Press Central Wollo

  • Home
  • Press Central Wollo

Press Central Wollo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Press Central Wollo, Media/News Company, .

13/08/2022

Ethiopia's PM Abiy Ahmed says third filling of GERD dam on the Nile River is complete. Egypt and Sudan have reiterated their rejection of the unilateral Ethiopian acts regarding the dam, including filling its 74-billion-cubic-metre reservoir and operating the dam turbines without an agreement

13/08/2022

የሰ/መ/ቁ 59085 ቅፅ 12፡-በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 323/2/ የተጠቀሰው
የይግባኝ ማቅረቢያ የይርጋ ጊዜ በማንኛውም ሁኔታ ቢሆን ፍርድ በተፈረደ በ 60
ቀን ጊዜ ውስጥ መሆን ይኖርበታል የሚባል ከሆነ ተከራካሪው ወገን ግልባጭ
በመጠየቅና በማግኘት ረገድ ያሳየው ጉድለት ሳይኖር ፍ/ቤቶች ባለባቸው
አሰራር ምክንያት የባከነ ጊዜ ሁሉ በስሌት ውሰጥ የሚገባ ሆኖ ስለሚገኝ
ትርጉም ያስፈልገዋል፡፡በመሆኑም የሰነ-ስርዓት ህጉ ግብ መሰረት ተደረጎ
ሲተረጎም ፍርድ እንደተፈረደበት ይግባኝ እንደሚጠይቅ ገልፆ የይግባኝ
መጠየቂያ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ የመዝገብ ግልባጭ እስከሚሰጠው ድረስ
ያለው ጊዜ የይግባኝ ማቅረቢያ ተብሎ ከተቀመጠው 60 ቀን ስሌት ውስጥ
ሊካተት አይገባም፡፡በፍርድ ቤቱ አሰራር የባከነ ጊዜ ከይግባኝ ጠያቂው አቅም
ውጭ የሆነና እንደበቂ ምክንያት ሰለሚቆጠር የይግባኝ ጊዜ እንዳለፈበት
በይግባኝ ማስፈቀጃ አቤቱታ አማካኝነት ይግባኙን እንዲያቀርብ ያድርግ
የሚለውን መስመር መከተል ይኖርብናል እንዳይባል ከላይ እንደተጠቀሰው
አስቀድሞ ውጤቱ ለሚታወቅ ጉዳይ ትርጉም አልባ የሆነ ስርዓት እንዲፈፀም
ለማድረግ ብቻ ከሚሆን በቀር ተግባራዊ ውጤት የሚያስከትል ሆኖ አይገኝም፡፡
ስለሆነም በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 323/2/ የተመለከተው የይግባኝ ማቅረቢያ ጊዜ
ይሰላ ከተባለ ፍርዱ ከተፈረደበት ቀን እና ይግባኝ ጠያቂው የይግባኝ አቤቱታ
ሊያቀርብ እንደሚፈልግ ገልፆ የመዝገብ ግልባጭ በጠየቀበት ጊዜ መካከል
የባከነ ጊዜ ፣የመዝገብ ግልባጭ ከደረሰበት ጊዜ ጀምሮ የይግባኝ አቤቱታውን
አዘጋጀቶ ለይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት እስካቀረበበት ድረስ የባከነውንም ጊዜ
በማስላትና በመደመር 60 ቀን ማለፉና አለማለፉ እንዲለይ በማድረግ ሊሆን
ይገባል ፡፡

08/05/2022
ጥላቻን ዘርተህፍቅርን ማጨድ አትችልም
07/05/2022

ጥላቻን ዘርተህ
ፍቅርን ማጨድ አትችልም

13/01/2021
29/12/2020
የዘር ፍጂቱን አውግዝ
26/12/2020

የዘር ፍጂቱን አውግዝ

24/12/2020

ሰላም የሰፈነባት ኢትዮ እንዲትኖር አንዱ መፍትሄ ይህ ነው

… የጭካኔና የአረመኔነት ጥግ... ታስረህ…  ተገርፈህ ... ተወግረህ…  ህክምናም መድኃኒትም ተከልክለህ… ሞተህም አልቀብርህም ተብለህ… እዚያው በታሰርክበት ወህኒ ቤት እንዲህ ብልሽትሽት ብ...
24/12/2020

… የጭካኔና የአረመኔነት ጥግ... ታስረህ… ተገርፈህ ... ተወግረህ… ህክምናም መድኃኒትም ተከልክለህ… ሞተህም አልቀብርህም ተብለህ… እዚያው በታሰርክበት ወህኒ ቤት እንዲህ ብልሽትሽት ብለህ ሌሎች እስረኞችንም ኡፍ የእጃችሁን ይስጣችሁ።

ፈሪው ጥቁር ድንጋይ ዘላለም ይኖራልጀግና ብርሌ ነው ቶሎ ይሰበራል።
22/12/2020

ፈሪው ጥቁር ድንጋይ ዘላለም ይኖራል
ጀግና ብርሌ ነው ቶሎ ይሰበራል።

ሱዳን ምሽቱን እንዲህ ተበጠበጠችየሱዳን ባለስልጣናት "  # ኢትዮጵያን_አትንኩ " የሚለውን  # የነብዩ (ሰዐወ)ንግርር መጣሳቸውን አቁመው ለግብፅ ባለስልጣናት አሻፈረኝ እምቢ እስካላሉድረስ ...
20/12/2020

ሱዳን ምሽቱን እንዲህ ተበጠበጠች
የሱዳን ባለስልጣናት " # ኢትዮጵያን_አትንኩ " የሚለውን # የነብዩ (ሰዐወ)
ንግርር መጣሳቸውን አቁመው ለግብፅ ባለስልጣናት አሻፈረኝ እምቢ እስካላሉ
ድረስ እድሜያቸው አጭር መሆኑና ሱዳንም የብጥብጥ ቀጠና መሆንዋን
የማይቀር ነው።ይሄ አሁን ከመሸ በሱዳን እየሆነ ያለውን ነው።
# ኢትዮጵያና_ህዝቦቿ_ለማጥፋት_የተንቀሳቀሱ_ሁሉ_ይጠፋሉ ! የተበዳይ
ዱዓ ፀሎት ከመሬት ጠብ አይልም

Our Heroes!!
19/12/2020

Our Heroes!!

18/12/2020

።።።።ሰበር ዜና።።።።።

።ተፈላጊ የጁንታው አባላት ያሉበትን ለጠቆመ 10 ሚሊየን ብር ሽልማት ተዘጋጀ ተፈላጊ የጁንታው አባላት
ያሉበትን ለጠቆመ 10 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት መዘጋጀቱን የመከላከያ
ሰራዊት የህብረተሰብ መረጃ ዋና መምሪያ አስታወቀ።
ሽልማቱ መንግስት የወሰደውን ህግን የማስከበር እርምጃ ተከትሎ የተደበቁ
የጁንታው አባላትን ለጠቆመ እና አሳልፎ ለሚሰጥ አካል የሚበረከት መሆኑን
የመምሪያው ሃላፊ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ገልፀዋል።
በሀይለየሱስ ስዩም
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን
ለማግኘት፡-

የኮረም ከተማ አስተዳደር, የኦፍላ ወረዳ አስተዳደር እና ዛታ ወረዳ አስተዳደርበህዝቡ የተወከሉጊዜያዊ አስተደዳሮችከዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ።የውይይታቸው አንኳር ነጥ...
18/12/2020

የኮረም ከተማ አስተዳደር, የኦፍላ ወረዳ አስተዳደር እና ዛታ ወረዳ አስተዳደር
በህዝቡ የተወከሉጊዜያዊ አስተደዳሮች
ከዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ።
የውይይታቸው አንኳር ነጥብ
በወሎ ክፍለ ሀገር በዋግ አውራጃ ኦፍላ ወረዳ የነበር ህዝቦች ነን። መብታችን
ይከበር, የማንነታችን ጥያቄ ዘላቂ መፍትሄ ያግኝ ሲሉ አጽንኦት ሰጥተው
ተወያይትዋል።
ሁሉም ነገር ከነጻነት በኋላ ይሆናል ያሉት ተወያዮቹ አሁን የመብት እና የማንነት
ጉዳይ ነው ጥያቄችን ካሉ በኋላ የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ከአብክመ
መንግስት ጋር ተነጋግሮ የባንክ, የጤና, የትምህርት, የንግድ, የግብርና እና
እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮች በፍጥነት የህብረተሰቡን ችግር በሚቀርፍ መልኩ
እንዲጠናከሩ ጠይቀዋል።
ኮረም, ታህሳስ 08/2013 ዓ.ም

18/12/2020

ሰበር ዜና
# Ethiopia : የጁንታውን ጦር በማስተባበር ሲመራ የነበረው የአቦይ ስብሀት
ልጅ ተከስተ ስብሀት ነጋ መሞቱን ጀነራል ባጫ ደበሌ አረጋገጡ :: ሌሎችም
የሞቱ ባለስልጣናት እንዳሉና በዝርዝር ይፋ እስክናደርግ ህዝብ መጠበቅ
ይገባዋል ብለዋል ጄኔራል ባጫ

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Press Central Wollo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share