ሆ የላከ መንፈስ - - ሆ
ዛሬም ለኢትዮጵያ -ሆ ጸጋውን ያፍስስ ሆ
በበጎ ምግባር - ሆ እንድንታነጽ - - ሆ
በቅን ልቦና - ሆ በጥሩ መንፈስ - - ሆ
በረከተ ቡሄ - ሆ ለሁላችን ይድረስ - ሆ
= = = = = =
ዓመት ዓውዳመት ድገም እና ዓመት ድገም እና
በጋሽዬ ቤ ድገም እና ዓመት ድገም እና
ያውርድ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና
ወርቅ ይፍሰስበት ድገም እና ዓመት ድገም እና
በእማምዬ ቤት ድገም እና ዓመት ድገም እና
ይግባ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና
ማርና ወተት ድገም እና ዓመት ድገም እና
ይትረፍረፍ በእውነት ድገም እና ዓመት ድገም እና
= = = = = =

እንዲሁ እንዳላችሁ - -በፍቅር አይለያችሁ - - በፍቅር
ላመቱ በሰላም - - በፍቅር ያድርሳችሁ - - በፍቅር
ክርስቶስ በቀኙ - - በፍቅር ያቁማችሁ - - በፍቅር
የመንግስቱ ወራሽ - - በፍቅር ያድርጋችሁ - - በፍቅር
እንዲሁ እንዳለን - - በፍቅር አይለየን - - በፍቅር
ለዓመቱ በሰላም - - በፍቅር ያድርሰን - - በፍቅር
አማኑኤል በቀኙ - - በፍቅር ያቁመን - - በፍቅር
የመንግስቱ ወራሽ - - በፍቅር ያድርገን - - በፍቅር
= = = = = =

የቅዱሳን መላክት የፃድቃን ሰማዕታት
ረድኤት በረከት ይግባ በሁሉም ቤት
በሁሉም ቤት(፪) ይግባ በረከት(፪)
እንቁም በሃይማኖት ፀንተን በትጋት
የአስራት አገር የአበው ቀደምት
የቅዱሳን አባቶች ትውፊት
ይገባልና ልንጠብቅ በእውነት
ባህላችንን የአባቶች ትውፊት (፫)

28/07/2020

እኔም_ትውልድ_ነኝ

እኔም ትውልድ ነኝ ብፅእት እልሻለሁ
እንደ አባቶች ስምሽን አከብራለሁ

አይደለም ከአለም ከስጋና ከደም
በመንፈስ ቅዱስ ነው ያወኩት ያንችን ስም
ስለዚህ ማርያም ሆይ ከፍ አደርግሻለሁ
የፍጥረቱን ጌታ በእቅፍሽ ስላየሁ

#አዝ

በዘላለም ኪዳን እግዚአብሔር በሰጠሽ
ከጥፋቱ ውሀ ትውልዱን አስጠለልሽ
እስከ አድማስ ጥግ ብደርስ ክብርሽን ልገልፅ
የሚስተካከልሽ የለም ከፍጥረት

#አዝ

በሀጢያት ደክሜ ብሆንም ኮልታፋ
ድንግል ሆይ ምልጃሽን አድርጊያለሁ ተስፋ
ምስጋናሽ በዝቶልኝ ከጠዋት እስከ ማታ
ተፈስሂ ልበል በገብረኤል ሠላምታ

#አዝ

ስለተቀበልኩኝ ስምሽን ካአባቶቸ
ለአለም እነግራለሁ ክብርሽን አብዝቸ
ይህው እደሠማሁ ባይኔም አየሁሽ
መንገዴን ስትመሪ ከፊቴ ቀድመሽ

ሊቀ መዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ: #====እኛ_እንዘምራለን ===እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃልየደስታቸው ምንጩ ከወዴት ነው ይላልየሰላም መፍሰሻ አንቺ ነሽ ደስታችንየመስቀል ስር ሰነድ ...
27/06/2020

ሊቀ መዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ:
#====እኛ_እንዘምራለን ===

እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል
የደስታቸው ምንጩ ከወዴት ነው ይላል
የሰላም መፍሰሻ አንቺ ነሽ ደስታችን
የመስቀል ስር ሰነድ ማርያም እናታችን

#አዝ
በልባችን ደስታ ፊታችን የበራው
ስለት ሰንሰለቱን ልጅሽ ሰብሮልን ነው
ሞት መሻገሪያችን ድልድይ ከመከራ
የምስራቅ ልጅ ፀሃይ የኛ ትንሳኤ ነው

#አዝ
የመድሃኒት መዝገብ ይቁስላችን ጤና
ከርስቱ እንዳንጎድል በተስፋ እንደፀና
ልጅዋን ደስታ ለሚል የደስታምንጭ ሆና
ሀዘን በዕርስዋ እርቋል ስላዘኑት አዝና

#አዝ
የሊቀ ካህናቱ የክርስቶስ እናት
እርሱ ዝናብ ሲሆን እርሷ ደመና ናት
ሲጠብቅ እረኛ ሲርበን በግ ያልነው
አልፋናኦ ሜጋ የድንግል ልጅዋ ነው

ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ዝማረ መላእክት ያሰማልን

ኃያል_ኃያልኃያል ኃያል /4/ሰዳዴ ሳጥናኤል /2/ ኃያል ገባሬ ኃይል        አዝባሕራንን የረዳው ተላፊኖስን ያዳነው /2/መልአኩ ሚካኤል ነው /2/ የሞቱን ደብዳቤ የለወጠው         ...
19/06/2020

ኃያል_ኃያል
ኃያል ኃያል /4/
ሰዳዴ ሳጥናኤል /2/ ኃያል ገባሬ ኃይል
አዝ
ባሕራንን የረዳው ተላፊኖስን ያዳነው /2/
መልአኩ ሚካኤል ነው /2/ የሞቱን ደብዳቤ የለወጠው
#አዝ................
ከዕደ ረበናት/4/ ሶስናን ያዳናት /2/
ሚካኤል መልአከ ምሕረት
#አዝ................
ዲያብሎስን ያዋረድከው በእሳት ሰይፍ የቀጣኸው /2/
ሚዛንህ ትክክል ነው /2/ ሚካኤል ተዓምርህ ድንቅ ነው
#አዝ................
በኃዘን በትካዜ ያለሁትን ብላቴና /2/
አጽናናኝ አረጋጋኝ /2/
ሚካኤል ሊቀ ደብረ ሲና

Bagaa guyyaa kabaja  Ayyanaa Waggaa Ergamaa Qulqulluu Mikaa'elitii isiin ga'ee.እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
18/06/2020

Bagaa guyyaa kabaja Ayyanaa Waggaa Ergamaa Qulqulluu Mikaa'elitii isiin ga'ee.
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል
ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

የተሸለምሽ ያጌጥሽ ሙሽሪት ሆይ፤ የአንገትሽ መገናኛ (ቅርጽ) እንደ ወርቅዘንግ ነው (መሓ 1:11)፤ ትከሾችሽም የሰላምና የቅንነት ማረፊያዎች ናቸው፤የጀርባሽ ልብስም የብርሃን ሐር ነው (ራእ...
29/05/2020

የተሸለምሽ ያጌጥሽ ሙሽሪት ሆይ፤ የአንገትሽ መገናኛ (ቅርጽ) እንደ ወርቅ
ዘንግ ነው (መሓ 1:11)፤ ትከሾችሽም የሰላምና የቅንነት ማረፊያዎች ናቸው፤
የጀርባሽ ልብስም የብርሃን ሐር ነው (ራእ 12:1)፤ ደረትሽም የዕውቀት አዳራሽ
ነው፤ ጉያሽ የመለኮት (የጌታ) ማረፊያ ናቸው፤ እጆችሽም በንጽሕና አንባር
የተሸለሙ ናቸው፤ ክንዶችሽም የንጉሥ (የጌታ) መጠጊያዎች ናቸው፤ ክርንሽም
የኀይል ረድኤት ቦታ ነው፤ ክንዶችሽም የእሳት ምሳግ ናቸው፤ መኻል እጆችሽም
ለመስጠት የተዘረጉ ናቸው፤ በጥፍሮችሽ የተጋረዱ ጣቶችሽ እንደ ወርቅ ፍቅፋቂ
ነው::

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when St.Mary's J/Arjoo Sunday School Mana Barumsa Sanbataa/D/Q/Maariyaam/J/Arjoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share