ትኩስ ዜና Hot News

  • Home
  • ትኩስ ዜና Hot News

ትኩስ ዜና Hot News Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ትኩስ ዜና Hot News, Media/News Company, .

02/11/2023
ተጨማሪ 71 ዜጎች ከሊባኖስ  ወደ ኢትዮጵያ ዛሬ ገብተዋል!በ8ኛው ዙር የትራንስፖርት ወጭዎችን በራሳቸው በመሸፈን ለመጓዝ ተመዝግበው የነበሩ 71 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ሐሙስ ሴፕተምበር 3/202...
03/09/2020

ተጨማሪ 71 ዜጎች ከሊባኖስ ወደ ኢትዮጵያ ዛሬ ገብተዋል!

በ8ኛው ዙር የትራንስፖርት ወጭዎችን በራሳቸው በመሸፈን ለመጓዝ ተመዝግበው የነበሩ 71 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ሐሙስ ሴፕተምበር 3/2020 አገር ቤት መግባታቸውን በቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንፅላ ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡

እስኪ የምትወዱት like ግጩት
02/09/2020

እስኪ የምትወዱት like ግጩት

https://youtu.be/7sL10KcWF8Y
24/08/2020

https://youtu.be/7sL10KcWF8Y

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወድ ተመልካቾቼ እንዲሁም አድማጮቼ እውነተኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚለውን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ ። ...

ይህን አይተህ ዝም ብለህ መለፍ በጣም ከባድ ነው ቢያንስ አሜን በል እንዲሁም #ላይክ  #ሼር ሳያደርጉ ማለፍ አይቻለም?Fb ፔጁን like ላይክ አድርጉ? ??
24/08/2020

ይህን አይተህ ዝም ብለህ መለፍ በጣም ከባድ ነው ቢያንስ አሜን በል እንዲሁም
#ላይክ #ሼር ሳያደርጉ ማለፍ አይቻለም?
Fb ፔጁን like ላይክ አድርጉ? ??

ይህን አይተህ ዝም ብለህ መለፍ በጣም ከባድ ነው ቢያንስ ይማርህ ልንለው ይገባል ። #ላይክ  #ሼር ሳያደርጉ ማለፍ አይቻለም?Fb ፔጁን like ላይክ አድርጉ? ??
23/08/2020

ይህን አይተህ ዝም ብለህ መለፍ በጣም ከባድ ነው ቢያንስ ይማርህ ልንለው ይገባል ።
#ላይክ #ሼር ሳያደርጉ ማለፍ አይቻለም?
Fb ፔጁን like ላይክ አድርጉ? ??

ይህን አይተህ ዝም ብለህ መለፍ በጣም ከባድ ነው ቢያንስ ይማርሽ ልንላት ይገባል ። #ላይክ  #ሼር ሳያደርጉ ማለፍ አይቻለም?Fb ፔጁን like ላይክ አድርጉ? ??
23/08/2020

ይህን አይተህ ዝም ብለህ መለፍ በጣም ከባድ ነው ቢያንስ ይማርሽ ልንላት ይገባል ።
#ላይክ #ሼር ሳያደርጉ ማለፍ አይቻለም?
Fb ፔጁን like ላይክ አድርጉ? ??

https://youtu.be/9jKUMW_yUjk
18/08/2020

https://youtu.be/9jKUMW_yUjk

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወድ ተመልካቾቼ እንዲሁም አድማጮቼ በማድረግ የቤተሰቤ አባል ይሁኑ ። burhanu tube a...

✅ድምፃዊ ኢቲቃ ተፈሪ ከኮቪድ-19 አገገመ!↘️ከጥቂት ቀናት በፊት በአፋን ኦሮሞ የትግልና ፖለቲካ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀው ድምፃዊ ኢቲቃ ተፈሪ በኮሮና ቫይረስ ተይዞ በሚሊኒየም አዳራሽ ከዛም በቤ...
15/08/2020

✅ድምፃዊ ኢቲቃ ተፈሪ ከኮቪድ-19 አገገመ!

↘️ከጥቂት ቀናት በፊት በአፋን ኦሮሞ የትግልና ፖለቲካ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀው ድምፃዊ ኢቲቃ ተፈሪ በኮሮና ቫይረስ ተይዞ በሚሊኒየም አዳራሽ ከዛም በቤቱ የህክምና ክትትል ሲደረግለት እንደነበረ መገለፁ አይዘነጋም።

↘️ድምፃዊ ኢቲቃ ዛሬ በይፋዊ ፌስ ቡክ ገፁ ከበሽታው ማገገሙን ያስታወቀ ሲሆን ሁሉም ሰው እራሱን እንዲጠብቅ፣ የሚተላለፉ የጤና ባለሞያ ምክሮችን እንዲተገብር፣ አካላዊ ርቀትን እንዲጠብቅ፣ ማስክ እንዲያደርግ፣ የእጅን ንፅህና እንዲጠብቅ ምክሩን አስተላልፏል።

‼️በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1038 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው፤ የ13 ሰዎች ሕይወት አለፈ!↘️ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገው 17,323 የላብራቶሪ ምርመራ 1038 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲ...
14/08/2020

‼️በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1038 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው፤ የ13 ሰዎች ሕይወት አለፈ!

↘️ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገው 17,323 የላብራቶሪ ምርመራ 1038 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል።በተጨማሪም 232 ሰዎች አገግመዋል።በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 27,242 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 492 ደርሷል፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 11,660ደርሰዋል።

በመቀለ 'ሕገወጥ ሰልፍ ሊያካሂዱ ሲሉ ተይዘዋል' የተባሉ ዘጠኝ ወጣቶች ላይ ክስ ሊመሰረት ነው!በመቀለ 'ሕገወጥ ሰልፍ ሊያካሂዱ ሲሉ ተይዘዋል' የተባሉ ዘጠኝ ወጣቶች ላይ የትግራይ ፓሊስ ምር...
14/08/2020

በመቀለ 'ሕገወጥ ሰልፍ ሊያካሂዱ ሲሉ ተይዘዋል' የተባሉ ዘጠኝ ወጣቶች ላይ ክስ ሊመሰረት ነው!

በመቀለ 'ሕገወጥ ሰልፍ ሊያካሂዱ ሲሉ ተይዘዋል' የተባሉ ዘጠኝ ወጣቶች ላይ የትግራይ ፓሊስ ምርመራውን በመጨረሱ ፋይላቸውን ክስ እንዲመሰረት ወደ ዐቃቤ ሕግ ማስተላለፉን ገልጿል። ከዚህ ቀደምም ሦስት ጊዜ ፍርድ ቤት መቅረባቸውንና ከሰባት ቀን በኋላ ክስ እንደሚመሰረትባቸው ነው ቢቢሲ የዘገበው።

እንደ ቢቢሲ ዘገባ ወጣቶቹ ከ46 ቀናት በፊት፣ ሐምሌ ወር መጀመሪያ ላይ በመቀለ የሮማነት አደባባይ ላይ መንግሥትን በኃይል ለመጣል የሚያነሳሳ መፈክር ይዘው መገኘታቸውን እንዲሁም ያልተፈቀደ ሠልፍ ለማካሄድ ሲወጡ ፖሊስ በቁጥጥር ስር እንዳዋላቸው ገልጾ ነበር።

ዘጠኙ ወጣቶች በሐምሌ ወር መጀመሪያ አካባቢ ላይ የክልሉን መንግሥት በመቃወም ሕገወጥ የተቃወሞ ሰልፍ ሊያካሂዱ ነበር በሚል በፖሊስ በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኀላ በወቅቱ በ48 ሰዓት ውስጥ ፍርድ ቤት ቢቀርቡም ፖሊስ በተደጋጋሚ የምርመራ ጊዜ ቀጠሮ በመጠየቅ ከ46 ቀናት በላይ በእስር ላይ ቆይተዋል።

የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች  #1 ፦  በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 406 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 7 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።- 3 ከመተከል ...
13/08/2020

የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #1 ፦



በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 406 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 7 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

- 3 ከመተከል ዞን ጉባ ወረዳ
- 2 ከአሶሳ ዞን አሶሳ ወረዳ
- 1 ከአሶሳ ህዳሴ ኤርፖት



በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 587 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 66 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የሁለት ሰዎችም ህይወት አልፏል።

አጠቃላይ በሀረሪ ፦
- 432 በቫይረሱ የተያዙ
- 14 ሞት
- 80 ያገገሙ



በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 552 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 109 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ ከነዚህ መካከል 27 የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና ንክኪ የሌላቸው ናቸው።

አጠቃላይ በትግራይ ፦
- 1,361 በቫይረሱ የተያዙ
- 10 ሞት
- 710 ያገገሙ



በድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 332 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 26 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ሁሉም ከማህበረሰቡ በተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው። በተጨማሪ ትላንት የአንድ ሰው ህይወት አልፏል።



በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 4,340 የላብራቶሪ ምርመራ 72 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ከነዚህ መካከል

- 15 ከባህር ዳር
- 14 ከሰሜን ሸዋ ዞን
- 7 ከደ/ጎንዳር ዞን
- 13 ከሰ/ወሎ ዞን
- 9 ከምስ/ጎጃም ዞን
- 6 ከደሴ ከተማ
- 4 ከማዕ/ጎንድር
- 5 ደ/ወሎ ዞን
- 3 አዊ ብ/ሰብ ዞን
- 2 ከምዕራብ ጎጃም ዞን
- 1 ከደቡብ ጎንደር ዞን



በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 68 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 4 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል።

-3 ጅግጅጋ
-1 ሞያሌ

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 1,086 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ!ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 14,688 የላብራቶሪ ምርመራ 1,086 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል...
13/08/2020

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 1,086 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 14,688 የላብራቶሪ ምርመራ 1,086 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 394 ሰዎች አገግመዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 26,204 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 479 ደርሷል ፤ እንዲሁም አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 11,428 ደርሰዋል።

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ትኩስ ዜና Hot News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share