Tinamu/ቲናሙ

  • Home
  • Tinamu/ቲናሙ

Tinamu/ቲናሙ Attention to news,analysis,historical and educational narratives...……..

02/09/2022
27/04/2022

ሀገሪቷ ላይ ስረአተ መንግስት መከነ እንዴ የሚያስብሉ ክስተቶች መስተዋል ከጀመሩ ሰነባብቷል።በተለይ አማራ ክልል ላይ በጭራሽ መንግስት ያለ አይመስልምም የለምም።የጦር መሳሪያ እንደ ተራ ዱላ ማንም ጋር ይገኛል።ቦንብ የተለመደ መጫወቻ ከሆነ ዋል አደር ብሏል።ጎንደር የተከሰተው ኢ_ሰባዊ ጥቃት የተፈፀመውም በነዚህ መሳሪያዎች በመታገዝ ነው።የደሴቷ ናፋቂዎች አሁንም ተስፋ ባለመቁረጥ ተደጋጋሚ ትንኮሳቸውና እጅግ አውሬያዊ ባህሪያቸው ጊዜና ቦታ እይጠበቁ ማሳየት ከጀመሩ ሰነባብቷል።የክልሉም ሆነ ፌደራል መንግስት ባልተለመደና ከላይ እስከ ታች የደህንነት መዋቅር ከለው ስርአተ መንግስት በማይጠበቅ ሁኔታ ጥፋት ከደረሰና የሰው ህይወት እንደዋዛ ከተቀጠፈ በኋላ፣ንብረት ከወደመ በኋላ፣ተቋማት ከፈራረሱ በኋላ ደርሰው የአዞ እንባ ያነባሉ።ድርጊቱ የተደራጀና መዋቅራዊ መሆኑን ስናይ ደግሞ ጥርጣሬያችን ከፍ ይላል።ይህ ድርጊት በጣም እየተደጋገመ ነው።የአፀፋ እርምጃ ከተጀመረ ወደ ሊያደርስ እንደሚችል መንግስት በተጠንቀቅ ሊያስብበት ይገባል።ማንኛውም አካል ሁሌ እየበደልከውና እየጨኮንከው ልትኖር አትችልም በቃኝ ያለ ቀን ማንምና ምንም ሊያቆመው አይችልም።ራስን መከላከል ደግሞ ተፈጥሯዊ ነው።ራስን በመከላከል ሂደት ውስጥ ማጥቃትም አለ።ሁሉም ቆም ብሎ ሊያስብ ይገባል።ሁሉም ግልፅ ነው አክራሪ ፣ፅንፈኛ አካላት ናቸው እያላችሁ አትፎግሩን።በየቤተክርስቲያኑ እየተሰጠ የነበረው የ"ማንቂያ ደወል" ትምህርት ውጤት ነው አሁን እያየን ያለው።በየቤተክርስቲያኑ ውስጥ እየተደረጉ ያሉ እስልምናና ሙስሊሞችን ታርጌት ያደረጉ ፕሮግራሞች ከማንም የተሰወሩ አይደሉም።የ"ጥቂቶችን" ድርጊት የመላው ክርስትያን አታድርጉት የሚል ሙግት ሊነሳ ይችላል እውነታው ግን ጥቂት ሰላማዊ ክርስቲያኖች ይኖራሉ።አብዛኛው ግን በመንጋ ማሰብ እና መመራት ከጀመረ ሰንብቷል።ለዚህ ማሳያ በየቤተክርስቲያኑ የሚደረጉ ፀብ አጫሪና ፍለጠው ቁረጠው ቅስቀሳ ሁሉም አሜን ብሎ መቀበሉ ነው።ይህ ካልሆነ ቤተ ክህነቷ በጉያዋ የተሰገሰጉትን ነፍሰ በላዎች አሳልፋ ትስጥ።ጉዳዩ የጎንደር ብቻ አይደለም።ሞጣ ላይም አይተነዋል።ሙስሊሙ ማይኖሪቲ ነው ተብሎ የሚታሰብበት ቦታ ሁሉ ጉዳይ ነው።ስለዚህ ሳይቃጠል በቅጠል እንዲሉ መንግስት እንደ መንግስት ለቅሶ ደራሽ መሆኑን አቁሞ አፋጣኝ እርምጃ ይውሰድ።የተገፋ ማህበረሰብ የሚወስደው እርምጃ ከባድ ነው።

#ጠንካራ መሪ ተቋም #ጎንደር #ደሴቷ

07/12/2021

ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያ ረሱሉላህ!

05/12/2021

What is going on?

16/11/2021

‽???????????????????????????????

14/10/2021

እህህህህህ!!!

14/10/2021

እኔ የምለው መውሊድ ሲደርስ መውሊድ የሚያከብሩ ሰዎች አጉል ለመጋጋጥ ለምን ይሞክራሉ?ዝም ብሎ ማክበር እየቻሉ ማስረጃ ያልሆኑ ነገሮች ማስረጃ ለማድረግ መላላጥ አጉል ትዝብት ውስጥ ይከታል።ውሃ ውስጥ እየሰጠመ ያለ ሰው በአልጌ ይንጠላጠላል እንዲሉ ዓረቦች

02/10/2021

መስከረም 22/2014
የደቡብ ክልል ምክር ቤት የክልሉን መንግስት እጩ የካቢኔ አባላት ሹመት አጸደቀ።
መስራች ጉባኤውን እያካሄደ የሚገኘው የደቡብ ክልል ምክር ቤት በርዕሰ መስተዳድሩ የቀረበለትን የእጩ የካቢኔ አባላት ሹመት አጽድቋል።
በዚሁ መሰረትም፣
1. አቶ ጥላሁን ከበደ-የመንግስት ዋና ተጠሪ
2. አቶ አቶ ተስፋዬ ይገዙ - ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሃላፊ
3. ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ -በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ሃላፊ
4. አቶ ኡስማን ሱሩር - በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የግብርናና ገጠር ዘርፍ አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ሃላፊ
5. ዶክተር ባዩሽ አያሌ - በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኢኮኖሚ ልማት ዘርፍ አስተባባሪና የልማትና እቅድ ኮሚሽን ኮሚሽነር
6. ዶክተር አበባየሁ ታደሰ - በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሰረተ ልማት ዘርፍ አስተባባሪና የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ሃላፊ
7. አቶ አለማየሁ ባውዱ -በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ዘርፍ አስተባባሪና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ
8. የክልሉ መንግስት ረዳት ተጠሪ- አቶ ስንታየሁ ወልደሚካኤል
9. የክልሉ መንግስት ረዳት ተጠሪ- አቶ ይሁን አሰፋ
ከዚህ ውጭም፣
1. አቶ ተፈሪ አባተ - የፋይናንስ ቢሮ ሃላፊ
2. አቶ ፍትህ ቢሮ ሃላፊ - አቶ ሶፎኔያስ ደስታ
3. አቶ ማሄ ቦዳ -የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ሃላፊ
5. ኢ/ር አክሊሉ አዳኝ - የውሃ፣ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ ሃላፊ
6. አቶ እንዳሻው ሽብሩ -የጤና ቢሮ ሃላፊ
7. አቶ አክሊሉ ለማ- የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ ሃላፊ
10. ወ/ሮ በይዴ ሙንዲኖ - የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ -
11. አቶ ሀልገዮ ጅሎ - ኢንቨስትመንትና ኢንደስትሪ ቢሮ ሃላፊ
12. ወ/ሮ ዘይቱና ኢብራሂም - የገቢዎች ቢሮ ሃላፊ
13. አቶ ሀይለማሪያም ተስፋዬ- የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ
14. አቶ ዘይኔ ቢልካ- የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ሃላፊ
15. ዶክተር ኦንጋዮ ኦዳ -የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ
16. አቶ ገብሬ ጋጌ- የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ሃላፊ
17. ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን -የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ
21. አቶ ተስፋዬ ብላቱ- የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ
22. አቶ ቢረጋ ብርሃኑ - የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ሃላፊ
23. አቶ አንተነህ ፍቃዱ- የደንና አካባቢ ጥበቃና ልማት ቢሮ ሃላፊ
24. አቶ ከበደ ሳህሌ- የአርብቶ አደር ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ
25. አቶ ሎምባ ደምሴ- የመንግስት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ቢሮ ሃላፊ
26. አቶ ተመስገን ፈይሳ- የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ምክትል ዳይሬክተር ሆነው እንዲሰሩ ሹመት ተሰጥቷቸዋል።
ከእነዚህ የካቢኔ አባላት ዝርዝር ውስጥ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ተወካዮች አለመካተታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አስታውቀዋል ።
ለዚህም ምክንያቱ በሪፈረንደሙ ውጤት መሰረት የራሳቸውን ክልል በቅርቡ የሚመሰርቱ በመሆኑ ነው ብለዋል አቶ እርስቱ።
ከክልሉ መንግስት የካቢኔ አባላት ውስጥ ከኢዜማና ከኢህሶዴፓ የተወከሉት ዶክተር ኦንጋዮ ኦዳና ሎምባ ደምሴ እንዲሁም አቶ ተመስገን ፈይሳ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች የተወከሉ ናቸው።
ምክር ቤቱ የቀረበለትን እጩ የካቢኔ አባላት ሹመት በ207 ድጋፍ፣በ10 ተቃውሞና በ3 ድምጸ ተኣቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል።
መረጃው የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ነው

02/10/2021

ሚስኪንዋን የልጅ እናት የደበደቡት ስነ ምግባር አልባ ፖሊሶች ብቁጥጥር ስር መዋላቸውን ሰማን፡፡መልካም ጅምር ነው፡፡የዜጋን ደህንነት የመጠበቅ ሃላፊነት የተጣለባቸው የጸጥታ አባላት ስነ ምግባር ላይ ኝ ምመንግስት አበክሮ ሊሰራ ይገባዋል፡፡ዛሬ ዜጎች በሰላም ወጥተው መግባት እየቻሉ አይደለም፡፡እዛም እዚም እየተሰሙ ያሉ የስርቆት፣የድብደባና ዝርፊያ ወንጀሎች እጅግ አሳሳቢ እየሆኑ ከመጡ ዋል አደር ብሏል፡፡መንግስት ህግ የማስከበር ሚናውን በአግባቡ ሊወጣ ይገባል፡፡

01/10/2021

እነዚህ ሰዎች እውን ከኢትዮጵያ ምድር ናቸውን? ዜጋን ያውም ሴትን እንደዚህ የሚቀጠቅጡ አረመኔዎችን ማየት ምንኛ ይሰቀጥጣል? ለመሆኑ እናት ወይም እህት የላቸውም ይሆን?

01/10/2021

ይህ ሃሳብዎን በነጻነት የሚገልጹበት ገጽ ነው

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tinamu/ቲናሙ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share