My posts

My posts Interested individual who utilize this platform to exchange information.

17/09/2022

A group of eight cats arrived from Namibia on the occasion of PM Narendra Modi's birthday.

17/09/2022

This ethnically intoxicated group started hate on Ethiopia specifically on Amhara more than a two generations ago. This group has been the enemy of Ethiopia from the beginning of time. Unfortunately, the country fell under this enemy in 1991 in the form of Ethiopian government by force with help of Ethiopian historical enemies. Simply, it was a devastation event and a Big blow for 54 million people as the time.
“A Political History of the Tigray People’s Liberation Front (1975-1991): Revolt, Ideology and Mobilization (they spelled it as Mobilisation) in Ethiopia. “
By Aregawi Berhe
Though he has some misleading statements and assertions throughout the book, he did an excellent job on the historiography side of things.
He asserted that, in the past century neither the ‘national integration policy’ of Emperor Haile Selassie (r. 1930-1974) nor the ‘Ethiopia First’ motto of the military Dergue regime (1974-1991), which hybridized Ethiopian nationalism with Marxism, helped stem the rising tide of ethno-nationalist rebellion. The regime of the emperor was confronted by ethno-national and regional armed movements in Tigrai (1942-43), Bale (1963-68), Gojjam (1967) and Eritrea since early 1960s. While he managed to successfully suppress the first three, the Eritrean movement was intractable – due to the external support that the others were not able to acquire. The Dergue too had to encounter another wave of ethno-national movements, some of them ‘inherited’ from the era of the previous regime and that ultimately brought its demise in 1991. Both these regimes collapsed in the face of the sustained onslaught of primarily ethnic-based national liberation movements and to a certain extent of forces of change at the center. One of the ethno-nationalist movements which spearheaded the revolt against the military regime from 1975 to 1991 was the Tigrai People’s Liberation Front (TPLF.
The TPLF started its struggle to ensure ‘self-determination’ for the region of Tigrai within the Ethiopian polity. It embarked on its armed struggle with a hybrid ideology that mingled ethno-nationalism with Marxism. Its Marxism was of a different variant from that of the Dergue. Ethnicity was the prime mobilizing factor of the people of Tigrai (sounds Familiar), while Marxism served as an ideological tool of organizational and policy matters as well as to attract other ‘oppressed social classes’ outside of Tigrai. ‘Self-determination’ for every ethno-national group in Ethiopia was also upheld as a motto that in turn attracted various marginalized groups, some of which finally joined the TPLF to forge the Ethiopian People Revolutionary Democratic Front (EPRDF) in its final march to power in 1991. The initial junior partners of the TPLF in forging the EPRDF were the Ethiopian People’s Democratic Movement (EPDM), which later changed its name to Amhara National Democratic Movement (ANDM), and the Oromo People’s Democratic Organization (OPDO), ostensibly (symbolic representation) representing the Amhara and Oromo ethnic groups (peoples) respectively. The TPLF thus could claim success, especially over the discredited military regime of Colonel Mengistu Haile-Mariam and a number of other opponents which were either ethnic or multi-ethnic political organizations. Although previously there had been a number of ethno-nationalist movements of one form or the other that rose up to challenge the Ethiopian state, none of them were able to break the backbone of the central state. In 1991 after waging a sixteen years’ protracted war, the ethno-nationalist TPLF finally managed to conquer Ethiopian state power, with a host of local and external factors contributing to its success.
With the seizure of power by an ethno-nationalist force, one might assume that in post-1991 Ethiopia ethnic-based conflicts would have a better chance of being resolved. Yet after almost three decades of controversies and experimentation, ethnic-based conflicts have not gone away but grown into new forms of ethnic cleansing.
Historically, the TPLF traced the origin of its struggle back to the popular uprising of 1942 - 43, called the ‘Woyyane’, that was crushed by the forces of the imperial state backed by the British air force, although at that time the demand was ‘legitimate regional autonomy’, which may be regarded as one form of self-determination or decentralization. As the state, in subsequent years, pursued a heavy-handed administration in Tigrai with the aim of quashing any potential rebellion rather than opting for a peaceful and democratic handling of local demands, anger and frustration of the population increased. Ted Gurr’s words (1970: 354) asserted that: ‘Violence inspires counter-violence by those against whom it is directed’ were confirmed in Tigrai at the time. After 1943, the people kept on invoking the history of Woyyane, reminiscent of their struggle against injustice. Munck (2000) was to the point when he noted that ‘…with a long-term view it is clear that regimes which refuse to recognize a legitimate interlocutor may only postpone the inevitable, with the ensuing years of accumulated bitterness and distrust making a democratic settlement that much more difficult and fragile’ (2000: 11). Finally, calling it the Kalai Woyyane (‘second Woyyane’), the TPLF appeared to reinvigorate that struggle in the form of national self-determination against an oppressive state. As Abbink put it ‘[o]ften an ethnic revival is primarily a result of failing state policy…’ (1997:160), and this clearly appeared to be the case in Ethiopia. The cause of the struggle for self-determination found adequate justification in the eyes of many disgruntled Ethiopians, including Tigraians.
Radical ideology.
The main ideological source of inspiration for TPLF’s ethno-nationalist drive was, however, none other than Stalin’s theory on ‘the national question,’ influential in the Leftist-Marxist thinking among the opposition movements of the time. One should not forget the origin of organizations like the TPLF in Leftist students’ movements, which were charmed by these abstract ideas. The TPLF’s departure point was Stalin’s definition of a nation as ‘a historically evolved, stable community of language, and territory, six economic life and psychological makeup manifested in a community of culture’ (1942: 12). Based on this definition, it was believed that Tigrai constituted a nation which had the right to self-determination. ‘The right to self-determination means that only the nation itself has the right to determine its destiny, that no one has the right forcibly to interfere in the life of the nation, … to violate its habits and customs, to repress its language, or curtail its rights’ (ibid.: 22-23). Furthermore, if the rights of a given nation are curtailed, Stalin propounded ‘a nation has the right to arrange its life on autonomous lines. It even has the right to secede’ (1975: 61-62). So far, Stalin sounded a devout nationalist, and so was the TPLF, especially in bringing the issue to the people it claimed to liberate – the Tigraians. In contextualizing the right of self-determination up to secession, Lenin had asserted that ‘the several demands of democracy, including self-determination, are not an absolute, but only a small part of the general democratic (now: general socialist) world movement. In individual concrete cases, the part may contradict the whole; if so, it must be rejected’ (1971: 132). And Stalin reasserted that: ‘[T]he Bolsheviks never separated the national question from the general question of revolution…. The main essence of the Bolshevik approach to the national question is that the Bolsheviks always examined the national question in inseparable connection with the revolutionary perspective’ (op. cit.: 295). Hinging on both approaches of the national question for self-determination, the TPLF mobilized the Tigrai people, created a strong guerrilla army and cleared its way to eventually assume power in Ethiopia. Although to mainstream Marxists ethnicity was thought to ‘wither away’ with the emergence of a class-conscious, worldwide industrial proletariat, the TPLF, nevertheless, since its inception attempted to homogenize both the ethnic and the class ideologies for the entire duration of its struggle. It was a daunting task or simply a loss of direction for the TPLF to combine these mutually exclusive ideologies and wage a dual struggle. In recent years, after its rise to power in 1991, the TPLF seems to close the pages of its Marxist books and have bent towards ethnic politics; yet its declaration of 7 ‘Revolutionary Democracy’ (EPRDF, 2000)6 as a fresh policy guideline yields much uncertainty in determining where the TPLF exactly is heading. As for its ethnonationalist stance, the TPLF demonstratively appears to be persistent and even proudly talking of the ethnic experiment it is conducting. This double-edged theory has been an important tool in enabling the TPLF to bridge the gap between the Marxist-Leninist ideology that necessarily emphasized class struggle encompassing the whole of Ethiopia, and the ethno-national demand of the struggle that focused on Tigrai, the harmonization of which is, however, problematic. Problems of secession in a multi-ethnic state with the commencement of the insurgent movement under the TPLF, the idea of national self-determination was understood to mean autonomy or self-rule for the region of Tigrai in a would-be democratic, poly-ethnic Ethiopia. Later, in the early days of the struggle, self-determination was stretched by an ultra-nationalist group within the emerging TPLF, to mean secession from the Ethiopian nation-state, with the aim of establishing an ‘independent republic of Tigrai’, as declared by the 1976 ‘TPLF Manifesto’.7 The justification for this secessionist stance was drawn eclectically from the theoretical formulations of Stalin on self-determination. There were no other historical, legal, or political provisions that substantiated the arguments for secession. This idea of secession was contemplated only by a section of the leadership that with Eriksen’s term (1993) might be called ‘ethnic entrepreneurs’ and not by the rank and file or the people of Tigrai, who constituted one of the main historic cores of the Ethiopian polity. This extreme position was one source of subsequent divisions in the organization. In 1978, the secession option was proclaimed to have been dropped, after pressure mounted from an internal opposition and also from other Ethiopians and friends of 6 See EPRDF, ‘The Development Lines of Revolutionary Democracy’ Addis Ababa, 1992 E.C. [2000]. 7 This was the first published program of the TPLF, also known as Manifesto-68. ‘68’ indicates the year the Manifesto was published in the Ethiopian Calendar (E.C.). For further details, see also chapter 5. 8 Ethiopia, who saw no merit in secession. Ironically, external pressure, particularly from the Eritrean People’s Liberation Front (EPLF), had also a significant role in the denunciation of secession as a program of the TPLF. Given the fluidity of ethnicity and the divergent analytical approaches it developed, the TPLF as an ethno-nationalist force appears to have eclectically theorized and pragmatically acted as far as the ‘national self-determination’ of Tigrai was concerned. Especially, when one looks into how class analysis and the strategy of class struggle was blended into the ethno-nationalist movement of the TPLF until the early 1990s, the current political turmoil within the TPLF and the worsening insecurity and crisis of the Ethiopian state are no surprise. The TPLF embarking on self-determination for the people of Tigrai was, at the same time, engaged, or pretended to be engaged, in class struggle that encompassed all oppressed classes in Ethiopia. Yet, it fell short of creating the power base for the latter by focusing on the former objective, self-determination of Tigrai. In the history of Ethiopia, no government other than that led by the TPLF since 1991 stretched ethno-nationalism to such a far-reaching point, although ethno-national challenges steadily trailed the evolution of the modern Ethiopian state. Constitutionally the post-1991 government granted the right to ethnic nationalities to secede and become independent states (ref. article 39.1 of the 1994 Constitution). The relationship of the numerous ethnic groups in Ethiopia has entered a new but turbulent phase, which looks difficult to manage indeed. As far as the point of ethnicity and politics is concerned, as Abbink observes, ‘[T]here is no going back to a unitary state structure in Ethiopia which denies ethno-regional differences and rights, or which lets one group dominate the state’ (1997: 174), although ‘the history of Ethiopia … is most obviously the history of a state, and the story that it tells recounts the ups and downs of what is assumed to be a broadly continuous political organization’ (Clapham, 2002: 38). ‘The implication is that’ as Doornbos expounds, ‘… basic political identifications are not with the state but with sub-national units, such as linguistic, ethnic, religious, racial, or regional collectivities’ (1978: 170). Thus, the restructuring of the 9 Ethiopian state in a way to create more stable and harmonious relationships among the multitude of ethnic groups becomes exceedingly difficult. The practical application of ethnic identity in various fields of the struggle for national self-determination continued to manifest the diversity of interpretations, inherent in the elasticity of concept itself and in the differing perceptions and inclinations of the TPLF leaders at all levels. In this regard, the issue of secession continues to challenge the stability of the Ethiopian state and its people.
TPLF has never agree to any peace agreement in it's life time. The peace talk with TPLF is a moot discussion!

06/09/2022

ፕሮፌሰር፡ ለምን በዘር ላይ ብቻ የተመሰረተ ፖለቲካ አስፈለገ

ከሁለተኛው ንጥብዎት እንነሳ ፡ክልሎች እራሳቸውን የቻሉ ኣገሮች ኣይድሉም ስላሉት ጉዳይ።
በመጀመሪያ ደርጃ ለምን እንደዚህ አይነት በዘር የተክፋፈለች አገር እና የህገመንግስት አመሰራርቷም ይህንኑ ስራት የሚያበረታታ ከፋፋይ ስራት መመስረት አስፈላጊ ሁኖ ተግኘ ብሎ መጠየቅና እውነተኛውን መልስ ለማግኘት ወደኋል ተጉዞ ታሪክን ማቃኘት አስፈላጊ ይመስልኛል።
ሽያቢያና ዎያኔ ጫካ በነበሩብት ጊዜ ከመሰሩቷቸው አላማዎች አንዱና ዋናው አላማቸው ፡ ሻቢያ ኤርትራን ወያኔ ትገራይን ለመገንጠልና ለማስገንጠል ሲሆን፡ ያንን አላማ ለማሳካት፡
1) የመሃል አገር ወይንም ቀሪውን የኢትዮጵያን ህዝብ በቋንቋ፡ በሀይማኖት እና በዘር በመከፋፈል የሃገሪቱን እንድነት መበተን፡
2) ኢትዮጵያ የሚለውን ስም ዝቅ ያለ ግምት በመስጠት እና የኢትዮጵያዊነት ስሜት እየተዳከመ እንዲሄድ የፖለትካ አደረጃጀቱም በብሄር ስም ላይ ያተኮረ ለምሳሌ፡ ኢሃፓ ከማለት ይልቅ አማሃራ መኢሶን ከማለት ይልቅ ኦሮሞ በሚል ስም በዘርና በቋንቋ ላይ ብቻ ያተኮሩ የፖለቲካ ድርጅቶች እንዲፈለፈሉ መቀስቀስና ማበርታት፡
3) የሃገሪቱን የመከላከያ ሃይል መበትንና በምትኩ በብሄር እና ብሄረስብ ላይ ያተኮረ የሃገር ፍቅር የሌለው የህዝብንና የሃገርን ክብር ለማስከበር የቆመ ሳይሆን ያንድን የፖለቲካ ድርጅት እና የግለሰቦችን ጥቅም ለማስከበር የተመሰረተ የመከላክያ ሀይል መመምስረት፡ የሚሉት በተቀዳሚኔት ያስቀመጧቸው ዋናዋና አቆሞቻቸው ነበሩ።
ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ነብሳቸውን ይማረውና፡ የኢትዮጵያ እንድነት ድርጅት ብለው ድርጅታቸውን ኢንዳይሰይሙ ስለተከልከሉ፡ የመላው አማሃራ ህዝብ ብለው የፖለቲካ ድርጅታቸውን ኢንዲጠሩ መገደዳቸው ወያኔ የአንድነት ጠላት ለመሆኑ ዋነኛ ማስረጃ ነው።
ፕሮፌስር አስራት ድርጂታቸውን የመላው አማራ ህዝብ ብለው ከሰየሙ በኋላ ለምን እንደዚህ ኣይነት የፖለትካ ኣደረጃጀት ተመረጠ ለሚለው ጥያቄ በታርክ ማስረጃ የተደገፈ ፡ ቀኝ ገዥዎችን በመጥቀስ በተለይም የኢጣሊንን ወረራ ታክቲክ ወይም ስትራቲጅ(strategy) በመጥቀስ ሰፋ ያለ ማብራሪያ አቅርበው ነበር።
የሁለተኛው ኢትዮ-ኢታሊ ጦርነት(Italo-Ethiopian war 1935-1941) በመባል የሚታዎቀው ጣሊያን በኢትዮጵያ ላይ ባደረገችው ወረራ ወቅት ከተጠቅሙባቸው ዘዴዎች አንዱ፡ የኢትዮጵያን ህዝብ በመከፋፈል አንድነቱን እንዲያጣ እና ሃይሉ ኢንዲዳከም ለማዲረግ ከፍታኛ ጥረት ያደረጉ ኢንደነበር የታሪክ ማስረጃዎች ባጭሩም ቢሆን ዘግበዋል።
ጣልያኖች የኢትዮልያን ህዝብ በዘር ለመከፋፈል ከተጠቀሙባቸው ዘዴዎች አንዱ በወቅቱ የአማራው ህዝብ የበላይነት ያለው ስለመሰላቸው እና ላላማቸውም መሳካት እንቅፋት ስለፈጠረባቸው፡ በአማሃራና በሌሎቹ ብሄረስቦች በተለይም በሰሜኑ የሃግራችን ክፍል መካከል ጥላ ቻ እንዲፈጠር ከፍተኛ ጥረት ማድረጋቸውን የታሪክ ማስረጃዎች ደጋግመው ዘግበዋል።
በመሆኑም በ1941 ጣልይኖች በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል ቀብረውት የሄዱት ይአጥላቻ መርዝ በቅሎ እና አድጎ ኢሰያስ እፈውርቂንና መለስ ዜናዊን ስጠን። መለስ ዜናዊና መሰሎቻቸው የበተኑት መርዝ በመላው የትዮጵያ ክፍል ተዘራና እነ ጆዋር መሃመድንና በርካታ የኢትዮጵያን ጥፋት የሚመኙና የኢትዮጵያን ታሪክና ኢትዮጵያ የሚባል ስም ከምድረግጽ ኢንዲጠፋ ሌት ተቀን የሚጥሩ ከፋፋዮችን አፈራ።
ይሄን እንድል ያነሳሳኝ ዋና ምክንያት: ወያኔና ሻብያ ኢትዮጵይን ሲከፋፍሉ እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ነብርኩ እና ወያኔ የተጠቀመው ዋና መንገድ በዘርና በቋንቋ የኢትዮጵያን ህዝብ በመበታተን: ብሄርና ብሄረሰቦች እርስ በርሳቸው እንዲተላለቁ የወያኔ አባላት ከፍተኛ ጥረት በማድረጋቸው ነው።ለዚህም ማስረጃ በድሬዳዋና በሃረር ዙሪያ በኦሮሞና በአማሃራ ብሄረሰቦች መካከል የደረስውን የህዝብ እልቂት መጥቅሱ በቂ ማስረጃ ነው።
በምስራቁ የሃግራችን ክፍል አሁን የምናየው የሱማሌና የኦሮሞ ብሄረሰቦች ግጭትም ቀደም ብሎ በወያኔ አባላት ተትክሎ ስር የሰደደ የወያኔ መርዝ ነው። እንደዚህ አይነቱ ክፍፍል ለማንኛውም ኢትዮጵያ ክፍል ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ማመንዘኑ ግልጽ ቢሆንም ለገዥው መድብ አባላት ግን ዋነኛ የስልጣን ማራዘሚያ መንገድ ነው።

2. አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ምነው ቀደም ቀደም አሉ? “አትበል ቕዴም ቕዴም እንዳትሆን ዴም በዴም አለ ዎሎየ” “የ7 አመት ልጅ እያለሁ እናቴ ንጉስ ትሆናለህ ብላኝ ነበር” ሲሉ ሰምሁ ልበል? እና ጠቅላይ ሚኒስትርነቱ ካሁኑ ሰለቻቸውና ንጉስነት ጠማቸው ማለት ነው፡ አዎ ፡ሃይል ካለ ፡ጉልበት ካለ ,ንጉስም ምኒስትርም ለመሆን ቀላል ነው። ከታሪክ እንደትማርንው ራስ አሊ ዘ ሰከንድ(Ras Ali the second of Wollo) በዘመነ መሳፍንት ዘመን በጉልብት ራስ ተበልው ዎሎንና ደቡብ ጎንድርን ገስተዋል። በዚህም የተነሳ በስልጣናቸው ደንቢያ ትብሎ የሚታዎቀውን ክልል ቕራን ጭምሮ ያጼ ትዎድሮስ ቤተሰቦችን መሬት ጨምሮ ፡ ከሚታረሰው መሬት ለናታቸ ንግስት መነን ብሌን አህምድ ግብር እንዲከፈል ስላደርጉ ልጅ ካሣ በኋላም ራስ ካሳ ሃይሉ 12 ሽፍቶችን በማስከተል የናቴ እና ያባቴ መሬት የመለስሊኝ በማለት ጦርነት ገጠሟቸው ። ራስ አሊም ልጃቸውን በማጋባት ራስ ካሣን አማቻቸው ቢደርጉትም የናትያባቱ ርስት ስላልተመለሰለት ካሳ እንደገና እምቢ በማለት ሃይሉን አደራጅቶ ከነሚስቱ ተመልሶ ጫካ ገባና ራስ አሊና መድረ መሳፍንትን አሽቀንጥሮ በመጣል ደረስጌ ማሪያም ቤትከስቲያን ውስጥ በአቡነ ሰላም አጼ ቴዎድሮስ II የኢትዮጵያ ንጉስ ተብለው ንግስናቸውን ተቀቡ።
አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚስትርም የሄን ለማድረግ ይችሉ ይሆናል፡ ግን ምን አስቸኮላቸው?
27 አመት መግዛት፡ እራሱን ያቻለ ንጉስነት እኮነው፡ ምናልባት እርሳቸው አልተርዱት ይሆናል እንጅ።
የቸኮለች አፍስሳ ለቀመች እንደሚባለው እንዳይሆንባቸው ፈራሁ፡ ለነገሩ የርሳቸው ስልጣን የተውሶ ስልጣን ነውና ተሎ ብየ ከሰመ ሰማያት ባልዎለድም ህልም አይቻለሁና ደሜ ስማያዊ ነው ተቀናቃኝ የሌለብትን ዘውድ ልጫን ለማለት ይሆን?
እና ምን ኣስቸኮላቸው፡ ሁሉም ቀስ ብሎ ይደርሳል!? ለነገሩ በዚህ እያያዛቸው ከቀጠሉ አዲሱ የኢትጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ብዙ እሚቆዩ አይምስለኝም።

3.አዲሱ የእትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በጣም ፈጣን የሆኑ ውሳኔዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚዎስኑት ውሳኔ በሙሉ ተደጋፊነት ቢኖረውም ከጉዳዮቹ ክብደት አኳያ ውሳኔውን ለመዎሰን የተሰጠው ጊዜ ሲመዘን በጣም ሚዛኑ የተዛብ ነው። ጠቅላይ ምኒስትሩ የሚዎስዱት እርምጃና ውሳኔ በሙሉ የሚደገፍ ቢሆንም፡ ለሚዎስዱት እርምጃ ቅድመ ዝግጅት አለማድረጋቸው፡ ለሚውስኑት ውሳኔ ህዝብን ሳያማክሩና፡ በጥልቅ ሳያስቡ ባጭር ጊዜ ውስጥ ውሳኔ ላይ መድረሳቸው፡ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ስያመዝን የሚቀር አይመስለኝም። ባንድ ግለሰብ ወንይም ባንድ የፖለቲካ ድርጅት ብቻ የተዎሰነ ውሳኔ የህዝብን መብትና የበልይነት የጠበቅ ሳይሆን የሚያመለክተው፡ አባገነንነትን ስለሆነ ዘለቄታ አይኖረውም።
ሰሞኑን በተለያዩ ማህበራዊ ገጾችና የመገናኛ ብዙሃኖች የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰነዘሩ እንሰማለን፡ በተለይም አዲሱ ጠቅላይ ምኒስትር ባድሜ የኤርትራ ክፍል እንድትሆን መዎሰናቸው እና የቀድሞው የወያኔ የበላይ ባለስልጣናትን በጡረታ እንዲገለሉ ማድረጋቸው፡ በሰፊው ተዘግብዋል። የተለያዩ ግለሰቦችና የፖለቲካ ድርጅቶች በየበኩላቸው ተቀዋሞም ሆነ ድጋፍ አንጸባርቅዋል። በስልጣን ላይ ያለውን የፖለቲካ ድርጅት የሚቀዋሙ ዎገኖች፡ ባድሜ የኤርትራ ክፍል እንድትሆን መዎሰኑ ትክክል ነው ሲሉ፡ የህዎሃት አባላትና የትግራይ ህዝብ ግን ውሳኔው ትክክል አይደልም በማለት ደስተኞች አለመሆናቸውን በመግለጽ ላይ ይገኛሉ። ይህ ማለት ደግሞ፡ ለጠቅላይ ምኒስትሩ ስልጣን አደገኛ ሁኔታ ሊፈጥርባቸው ይችላል ማለት ነው። የውሳኔያቸውም አፈጻጸም ግቡን ሳይመታ ይቀርና እንደገና ዎደጦ ሜዳ ሊያመራ ይችላል። ያን ደግሞ ማንም አይመኝም።
ህዝብን እያማከሩ ወደ ኋላ ዘዎር ብሎ ታሪክንም በመቃኘት፡ የዎደፊቱንም አርቆ በማሰብ፡ ዛሬ የሚወሰደው ርምጃ ነገ ሊያስከትል የሚችለውን መልካምም ሆነ መጥፎ ነገር አመዛዝኖ ዘላቂና ትክክለኛ ውሳኔ ላይ ለመድረስ ሰፋ ያለ ጊዜ ሊሰጠው የሚገባ ከመሆኑም በላይ የህዝብን ሰፋ ያለ ተሳትፎ የሚጠይቅ መሆኑን፡ አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር መረዳትና በተግባር ማዋል የግድ ያሰፈልጋቸዋል።

4. እራስሽ ታመጭው እራስሽ ታሮጭው።

ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል እንዲሉ ፡ በደቡብ የኢትዮጵያ ክፍል እየተከስተ ያለውን የዘር ግጭት አስመልክቶ ለጠቅላይ ምኒስትሩ ለቀረበላቸው ጥያቄ ፡ ጠቅላይ ምኒስትሩ እንዲህ በማለት መልስ ሰጥተዋል፡ የችግሩ ዋና መነሻ ወንም እርሳቸው እንዳሉት ምንጭ ጥላቻ ነው ብለዋል። የችግሩ ዋና መነሻ ምንጭ ግን እርሳቸውን ኮትኩቶ ያሳደጋቸው፡ እርሳቸም የታገሉለት እና ለዚም ስልጣን ያበቃችው የራሳቸው በዘረኝነት የሰከረው ከፋፋይ ዘረኛ ድርጅልታቸው መሆኑን ለማመን አለፈለጉም።
የዚህ የዘርኝነት ምንጭ መድረቅ እንዳለበት ብንስማማም፡ ምንጩ እርሳቻው ለ 27 አመት የታገሉለት የራሳችው የፖለቲካ ድርጅት መሆኑን መዘንጋት የለብንም። ስለዚህ ይህ ዘረኛና ከፋፋይ ድርጅት ተወግዶ ብምትኩ ሌላ የኢትዮጵያን ህዝብ የሚወክል የህዝብን የበላይነት የሚያስከብር ጥላችን ስይሆን ሰላምንና አንድነትን የሚስብክ ፍትሃዊ ስራት መመስረት አለበት ማለት ነው። ምክንያቱም ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚይታየው በዘርና በቋንቋ መከፋፈል የተጀመረው ጠቅላይ ምኒስትሩ ኢሃዲግ ብለው የሚጠሩት 52000 ባህላዊ ወታደሮችን ይዞ አዲስ አበባ የገባው ህወሃት ስልጣኑን በሃይል ከተቆጣጠረ በኋላ ነው። ይህን እውነታ ጠቅላይ ምኒስትሩ በትክክል የሚያቁት ስለሆነ መልሶ ለጠቅላይ ምኒስትር አባይ ማስረዳቱ ገድሎ የቀበረን ሰው መርዶ እንደማስረዳት ይቆጠራልና ሞኝነት ነው። ጠቅላይ ምኒስትሩም ቢሆኑ ይህ ችግር እንዴት ሊፈጠር እንደቻለ እያወቁ እንዳላወቁ ሁነው እንደ አዲስ ነገር ሲያስተጋቡ መሰማታቸው ትዝብት ከመሆንም አልፎ ህዝብን እንደገና መልሶ ማደንቆር ነው።ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል ያልኩትም ለዚህ ነው።
በደርግ ዘመን፡ ደርግ ስው ከገድለ በኋል ገደልኩ ብሎ በአዋጅ ይናገር ነብር፡ ኢህዲግ ግን ሰው ከገደለ በኋል ሰው ተገደል ምርመራ እናካሄድ በማለት ህዝብን መልሶ ያደነቁራል።እራሱ ገድሎ ገዳይ እንፈልግ በሚል መንግስት ወንም ስራት ውስጥ ተኮትኩትው ስላደጉ የጠቅላ ምኒስትሩ የሰጡት መልስ ይህንኑ እውነታ የሚያንጸባርቅና ከድርጅታችው ጋር ያላቸውን ጥብቅ ትሥስር የሚያመለክት ነው። የመጥረቢያ ልጅ መዘለፊያ ነው ነግሩ።
አንደንድ ዘመኑ ያፍራቸው ተቀናቃኝ ነን ባይ ወገኖች ዛሬ ለራሳቸ ጥቅም ሲሉ ብቻ ሃሳባቸውን ለመቀየር ቢቃታቸውም፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በተቀደደለት ፈሰስ የሚፈስ የቦይ ውሃ አደልም።ተፈጥሯቸው ቀበሮ ሁኖ እያለ የበግ ቆዳ ለብሰው የሚቀርቡትን ካባ ገልባጮች የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃቸዋል።ወደፊት ለመዝለል ወደኋላ መንደርድር የግድ አስፈላጊ መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ይገነዘባል። ስለዚህ ያለፈን መጥፎ ታሪክ አድበስብሶ ማለፍ አይቻልም።መልካምም ሆነ መጥፎ ታሪክ በታሪክነቱ መነገርም መመዝግብም ወንም መዘገብ ይኖርበታል። ያለፉት 27 አመታት ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ በጠላት እጂ የተገዛችበት ዘመን መሆኑንም ትውልድ ሊያውቀው ይገባል። የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረስም እንዲሉ ፡ጠቅላይ ምኒስትሩ ወደዱም ጠሉም ,ይህ የታሪክ ጠባሳ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ባሰቃቂነቱ ሊመዘገብ ይገባዋል።

ሌላው ጠቅላይ ምኒስትሩ በዚሁ ስብከታቸው፡ የህግ የበላይነት ይከበር ሲሉ ተደምጠዋል። ህዝብ ህግን ማክበር አለበት ሲባል፡ በስልጣን ላይ ያለውን የገዥ መድብ ያካተተ መሆን አለበት። መንግስት ህግን ተጠቅሞ ህግን ያስከብር ካልን መንግስትም የዛው ህግ ተግዥ መሆን ይኖርበታል ማለት ነው። ለመንግስት ባለስልጣናት አንድ ህግ ለህዝብ ሌላ ህግ ዘርግቶ፡ የህግ የበላይነት ይከበር ማለት አይቻልም። ከሳሽ ተከሳሽ እና ዳኛ ተስማምተው ባንድ ላይ ከቆሙ ፍትህ የሚባል ነገር አይኖርም። የህግ የበላነትም በጭራሽ አይታስብም፡ ፍርድም ሆነ ፍርድ ገምድልነት ትርጉም አይኖራቸውም።
ጠቅላይ ምኒስትሩ ፡ ይቅር መባባል ያስፈልጋል በማለት ደጋግመው ተናግረዋል ፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅር ባይ ህዝብ ነው በማለትም አክለውበታል። ነገር ግን ጠቅላይ ምኒስትሩ በስልጣን ከሚመሩት የገዢው መደብ አባላት መካከል አንዱ እንኳን የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ አልጠየቁም። የደረሰውም በደል እንዳይደግም የቀረበ ማስረጃ የለም። ላለፉት 27 አመታት በህዝብ ላይ ላደርሰው በድል ይቅርታ የጠየቀም ሆነ ለፍርድ የቀረበ እንድም የመንግስት ባለስልጣን አባላት የለም እያልን እንዴት ይቅር መባባል ያስፈለግናል ብለን ልንሰብክ እንችላለን? ይቅርታ ጠያቂ በሌለበት ይቅር ባይ ሊኖር አይችልም፡ ከሳሽና ተከሳሽ በሌሉበት ፍርድ የልም፡ ፍርድ ቤትም አይኖርም፡ ፍርድቤት በሌለበት ህግ ብሎ ነገር የልም ፡ የህግ የበላይነትም በጭራሽ አይታሰብም።

አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅያላይ ምኒስትር ሁለት አማራጮች ቀርበውላቸዋል፡ የመጀመሪያውና በጣም አደገኛው ምርጫ፡ የTPLFን ፈለግ በመከተል እስከ መጨረሻው መታገልና የሞት ጉድጓዳቸውን መቆፈር ሲሆን፡ ሌላው አማራጭ፡ እውነትን በመምረጥና ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጎን በመቆም በዘርና በቋንቋ የተበጣጠስች ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ መታግል ነው።
የትኛው ምርጫ እንደሚጠቅማቸው ጠቅላይ ምኒስትሩ እራሳቸው በትትክክል ስለሚያውቁት ምርጫውን ለርሳቸው መምረጡ፡ ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው ያሰኛልና ምርጫውን ለርሳቸው እተወዋልሁ።
ሆኖም ግን፡ ያለፈውን ታሪክ እያድበሰበሱ እያወቁ እንዳላወቁ በመሆን በድም የተጨማለቀ እጃቸውን በጓንት በመሸፈን ህዝብን ለማደንዘዝ እና ለመሽንገል መሞክሩ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናልና ሊታሰብበት ይግባል እላለሁ።
6/23/2018
አአ
5. ቴወድሮስ ካሳሁን (ቴድ አፍሮ)
ምስጋና ለሚግባው ክብርና አድናቆት ብቻ ሳይሆን በታሪክም ዘግቦ ለቀጣዩ ትውልድ ማስተላለፍ የግድ ነው።
ቴዲ አፍሮ ዝም ብሎ እንደማንኛውም ዘፋኝ የሚይታይ ዘፋኝ አይደልም።ቴዲ በአእምሮ የበሰል በሞያው የተካን፡ በስነልቦናው የዳበረና የማይቀያየር ጠንካራ አቋም ያለው እውነተኛ አርቲስት ነው።

ዘመን ያዘመናቸው ጊዜ የወለዳቸው በልግ አወጣሽ የዘመኑ ዘመናዮች፡ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እንደፈለጉ ሸብበው ሲጋልቡበት እና እንደፈለጉ ሲረግጡት፡ ያልታደለች ሃገር፡ መከረኛ ትውልድ፡ አሁንም እንደትናንቱ መከራው አላለቀለትም ብለን፡ የተሳካልን አገራችን ለቀን ስንሰደደ፡ ያልተሳካልን እዛው ሁነን አንገታችን ስንደፋ፡ ቴድ አፍሮ ግን እንደ ሌሎቻችን አገሩን ትቶ አልሄደም፡ ወንም ለገዥው መደብ አላጎበደደም፡ ከደመቀው አልዘፈነም። ይልቁንስ፡ ብእርና ወረቀቱን በማገናኘት፡ ያየውን በመዘገብ፡ እግዝያብሔር በሰጠው ውብ ልሳኑ፡ ኢትዮጵያ የሚለው ስም በተወገዘበት አገር፡ ኢትዮጵያ በማለት ድምጹን ከፍ ኣድርጎ አዜመ፡ ሰላምና አንድነትን ፍቅርና ሰላምን ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ሰበከ፡ ዘረኝነትና ከፋፋይነት ካንሰር መሆኑን በሃለ ልሳኑ እና በስነ ጥበቡ ተቀኘ።
ይህን መስማት የማይፈልጉ ከፋፋይ ዘረኞች ቢያሳድዱትም፡ በተለያዩ የውሸት ምክንያቶች እያሰሩ ቢፈቱትም፡ ቴዲ ስለ ሃገሩ ማቀንቀኑን አልተውም፡ አገሩንም ለቅቆ የትም አልተሰደደም። ተወልዶ ባደገባት አዲስ አበባ ከተማ ኮንሰርት ማሳያ ቦት እስከመከልከል ድረስ ቢፈታተኑትም ፡ ቴዲ አንገቱን ከመድፋት ይልቅ አንገቱን ቀና አድርጎ ድምጹን ከፍ አድርጎ ኢ ት ዮ ጵ ያ በማለት ስለ ሃገሩ ማቀንቀኑ ቀጠለ።

ምኒልክ ዳግማዊ በፌስቡክ ገጹ የሃገር ሽማግሌ በማለት እንዲህ ብሎለታል፡

“የተለያዩ የሃይማኖት አባቶች ፣ ፕ/ሮ ኤፍሬም ይስሐቅ ፣ ኃይሌ ገ/ሥላሴ እና ሌሎች ሰዎችን ያከተተ በብዙዎቻችን ዘንድ የሚታወቅ የሀገር ሽማግሌ ተብሎ የሚጠራ ስብስብ አለ፡፡ ሆኖም ግን ከእነዚህ የሀገር ሽማግሌዎች ስብሰብ በላይ ከእድሜው በልጦ ሀገሪቷን እንደ ሽማግሌ በብስለት እያገለገለ የሚገኘው ቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/ ብቻ ነው፡፡ “

ቴዎድሮስ ካሳሁን/ቴዲ አፍሮ/ ከሁሉም ቀድሞ…
"…በተስፋዋ መሬት እዲፈፀም ቃሉ
ሞፈሩን ያዙና ይቅር ተባባሉ" …… ብሎ የተጣለ እንዲታረቅ አዚሟል፡፡

ቴዎድሮስ ካሳሁን/ ቴዲ አፍሮ/
"… ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስትያኑ
ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ" …… ብሎ በሃይማኖት ልዩነታችን ሳንጣላ እርስ በርስ ተከባብረን በአንድ ሀገር ተስማምተን እንድንኖር ሰብኳል፡፡

ቴዎድሮስ ካሳሁን/ቴዲ አፍሮ/ በመንግሥታት ችግር የተለያዩት ሀገራት የመንግስታቸው ፀብ ወደ ሕዝባቸው እንዳያወርድ ፍቅርን በመስበክ
"…ዘመን አልፎ ዘመን እስኪታደስ
ቀኑ ቢመስልም የማይደረስ
በፍቅር ሲቃና መሰረቱ
ደሞ እንዳዲስ አንድ ይሆናል ቤቱ"…… ብሎ ዳግም የመገናኘት ተስፋ እንዳላቸው በሙዚቃው አሳይቷቸዋል፡፡

ቴዎድሮስ ካሳሁን/ቴዲ አፍሮ/ "…የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ" ብሎ ከታሪኩ የተጣለውን ትውልድ ከታሪኩ ሊያስታርቀው ጥሯል፡፡

ቴዎድሮስ ካሳሁን/ቴዲ አፍሮ/ ሰው ሁሉ በአስተሳሰብ አንሶ ጎጠኝነትን በመረጠ ጊዜ ኢትዮጵያን አጉልቶ…
"…ልቤ አምሮ ሌላ ዝቅ አትበል ይቅር
ሀገር ያኽላል ከፍ ያለ ፍቅር "…… በማለት ዝቅታችንን አሳይቶናል፡፡

ስለዝህ፡ ቴዲ አፍሮ፡ በሳት ተፈትኖ የወጣ፡ ወርቅ የኢትዮጵያ የክፉ ቀን ልጅ መሆኑን ታሪክ ሊዘግብለት ይገባል ቢባል ማጋነን አይሆንም ።

6. ባለፈው ሰኞ በታርጌት ሴንተር ጠቅላይ ምኒስትር አብይን ለመቀበል በተዘጋጀው የአቀባበል ስነስራት ላይ የተከሰቱ አላስፈላጊ ክስተቶች።
አንደኛ፡ ዝግጅቱን ለማዘጋጀት የተመደበው የማህበረስብ ክፍል ስራውን በትትክክል አልተወጣም።

7 ሰሞኑን በአዲስስ አበባ ከትማ የአድን የፖለቲካ ድርጂት አርማ ቀለም በከትማዋ ውስጥ ለመለቅልቅ ዋና መነሻ ምክንያቱ ምንድን ነው?
ከዚሁ ጋር ባማያያዝ፡ የአቡነ ጴጥሮስንና የአጼ ምንይልክን ሃውልትስ ለማፍረስ ከተደርገው ምስፈራራት ጀርባ ያለው ደባ ምንድን ነው?
የሁለቱም ችግሮች ወቅታዊ ችግሮች ምክንያትና ምንጩ አንድ ነው። ምንጩ ለ27 ሙሉ ተዘርቶ የበቀልው በዘር ላይ የተመሰረትው ስራት ወንም ያለ ኢትዮጵያ ህዝብ ተሳትፎ የጸደቀው ህግ መንግስት ነው። ምክንያትን በተመለከት፡ የተልያዩ ምክንያቶች ቢኖሩም በዋነኛነት መጠቀስ ያለበት ግን፡ ሰሞኑን ካሜሪካን አገር የትመለስችው ውድዋ ተዋንያንና የዘፈን ግጥም ጸሃፊ አርቲስት አልምጸሃይ ወዳጆና ጓደኞቿ አዲስ አበባ ውስጥ የቴጌ ጣይቱን መታሰቢያ ሃውልት ለማሰራት ስላሳውቁና ለመስራትም ስለወሰኑ፡ ይህን በጎ አድራጎት ማየትና መስማት የማይሹ ኦነግን የመሳሰሉና ከታርክ ያልተማሩ ግብረ አበሮቻቸው ያደረጉት የተስፋ አስቆራጭነት ሙገራ ነው። ሙከራቸው ግን ግቡን ሊመታ የሚችል አይደልም፡ ምክንያቱም እነዚህ ግለሰቦች ወደዱም ጠሉም፡ ገባቸውም አልገባቸውም ፡ ከታሪክ ተማሩም አልተማሩም፡ የቴጌ ጠይቱ ታሪክ የኢትዮጵያ ታሪክ ብቻ ሳይሆን፡ የመላው አፍሪካ ታሪክ ነው። ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ ሲነሳ፡ የቴጌ ጣይቱ የነጻነት ትግልና አሸናፊነት ከፍተኛ ቦታ ሊሰጠው ይገባል።
ይህን ያልተረዱና ሊረዱ የማይችሉ፡ ያልገባቸውና ሊገባቸው የማይችሉ ደካሞች ከዚህ አስነዋሪ ተግባራቸው ሊቆጠቡ ይገባል። የቴጌ ጣይቱ ታሪክ፡ የጥቁር ዘር በሙሉ የኩራት እና የነጻነት ታሪክ ነው።
ስለዚህ የኢትዮጵያ ባንዲራም በማንም የፖለቲካ ድርጂት በፍጹም አይቀየርም፡ የቴጌ ጣይቱ ታሪክም ከመጽሐፍት አይፋቅም ፡መታስቢያ ሃውልታቸውም ይቆማል።

አንድን አገር፡ አገር የሚያሰኘው በዛ አገር ውስጥ ይሚኖረው ህዝብ ነው፡ ህዝብ ካለ በህዝብ የተመርጠ መንግስት ይኖራል ማለት ነው። የመንግስት ሃላፊነት፡ ህግን ማስከበር፡ የሃገርንና የህዝብን ሰላም መጠብቅ ነው። ስራትን ለማስከበር እና ሥራት አልበኝነትን ለማስወገድ፡ፖሊስና የመከላከያ ሃይል ያስፈልገዋል። ከዛ በፊት ግን በህዝብ ተደንግጎ የጸደቀ የዝብን ደህንነት የሚያስጠብቅ እና ህግን የሚስከበር ህዝባዊ የሆነ ህግና ሥራት ያሰፈልጋል።
ወንጀለኛን ለመቅጣት የወንጀለኛ መቅጽጫ ህግና ህጉን የሚኣስከብር ህጋዊ መንግስት ያሰፈልጋል ማለት ነው። ስለዚህ፡ ስራት አልበኝነትን ለማሥወገድ ሥራት ያለው (በህዝብ ተሳትፎ ረቅቅቆ የጸደቀ) ሕገመንግሥት ያስፈልጋል ማለት ነው።
ኢትዮጵያ እንደማንኛውም የአለም አገራት፡ የራሷ የሆነ ፖሊስና የመከላከያ ሠራዊት ያላት አገር ነች። ይሁን እንጅ፡ ይህን ሃይሏን በትክክል መጠቀም አትችልም። ምክንያቱም ፌድራልና ክልል ተብሎ በተዘረጋ ከፋፋይ ህገመንግሥት የፍጥኝ ስለታሠረች ነው።
የህዝብን ደህንነት ማስከበር የማችል ሥራት ፡ ስራታልባኛነትን ይጋብዛል ፡ የህግ የበላይነት በሌለበት አገር ውስጥ ህግ ትርጉም አይኖረውም።መንግሥትም ምንም አይነት የመንግስትነት ዋስትናም ሆነ ተስሚነት አይኖረውም። ህዝብና መንግስት ሆድና ጀርባ ይሆናሉ መለት ነው። መንግሥትም የህዝብን ደህንነት ከማስከበር ይልቅ የራሱን ህልውና ለመጠበቅ ስለሚሯሯጥ ለህዝብ ዋስትና መስጠት አይችልም።ለምሳሌ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ በመጣት የተለያዩ ተቋሞችን የሚሰሙ ወጣቶችን ፖሊስ እያፈነ ማሰሩ ዋነኛ ማስረጃ ሊሆን ይችላል።ህዝብም የሥራት አልባኝነት ተጠቂ ይሆናል። ሰሞኑን በቡሬ የተከሰተው ችግርም ከላይ የተጠቀሱት ምክንያቶች ውጤት ነው። የሰው ህይወት ያጠፉትንና በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ዚጎችን ያፈናቀሉ ወንጀለኞችን ለፍርድ ማቅረብ ሳይቻል፡ ሰላማዊ ወጣቶችን እያፈሱ ማሰር የሚያመለክተው፡ መንግሥት የህዝብን ሳይሆን የራሱን ህልውና ለማስከበር በመሯሯጥ ላይ መሆኑን ነው። ይህ ማለት ደግሞ፡ በህዝብና በአዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር ላይ በጣም አደገኛ ሁኔታን ሊፈጥር ስለሚችል፡ ውጤቱ አያምርም።ከTPLF በስተቀር ለማንም አይጥቅምም።
በህወሓት እና አንዳንድ የኢትዮጵያን ሰላም ማየት ባማይሹ አቀነብሪነት ተደራጂተው በቡርዩ ህዝብ ላይ የህይወትና የንብረት ማውደም ሲደርሱ መንግስት የት ነበር? ለምንስ መንግስት ቀድሞ ይህን ጥቃት ለመከላከል አልቻለም?
መልሱ ግልጽ ነው፡ ምክንያቱም ባሁኑ ሰኣት ኢትዮጵያ አንድ ወጥ የሆነ መንግስታዊ የፖሊስ ሲስትም የላትም። በየክልሉ የሚመደበው የፖሊስ ሰራዊት ቋንቋና ክልልን ብቻ መሰረት ያደረገ በዘር ላይ የተመሰረተ ስለሆን ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍል ለማገልገል የሞራል ብቃት የለውም። TPLF ይህን ክፍተት በመጠቅም ህዝብን በህዝብ ላይ የሚያነሳሱ ዘረኛ መርዞቹን በመርጨት እና በሳት ልይ ጋዝ በማፍሰስ ላይ ይገኛል።
ስለዚህ ከዚህ በኋላ መንግስት National security guard ሁሉንም የብሄረሰብ ክፍል ሊያገለግል የሚችል የመከላከያ ሃይል እስካልገነባ ድረስ ህዝቡ ራሱ በተለይም ወጣቱ ክፍል በያካባቢው በመድራጀት ልክ የድሬደዋ ወጣቶች ባለፉት ሳምንታት እንዳደረጉት አካባቢውን ከአንደዚህ አይነት ጥቃት መከላከል አለበት።ሽብር ፈጣሪወችንም መፋረድ መቻል አለበት።

I'm sick and tired of people being victims of some kind by other tribe without given credit for resistance of our people against European power and fought against them and that is country they would like to protect from generation to generation. Now people inside our own country siding with a foreign enemies and then when they face justice as consequences they would say Amahara attacked us and killed us
ነገር መሸፋፈን መዘዙን ያወሳስበዋል!
=======================
በጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ

ብዙ አጠራጣሪ ነገሮች አሉ። በአንድ በኩል የኦሮሞ ነፃነት ግንባር መሪ ሠራዊታቸው ትጥቅ እንደማይፈታ ይፋ አድርገዋል። ይህ ሠራዊት በኦሮሚያ የተለያዩ አከባቢዎች የመንግስት ተቋማትን ተቆጣጥሮ ውሳኔዎች እየሰጠ ይገኛል ተብሏል። መንግስት በበኩሉ የኦነግ አመራር ሠራዊቱን ትጥቅ እንዲያስፈታ ጥሪ ያቀረበ ሲሆን ካልሆነ ግን የፌዴራል ሃይል እርምጃ እንደሚወስድ አሳስቧል።

ነገሩ የትጥቅ ፍታ አትፍታ ነገር ብቻ አይደለም። በተለይ ለ40 ዓመታት ያህል በትጥቅ ትግል ላይ ከቆየ ድርጅት ጋር ድርድር ሲካሄድ ስለትጥቅ መፍታት ጉዳይ በግልጽ የተነሳ ነገር አልነበረም ማለት ማንንም ካለማሳመኑም በላይ ለምን እና እንዴት የሚሉ ጥያቄዎች ማስነሳቱ አይቀርም።
የነገሮቹ መሸፋፈንን ያህል መዘዞቹም የተወሳሰቡ መሆናቸው የሚጠበቅ ይሆናል። በተለይ ከትጥቅ መፍታት ጋር በተያያዘ በአስቸኳይ አንድ ስምምነት ላይ ካልተደረሰና መንግስት ወደሃይል እርምጃ የሚገባ ከሆነ በሚያስቆጭ ሁኔታ ተስፋ ያደረግንበትን የዴሞክራሲ ፋና ያዳምንበታል። ምክንያቱም ኦነግ አንዳንድ ወገኖች (ከመረጃ ማነስ ይመስለኛል) በማሕበራዊ ሚዲያ እንደሚሉት አንድ ጥይት ሳይተኩስ ኖሮ በተደረገለት ጥሪ የገባ ሳይሆን ለረዥም ዓመታት ትክክል ነው ብሎ ለተነሳለት ዓላማ ብዙ የተፋለመ፣ ሠራዊቱ፣ ደጋፊዎቹም ሆነ ሕዝቡ ሁለንተናዊ መስዋዕትነት የከፈሉ፣ ሰፊ ሕዝባዊ ድጋፍ ያለውና አሁን ለመጣው ለውጥ የራሱ ድርሻ ያለው ነው። ይህን እውነታ በመካድ ወይም በማጣጣል ምንም በጎ መፍትሔ አይመጣም።

ይህ ማለት ግን ለነፃነት ሲፋለሙ የቆዩ ታጣቂ ድርጅቶች ከነትጥቃቸው አገር ውስጥ ገብተው ሊንቀሳቀሱ ይገባል ማለት ፍጹም መርሐዊ አይደለም። በእንደዚህ አይነት አጋጣሚዎች በየትኛውም ዓለም የሚሰራባቸው አሠራሮች አሉ። አንደኛው አማጽያኑን ተሃድሶ በመስጠት እንደየአቅማቸውና ሙያቸው በአገሪቱ የመከላከያ፣ የፖሊስና የጸጥታ ክፍል እንዲሁም ሌሎች የሲቪል ተቋማት ውስጥ መመደብ ነው። ('ተሃድሶ' ለሚለው ቃል ከተፈጠረው አዲስ ነባራዊ ሁኔታ ጋር የማዛመድ ተግባር ሊባል ይችላል።)
መንግስትም ለሕዝቡ ሰላምና ደህንነት መከታ መሆኑን በማሳየት(እንደ ጅግጅጋው በብዙ መቶ ሺዎች ግፍ ሲወርድባቸው ቆሞ ባለማየት) ሌላ ታጣቂ ሃይል እንደማያስፈልግ ማረጋገጥ አለበት!
ለመጨመር ያህል ... ሃይል ሕዝብ ነው። በቅርቡ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጫንቃ ላይ የወረደውን የጭቆና ቡድን ያሸነፈው በባዶ እጁ እምቢ ያለው የሕዝብ ልጅ ነው። አያይዘንም አንድ ክስተት ዳሰስ አድርገን እንቋጭ።

ስለትናንትናው የ240 የመከላከያ ሰራዊቱ የ4 ኪሎ ቤተ መንግስት 'ውሎ'ም ጥርጣሬዎች አሉ። እንደተባለው ሰራዊቱ ያቀናው ለደመወዝና ጥቅማ ጥቅም (የመብት)ጥያቄዎች ነውን? የዚህ አይነቱ ጥያቄ ከ1966ቱ የሠራዊት የደመወዝ ጭማሬ ጥያቄ በኋላ የመጀመርያው ይመስላል። የ1966ቱ ጥያቄ በአዝጋሚ የመፈንቅለ መንግስት እርምጃ መቋጨቱም ይታወሳል።
ዋናው ነገር ለሰላም ማስከበር ግዳጅ የመጣ ሠራዊት እንዴት በአጭር ጊዜ የዚህ አይነት ጥያቄ ይዞ ከነሙሉ ትጥቁ ወደቤተ መንግስት ተመመ? የዚህ አይነት የመብት ጥያቄዎች የሚቀርቡበት ወታደራዊ የእዝ ጠገግ አልነበረም ወይ? አገራችን ካለችበት ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር ይህን አጋጣሚ ሊጠቀሙበት የፈለጉት ወገኖች እነማን ናቸው? በእርግጥ በሚዲያ እንደተገለጸልን ጥያቄው የመብት ከነበረ ድርጊቱ ለምን በድንገት ተፈጸመ?(የአንድን አገር ጠ/ሚ/ር ቀጠሮ ሳያስይዙና ቦታ ሳይዘጋጅ!) ለምን ሁኔታው ስጋት በሚያጭሩ ግልጽ እንቅስቃሴዎች ታጀበ? ወደ ኢቲቪ የተጓዘው ሃይልስ ምን ነበር? ወዘተ...ማሕበራዊ ሚዲያዎች በሃላፊነት ይዘግቡ የሚለውና ገፋ ሲልም የሚቀርበው ወቀሳ ተገቢነት እንዳለ ሆኖ እንደ መንግስት የራስን የቤት ሥራ መሥራትም ግድ መሆኑን ማስታወስ ያስፈልጋል። በእንደዚህ ዓይነቱ ወሳኝ ታሪካዊ ምዕራፍ የሚገባውን እውነተኛ መረጃ ለሕዝብ ማቅረብ ያስፈልጋል። ክፍተቱ በጊዜው ከተሸፈነ አለቀ። ሃሳብ እንጋራበት።

እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስብ፤ ሕዝቧን ይባርክ!

06/09/2022

“I ain’t draft dodging. I ain’t burning no flag. I ain’t running to Canada. I’m staying right here. You want to send me to jail? Fine, you go right ahead. I’ve been in jail for 400 years. I could be there for four or five more, but I ain’t going no 10,000 miles to help murder and kill other poor people.

"If I want to die, I’ll die right here, right now, fightin' you, if I want to die. You my enemy, not no Chinese, no Vietcong, no Japanese. You my opposer when I want freedom. You my opposer when I want justice. You my opposer when I want equality. Want me to go somewhere and fight for you? You won’t even stand up for me right here in America, for my rights and my religious beliefs. You won’t even stand up for me right here at home. “

- Muhammad Ali

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when My posts posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share