70 ነብያት የሰገዱበት መስጂድ/ Masjida nabiyyoonni 70 itti salaatan
===============================
Bedru Sheikh Mohammed
From Mina.
አል-ኸይፍ የተሰየመው በበኒ ኬናህ ኸይፍ ስም ነው ከሚና ተራራ ደቡባዊ ግርጌ፣ በጀመራት አል-ከሃይፍ አቅራቢያ፣ ከተራራው ከፍታ ላይ ወርዶ ከውሃ ፍሰት በላይ የሚወጣ። ሁሌም በሐጅ ሰሞን ብዙ ቁጥር ያላቸው ሁጃጆች ይሰፍሩበታል:: ከመስጂዱ መልካም ነገሮች መካከል አል-ጠባራኒ ዘገባ መሠረት ከኢብኑ አባስ ፡- “በአል-ኸይፍ መስጂድ ሰባ ነብያት ሰግደዋል"።
Al-Khayf kan moggaafame Khayf Bani Kenanah kan kibba gadjallaa gaara Mina, naannoo Jamaraata xiqqaa, kan olka’iinsa gaara irraa gadi bu’ee fi dhangala’aa bishaanii olitti ol ka’uudha. Yeroo hunda yeroo Hajjii keessatti hajjii baay’inaan achi qubatu. Sadarkaa masjiida kanaa keessaa Al-Tabaraniin Ibnu Abbaas irraa akkana jechuun odeesse: “Nabiyoonni torbaatama Masjiida Al-Khaif keessatti salaatanii jiran.”
وسمي الخيف نسبة إلى خيف بني كنانة في سفح جبل منى الجنوبي بالقرب من الجمرة الصغرى، والخيف لغة هو ما انحدر عن غلظ الجبل وارتفع عن مسيل الماء ، وتوجد فيه بصفة دائمة أعداد كبيرة من الحجاج في موسم الحج، ومن فضل المسجد فقد روى الطبراني عن ابن عباس أنه قال : «صلى في مسجد الخيف سبعون نبيا».
الطبراني: المعجم الكبير، حديث رقم ١٢٢٨٣ ، ج ١١ ، ص ٤٥٢ .
ጀመራት/ጠጠር ውርወራ/Dhagaa Darbannaa
ነቢያለህ ኢብራሂም ዐ.ሰ በህልማቸው ልጃቸው ነብያላህ ኢስማኤል ዐ.ሰ እንዲያርዱ/መስዋዕት እንዲያደርጉ ተዘው፣ ልጃቸውን ሲያማክሩ አላህ ያዘዘህን ፈፅም አሉ።
{فَلَمَّا بَلَغَ مَعَهُ السَّعْيَ قَالَ يَا بُنَيَّ إِنِّي أَرَىٰ فِي الْمَنَامِ أَنِّي أَذْبَحُكَ فَانظُرْ مَاذَا تَرَىٰ ۚ قَالَ يَا أَبَتِ افْعَلْ مَا تُؤْمَرُ ۖ سَتَجِدُنِي إِن شَاءَ اللَّهُ مِنَ الصَّابِرِينَ} [الصافات : 102]
'' ከእርሱ ጋርም ለሥራ በደረሰ ጊዜ «ልጄ ሆይ! እኔ በሕልሜ እኔ የማርድህ ሆኜ አያለሁ፡፡ ተመልከትም፤ ምን ታያለህ?» አለው፡፡ «አባቴ ሆይ! የታዘዝከውን ሥራ፡፡ አላህ ቢሻ ከታጋሾቹ ሆኜ ታገኘኛለህ» አለ፡፡
Yeroma isa waliin deemuu irra ga’u ni jedhe: “yaa ilma kiyya! Ani abjuu keessatti kan si gorra’un argeWaan siif mul’atu ilaali.” (Ilmis) ni jedhe: “Yaa abbaa kiyya! Waan ajajamte dalagi. Yoo Rabbiin fedhe obsitoota irraa ta’uu na argita.” Safat 102
ነገር ግን የሰው ልጅ ጠላት የሆነው ሰይጣን አንዴ ላጃቸውን አንዴ ነብያላህ ኢብራሂምን ለመወስወስ ሞክሮ ነበር። ግን አልተሳካለትም። ነብያለህ ኢብራሂም ሰይጣንን ጠጠር ወርውረው ሰይጣንን መቱት። እኛም በሚና ጀመራት ቦታ ላይ ያንን እያስታወስን ጠጠር እንወረውራለን።''
Dhagaa darbadhaa
Nabi Ibraahim (A.S.) ilma isaa nabi Ismaa’el (AS) akka qaluuf/wareeguuf abjuu isaa keessatti arge/ajajme. Garuu sheyxaanni diina ilma namaa yeroo tokko Nabiyyii Ibraahimiin garii nabi Ismaa'iliin gowwoo
ጥንቃቄ ለሁጃጆች❗️
ሁጃጆች ተሰረቁ 🙄
ከታች በቪዲዮ ያስቀመጥኩት መልዕክት ሁለት ሁጃጆች ከሀረር ወደ መዲና ለመብረር አዲስ አበባ ገብተው ገንዘባቸው፣ ልብሳቸው እንዲሁም ሁሉም የጉዞ ሰነዳቸው ተሰርቆባቸዋል።
ፓስፖርት፣ ቪዛ እና ትኬታቸው ስለተሰረቀ ሁሉም ነገር እንደ አዲስ ፕሮሰስ ይደረጋል። ይህ ደግሞ ተጨማሪ መጉላላት ይፈጥርባቸዋል።
ስለዚጅ ለሁጃጆችም እነወዲህ አይነት አስቸጋሪ ነገር እንዳይገጥማቸው ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መልዕክት ሼር በማድረግ ለሁሉም ሁጃጆች እንዲደርስ እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ።
ፖሊሱ ምላሽ ሰጥቷል። ህግስ ምን ይላል❓
ፖሊስ ወይም መከላከያ ያደረጉት ነገር ትክክል ነው❓
ሁለቱን ቪዲዮ እስከ መጨረሻ በማየት በፍትሃዊነት ሀሳብ አስቀምጡ❗️
የህግ የበላይነት ይከበር
የመንግስት ተቋማት እና እምነት ቤቶች
የመንግስት ተቋማት እምነት አልባ ናቸው። እዚያ ውስጥ ተቀጥረው የሚሰሩም የሁሉም ማህበረሰቡ አገልጋይ ናቸው። እምነታቸውን ማካሄድ፣ መስበክ፣ አድሎ መፈፀም በፍፁም አይቻልም። በተለይ መከላከያና ፖሊስ ደግሞ የህግ የበላይነት የሚያስከብሩ ስለሆነ በተቋማቸው ከየትኛውም ቦታ በላይ ጠበቅ ይላል። ነገር ግን በአሁኑ ግዜ ነገሮች ፈር እየለቀቁ ነው። ፖሊሶች፣ መከላከያ የመስሪያ ቤታቸውን ዩኒፎርም ለብሰው እምነት ቤት ውስጥ ሲያገለግሉ፣ ከመስሪያ ቤታቸው ለስራ የተሰጣቸውን መሳሪዎች ያለ አግባብ ስጠቀሙ ማየት የተለመደ እየሆነ ነው።
ከታች የምትመለከቱት በደቡብ ክልል ጎፋ ውስጥ የተደረገ አሳፋሪ ነገር ነው። የመከላከያ አርማን ለብሶ መድረክ ላይ ወጥቶ መዘመሩ ሳያንስ እዝያው መድረክ ላይ ጥይት ስተኩስ ይታያል። በቅርብ ግዜ አንድ ፖሊስ በሐዋሳ ውስጥ በፖሊስ መኪና ወንጌልን ሲሰብክ ዘመቻ ተደርጎ ከስራው ተባሯል። ይህንን ተግባር የፈፀመውም በህግ መጠየቅ አለበት። ለእያንዳንዷ ጥይት መክፈል እንዲሁም መታሰር አለበት።
እስራኤል ኢራንን መደብደቧ ተሰማ
ነገሩ ድራማም ይመስላል። እስራኤል ስትመታም፣ ኢራን ስትመታም ጉዳት የለም ተብሏል🙄 አላሁማ እድርብ ዛሊመ ብዛሊሚን🤲
የአለምነህ ዋሴ ዘጋባ ቪዲዮ
ሁሉንም ነገር ወደ እምነትና ፖለቲካ😭
በሀገራችን ውስጥ ሁሉንም ነገር ወደ ፖለቲካ፣ እምነት ወይም ወደ ጎሳ መቀየር ከጀመርን ውለን አድረናል። ይህ ደግሞ ይበልጥ ወደ ጥፋት፣ ጥላቻ፣ ጥርጣሬ እና መጠፋፋት ያመራናል። አንድ ሰው ባጠፋ ብሄሩ፣ እምነቱ ይብጠለጠላል፣ ይሰደባል። ይህ አያዋጣንም❗️
ለምሳሌ ይህ ቪዲዮ አንድ የእስልምና እምነት ተከታይ አባት እየቀለዱ ስራ የሚያሰሩትን ቪዲዮ ተለቆ ብዙ ነገር ተብሏል። ለማንኛውም ቪዲዮውን እዩና ሀሳብ ስጡበት።
መልካም ጁሙዓ
Nashiidaan akka dhabee jira.
ነሺዳ ወይስ ሙዚቃ
ብዙ ነሺዳዎች ከዘፈን ግጥም እየተቀዳ እእንደሚወጣ አንድ አንድ አንድ ወንድሞች ለቀው እኛም አጋርተን ነበር። አሁንም።ተባብሶ እነወደቀጠለ እየደረሰንበያለው ማስረጃ ያመለክታል።
በመጀመሪያም በክላስካል ያበደ ሙዚቃ መላቴ ነሹዳ ያወጣሉ። ለካ ግጥምም ከዚያው ይሰረቃል። ወላሁል ሙስተዓን🙄
በጣም አሳፋሪ ነው። የምትቀርቡዋቸው ሰዎች ብትመክሩ ጥሩ ነው❗️
ነሺዳችን አዚህ ደርሷል። ያሳፍራል😭
ከሙዚቃ ቀድተው ሰርቀው ያንጎራጉራሉ። ከጴንጤ መዝሙር የወሰዱም ሊኖር ይችላል።
አላህ ይጠብቀን
ዋናው ንያው የሚል ደዩስ፣ አይጠፋም👺
Siimkaardiin Telefoonaa Hafuuf Deema
Guddinni teknoolojii guyyarraa guyyatti fooyya’aa deemutti jira. Warshaaleen meeshaa elektirooniksii oomishan hundi waan 5 irratti haalaan xiyyeeffatan. Tokkoffaan guddina meeshaa haalaan xiqqeessuu, 2ffaan ulfaatina isaa xiqqeessuu, 3ffaan Diizaayina isaa bareechisuu, 4ffaan humna xiqqaan akka socho’u gochuu (Power Consumption), 5ffaan qulqullina isaa fooyyessuu ykn haalaan jabaa akka tahu (durability) irratti xiyyeeffatanii hojjachutti jiran. Kanaaf ammoo Siimkaardiin telefoonaa fakkeenya guddaadha. Amma dura siimkaardiin telefoonaa haalaan guddaa ture. Itti aansuun Micro Sim Card oomishanii magaalaaf dhiheessan. Isa booda Nano Sim Card’tu dhufe.
Nano Sim Card hundarra xiqqaadha. Telefoona hammayyaa qofatu simcard kana fudhata. Yeroo ammaa kana ammoo Siimkaardii guutumatti dhiisutti jiran. Apple iPhone 14 USA keessatti gurguramutti jiru hundi, bakka Siimkaardii itti galchan hin qabu. E-Sim qofaan hojjata. E-sim jechuun Electronics Sim Card jechuudha. Yoo E-sim bituuf dhaabbata telekominikeeshiinaa dhayxan, waraqaa qofa isiniif kennan. Waraqaan kun Barcode ofirraa qaba. Kaameraa telefoona keessanii bantanii barcode kana scan gootan. Achi booda telefoonni e-Sim kana of keessatti galmeessa. Netwokriin dhaabbata sanii telefoona keessan irratti hojjachuu eegala jechuudha.
#ሱፊያ
ሱፊዮች ስለ ኢማሞቻው (ከራማት) ከሚያወሩት አጃኢብ ኹራፋቶች...
«ሰይድ አህመድ አልበደዊ ሞቶ ሙሪዲቹ ጀናዛውን ሊያጥቡት ሲገቡ ከፍራሹ ህያው ሆኖ በመነሳት እራሴን አጥባለው ተውኝ አላቸውና እራሱን እንደጀናዛ አጥቦ እንደገና ሞተ» ዱስቱር በሉ! አቡጀ7ነይድ
#ከራማት #ሱፍያ #ዱስቱር
#Oromiya_Mejlis about #Wollo_Muslim
Ibsa taatee Yeroo irratti ማብራሪያ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ
#False #teregninet
👂👂👂👉👂👂👂
#አርሳስና #ቀለም/
حوار بين قلم وممحاة
ላፒስ፡ እንዴት ነህ ወዳጄ?
ብዕር፡- ጓደኛህ አይደለሁም።
ላፒስ፡ ለምን?
ብዕር፡- ስለምጠላህ ነው።
ላፒስ፡ እና እኔን ለምን ትጠላኛለህ ?
ብዕር፡- የምጽፈውን ስለምታጠፋው ነው።
ላፒስ፡ ስህተቶችን ብቻ ነው የምሰርዘው።
ብዕር፡- ጉዳይህ ምንድን ነው?
ላፒስ፡ ምክንያቱም ያ ስራዬ ነው።
ብዕር፡- ይህ ሥራ አይደለም።
ላፒስ፡ የኔ ስራ እንደአንተ ጠቃሚ ነው።
ብዕር፡- ተሳስተሃል ትዕቢተኛም ነህ።
ላፒስ፡ ለምን?
ብዕር፡- ምክንያቱም የሚጽፍ ከሚሰርዝ ይበልጣልና።
ላፒስ፡ ስህተትን ማስወገድ ትክክል የሆነውን ከመፃፍ ጋር እኩል ነው።
ብዕሩን ለአፍታ አንኳኳና አንገቱን አንሳና "ልክ ነህ የኔ ውድ" አለ።
ላፒስ፡ አሁንም ትጠላኛለህ?
ብዕር፡- ስህተቶቼን የሚያጠፉትን አልጠላም።
ላፒስ፡ ትክክል የሆነውን አልሰርዝም።
ብዕር፡- ግን በየቀኑ እየቀነሱህ አይቻለሁ!
ላፒስ፡- ስህተትን ባጠፋሁ ቁጥር አንድ ነገር ከሰውነቴ ስለምሰዋ ነው።
ብዕሩ አዝኖ፡- ከበፊቱ አጭር እንደሆንኩ ይሰማኛል።
አጥፊው “ሌሎችን የምንጠቅመው ለእነሱ መስዋዕት ከከፈልን ብቻ ነው።
ብዕሩ በደስታ፣ ወዳጄ እንዴት ታላቅ ነህ፣ ቃልህም እንዴት ያምራል አለ። አጥፊው ደስ አለው ብዕሩም ደስ አለው ያልተለያዩ እና የማይለያዩ ሁለት ጥሩ ወዳጆች ኖረዋል።
በየቀኑ ከእንቅልፍህ ስትነቃ አንድ ቀን ከእድሜህ ይጎድላል።ለሌሎች