Galanaa Warra Saafoo

  • Home
  • Galanaa Warra Saafoo

Galanaa Warra Saafoo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Galanaa Warra Saafoo, Digital creator, .

30/12/2023
11/11/2023

የጃውሳዉን ሴራ የአማራ ተወላጆች ሲያጋልጡ።



#ጃውሳ

Qabxiin Qormaata Biyyaalessaa Kutaa 12ffaa Ifoome------------Qabxiin qormaata biyyaalessaa kutaa 12ffaa ifoomuu Ministee...
10/10/2023

Qabxiin Qormaata Biyyaalessaa Kutaa 12ffaa Ifoome
------------
Qabxiin qormaata biyyaalessaa kutaa 12ffaa ifoomuu Ministeerri Barnootaa beeksise.

Ministirri Ministeera Barnootaa Piroofeesar Biraanuu Naggaa dhimmicha ilaalchisuun ibsa kennaaniiru. Ibsa isaanii kanaan barattonni qabxii darbinsaa fidan kuma 27 fi 267 ykn %3.2 qofaa ta’uu dubbataniiru.

Qabxiin olaanaan Saayiinsii Uumaamaa irrra 649 Magaalaa Finfinneetti yoo galma’u, Saayiinsii Hawaasaan immoo 533 Magaalaa Dabra Maarqos irraa ta’uu ibsaniiru.

Barattoonnis qabxii isaanii oonlaayiniidhaan boru ganamaa irraa eegalanii ilaallachuu akka danda'an ibsameera.

ኢትዮጵያ ለቢዝነስ ምቹ ከሆኑ 10 አፍሪካ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ ሆነች ቢዝነስ ኢንሳይደር አፍሪካ እ.ኤ.አ. በ2023 ቢዝነስ ለመስራት 10 ምርጥ የአፍሪካ ሀገራት ዝርዝርን የኦክስፎርድ የ...
29/09/2023

ኢትዮጵያ ለቢዝነስ ምቹ ከሆኑ 10 አፍሪካ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ ሆነች

ቢዝነስ ኢንሳይደር አፍሪካ እ.ኤ.አ. በ2023 ቢዝነስ ለመስራት 10 ምርጥ የአፍሪካ ሀገራት ዝርዝርን የኦክስፎርድ የአፍሪካ ምጣኔ ኃብታዊ ሪፖርትን ዋቢ አድርጎ ይፋ አድርጓል።

ኦክስፎርድ ኢኮኖሚክስ አፍሪካ' የተሰኘ ገለልተኛ #የኢኮኖሚ አማካሪ ድርጅት በቅርቡ “የአፍሪካ ስጋት እና አዋጭነት ማውጫ” በሚል ርዕስ ባወጣው ሪፖርት ለቢዝነስ ተመራጭ የሆኑ 10 የአፍሪካ ሀገራትን ዘርዝሯል።

ጥናቱ በሦስት ዋና ዋና መለኪያዎች ግምገማ ላይ የተመሠረተ ሲሆን እነዚህም በእያንዳንዱ የአፍሪካ ሀገር ስላለው የትርፍ እና ኪሳራ ሁኔታ፣ #አፍሪካ መር የሆነ የፀጥታ ጣልቃገብነት ሁኔታ እና #የአፍሪካ ሀገራት መፃኢ ጊዜን በማሰብ የሚያከናውኑት የፋይናንስ እንቅስቃሴ መሆናቸው ተገልጿል።

እነዚህ አገራት ምቹ ፣ ፣ ዕድገት እና #ጠንካራ የቁጥጥር ማዕቀፍ እንዳላቸው በግምገማ ተረጋግጦ መመረጥ መቻላቸው ተገልጿል።

በዚህም #ኢትዮጵያ ከአሥሩ ሀገራት ውስጥ 6.58 የአዋጭነት ነጥብ በማስመዝገብ #ከአፍሪካ ቀዳሚዋ መሆኗን ሪፖርቱ ያመለክታል።

ሙሉ ሪፖርቱን ለማንበብ: https://africa.businessinsider.com/local/markets/top-10-most-rewarding-african-countries-to-do-business-in-2023/5dhjn39


ሾልኮ የወጣዉ የጃዉሳዉ ፍኖተ ካርታ እና ሴራዉ የድሮ ስርዓት ናፋቂዉና የብሔር ብሔረሰቦች ጥላቻ አናቱ ላይ የወጣዉ   ኢትዮጵያን እኔ ካልገዛኋት ትፍረስ በሚል ትዕቢት ጫካ ከከተመ ሰነባብቷል...
29/09/2023

ሾልኮ የወጣዉ የጃዉሳዉ ፍኖተ ካርታ እና ሴራዉ

የድሮ ስርዓት ናፋቂዉና የብሔር ብሔረሰቦች ጥላቻ አናቱ ላይ የወጣዉ ኢትዮጵያን እኔ ካልገዛኋት ትፍረስ በሚል ትዕቢት ጫካ ከከተመ ሰነባብቷል።

አሁን ደሞ (ኢአግ) በሚል የዳቦ ስም እንደ ትላንቱ የነፍጥን እና የአንድን ብሔር የበላይነት ለማምጣት ካርታ ነድፎ በመንቀሳቀስ ይገኛል።

የጃዉሳዉ #አባቶች ከመቶ አመታት በላይ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ላይ #የጭቆና ቀምበር ጭነዉ #በኢትዮጵያ ስም ህዝቡን #ሲዘርፉ፣ ከቀየዉ ሲያፈናቅሉ፣ #መሬቱን ሲቀሙት፣ #ጭሰኛ አርገዉ ላቡን ሲበሉና ሲያሻቸዉም እንደ #ባሪያ ሲሸጡት መክረማቸዉን የማይረሳዉ የታሪክ ጠባሳዉ ነዉ።

በስንት መከራና መሰዋትነት ያገኙትን እራስን በራስ የማስተዳደር መብት ጃዉሳዉ ላንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ በመስበር ዳግም እንደ አባቶቹ በክፍለ ሀገር ከፋፍሎ ሊገዛዉ ቀርፆ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

እንግዲህ ነገሩ "ታሞ ከመማቀቅ ... " ነዉና አሽቀንጥረን የጣልነዉ ይሄ ጃዉሳ መልሶ ሳይጭንብን ልንቃወም፣ ልታገል ያስፈልጋል።




 #ጃውሳው  #ኋላቀር እና  #ጨፍላቂ ቡድን ነው የምንለው በምክንያት ነው።የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችን   መብትን  #በመቀማት ወደ ቀደመው የጨፍላቂ  #ስርዓት ለመመለስ   ነድፎ እየተንቀሳ...
29/09/2023

#ጃውሳው #ኋላቀር እና #ጨፍላቂ ቡድን ነው የምንለው በምክንያት ነው።

የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችን መብትን #በመቀማት ወደ ቀደመው የጨፍላቂ #ስርዓት ለመመለስ ነድፎ እየተንቀሳቀሱ ነው።

ይሄ የሆነው #የጃውሳ ቡድን ከዚህ በፊት #ኢትዮጵያ የእኔ ናት ሌላው የኢትዮጵያ ባለቤት አይደለም ብሎ በአደባባይ የጥላቻ #መርዙን ሲያቀረሻ መቆየቱ አይዘነጋም!

#በእኩልነት እና በኢትዮጵያ መብት የማያምነው የአፄው ስርዓት ናፋቂ ቡድን በጋራ የምንታገልበት ጊዜ አሁን ነው!




ኦክስፎርድ ኢኮኖሚክ አፍሪካ ባወጣው ሪፖርት  #ኢትዮጲያ  ለኢንቬስትመንት ምቹ ሀገር  በመሆን  #በመጀመሪያ ደረጃ  ከ10 አፍሪካ ሀገራት አንደኛ ደረጃ  ላይ ተቀምጣለች።
29/09/2023

ኦክስፎርድ ኢኮኖሚክ አፍሪካ ባወጣው ሪፖርት #ኢትዮጲያ ለኢንቬስትመንት ምቹ ሀገር በመሆን #በመጀመሪያ ደረጃ ከ10 አፍሪካ ሀገራት አንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።



Irreechi bu'uura sabbonummaa oromooti ‼️Ayyaanni Irreechaa guyyaa Oromoon eenyummaasaa itti yaadatee Waaqa, lafaafi wali...
25/09/2023

Irreechi bu'uura sabbonummaa oromooti ‼️

Ayyaanni Irreechaa guyyaa Oromoon eenyummaasaa itti yaadatee Waaqa, lafaafi waliisaa gidduutti araara buusuufi gamtaadhaan ba’ee Waaqasaa itti galateeffatudha.


ከቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ እጃችሁን አንሱየፖለቲካ  #ፓርቲዎች ዋናዉ ተልኳቸዉ  #የፖለቲካ ስልት በመንደፍ  #ከሀይማኖት ነፃ በሆነ መንገድ ለስልጣን መወዳደር እና በለስ ቀንቷቸዉ ካሸነፉ ...
21/09/2023

ከቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ እጃችሁን አንሱ

የፖለቲካ #ፓርቲዎች ዋናዉ ተልኳቸዉ #የፖለቲካ ስልት በመንደፍ #ከሀይማኖት ነፃ በሆነ መንገድ ለስልጣን መወዳደር እና በለስ ቀንቷቸዉ ካሸነፉ ህዝብን እና ሀገር ማስተዳደር ነዉ። ነገር ግን እንደ ያሉ አንዳንድ ከዲሞክራሲያዊ መርህ ያፈነገጡ አካሄድ የሚሄዱ ፓርቲዎችን ማየት የተለመደ እየሆነ ነዉ።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን የዉስጥ ጉዳይ ዉስጥ በመግባት ፈላጭ ቆራጭ ለመሆን እየፈተፈቱ እንደሚገኙ ተረጋግጧል። እናት ፓርቲዎች ከዚህች ከተከበረች ቅድስት ቤ/ን ላይ እጃችሁን አንሱ። ቤተክርስቲያኒቷ የራሷን ችግር ሊፈቱላት የሚችሉ እልፍ አዕላፍ ሊቃዉንት ያላት ቤ/ን ነች።

እንዲሁም በዲሞክራሲ መርህ መሰረት #ፖለቲካ እና #ሀይማኖት መንገዳቸዉ ለየቅል መሆኑ በግልጽ የተቀመጠ ነዉ። ስለዚህ #በፖለቲካዉ መድረክ ያጣቹትን ተቀባይነት #ቤተክርስቲያኒቷን በማበጣበጥ ማግኘት አይቻል። እጃችሁን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን እና ከ ሌሎች የሀይማኖት ተቋማት ላይ አንሱ!!!!!!!


#ጃውሳ

ሳይግባቡ መጋባት መጨረሻው ፍቺ ነው። #ጃውሳ  በስሜት እንጂ  #በስሌት አይመራም። ለዚህ ትልቁ ማሳያ ደግሞ  #በመርህ ላይ የተመሰረተ ትግል አለማድረጋቸው  ነው። ሁሉንም የኢትዮጵያ ብሔር ...
20/09/2023

ሳይግባቡ መጋባት መጨረሻው ፍቺ ነው።

#ጃውሳ በስሜት እንጂ #በስሌት አይመራም። ለዚህ ትልቁ ማሳያ ደግሞ #በመርህ ላይ የተመሰረተ ትግል አለማድረጋቸው ነው። ሁሉንም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችን በመናከስ የጀመረው የጃውሳ ትግል አሁን ደግሞ እርስ በእርስ መናከስ ጀምሯል።

በእርግጥ ይሄ አካሄድ የሚጠበቅ ነበር ምክንያቱም #ፅንፈኛው ሀይል በቲፎዞ እና በስሜት የሚነዳ #መንጋ እንጂ በማስተዋል የሚራመድ እንዳልሆነ ይታወቃል።

ለማንኛውም ሰሞኑን እርስ በእርስ እየተናከሰ #መፈረካከስ ጀምሯል። ፈጣሪ በደንብ እንዲያናክሳችሁ ፀሎታችን ነው😂 ቢያንስ ጆሮአችን ከጩኸታችሁ እና ከወስላታ አንደበታችሁ እረፍት ያገኛልና😊




#ጃውሳ

IRREECHI FAAJII OROMUMMAATI Irreechi guyyaa  ,   fi   akkasumas mallattoo  ,   eeyummaa ,wiirtuu   fi ibsituu duudhaa or...
20/09/2023

IRREECHI FAAJII OROMUMMAATI

Irreechi guyyaa , fi akkasumas mallattoo , eeyummaa ,wiirtuu fi ibsituu duudhaa oromoo ganamaati.

የፍቅር እና የሰላም ተምሳሌት የሆነው  #የኢሬቻ በዓል እየተቃረበ ነው።መላው ኢትዮጵያዊም በጉጉት እየጠበቀው ይገኛል! አዲስ አበባ (ሆራ_ፊንፊኔ) እና አዳማ (ሆራ_ሀርሰዴ) በዓሉን ለማስተና...
19/09/2023

የፍቅር እና የሰላም ተምሳሌት የሆነው #የኢሬቻ በዓል እየተቃረበ ነው።

መላው ኢትዮጵያዊም በጉጉት እየጠበቀው ይገኛል!

አዲስ አበባ (ሆራ_ፊንፊኔ) እና አዳማ (ሆራ_ሀርሰዴ) በዓሉን ለማስተናገድ ሽር ጉድ እያሉ ነው💪💪💪



በደቡብ ጎንደር ጃውሳው  ያልታሰበ ተቃዉሞ   ገጠመው ‼️በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ከተማ 32 የሀገር ሽማግሌዎች በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ጃውሳዎችን "ከዚህ አካባቢ ውጡልን፣ እኛን አታ...
18/09/2023

በደቡብ ጎንደር ጃውሳው ያልታሰበ ተቃዉሞ ገጠመው ‼️

በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ከተማ 32 የሀገር ሽማግሌዎች በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ጃውሳዎችን "ከዚህ አካባቢ ውጡልን፣ እኛን አታስደብድቡን፣ ወደ አካባቢያችሁ ተመለሱ፣ ተሳስታችሁ ሊሆን ይችላል፣ ካልሆነ ለመከላከያ ሰራዊት እጃችሁን ስጡ" ብለው ከአካባቢው አስወጥተዋቸዋል። የሀገር ሽናግሌዎቹ ገንዘብ በመሰብሰብ 1 በሬ ለመከላከያ ሰራዊት ሰጥተዋል።


#ጃውሳ

የመከላከያ ምት መቋቋም ያቃተው  #ጃውሳ በተለያዩ ቦታዎች  #ንፁሃንን እየጨፈጨፈ ይገኛል። ለዚህ ማሳያ አንድ በወለጋ ልዩ ስሙ ጊዳ አያና በተባለ ቦታ ላይ  መስከረም 5/2016 የፈፀሙት ጭ...
17/09/2023

የመከላከያ ምት መቋቋም ያቃተው #ጃውሳ በተለያዩ ቦታዎች #ንፁሃንን እየጨፈጨፈ ይገኛል።

ለዚህ ማሳያ አንድ በወለጋ ልዩ ስሙ ጊዳ አያና በተባለ ቦታ ላይ መስከረም 5/2016 የፈፀሙት ጭፍጨፋ አንዱ ማሳያ ነው።

#ጃውሳ የሞት ጣር ላይ ናት!



ኢትዮ 360 ፔንሲዮንየአማራን ፖለቲካ ሽባ ያደረጉት እነ ሀብታሙ አያሌዉ አዲ አገልግሎት መጀመራቸዉን አስተዉቀዋ ፡፡ ይህም ስራ የተለየዩ ፔንሲዮኖችን መቃኘት እና ያልተያዘ አልጋ መለየት ነዉ...
16/09/2023

ኢትዮ 360 ፔንሲዮን

የአማራን ፖለቲካ ሽባ ያደረጉት እነ ሀብታሙ አያሌዉ አዲ አገልግሎት መጀመራቸዉን አስተዉቀዋ ፡፡ ይህም ስራ የተለየዩ ፔንሲዮኖችን መቃኘት እና ያልተያዘ አልጋ መለየት ነዉ ፡፡ ትግሉ ከ 4ኪሎ ወደ ፔንሲዮን ተዘዋዉሯል፡፡

#ጃውሳ


የሽሮ ድንፋታ አሉ #በ24 ሰአት ውስጥ አራት ኪሎ ቤተመንግስት እገባለሁ ብሎ ሲፎክር የነበረ ጃውሳው ብድን አሁን ላይ ከህዝቡ ምንም አይነት ድጋፍ ባለማግኘቱ ለረሓብ እና በተባይ ለመበላት ተ...
15/09/2023

የሽሮ ድንፋታ አሉ
#በ24 ሰአት ውስጥ አራት ኪሎ ቤተመንግስት እገባለሁ ብሎ ሲፎክር የነበረ ጃውሳው ብድን አሁን ላይ ከህዝቡ ምንም አይነት ድጋፍ ባለማግኘቱ ለረሓብ እና በተባይ ለመበላት ተዳርጓል😁😁😁።

ይሄ #ጃውሳ ቡድን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የያዘው የንቀት ቋም አሁን ለደረሰበት #ውድቀት እና #ውርደት ዳርጎታል።

ይሔን #ፅንፈኛ ቡድን አሁን ላይ እተፍረከረከ እና ግማሹ እየከዳ እንደሆነ መረጃዎች አሉ ነገር ግን በንጹሃን ደም የሚነግደው የሚዲያው ክንፍ ግን እስካሁን ጃውሳው ተቆጣጠር ያላቸው ቦታዎች ቁጥር ስፍር የላቸውም።

🎯በቅማል ከምትበሉ እና በረሃብ ከምትማቅቁ በሰላማዊ መብንገድ ወደህዝቡ ተቀላቀሉ እና ሰርታቹ ቡሉ🎯

#ጃውሳ


የጃውሳው የሀሰት መረጃ ጃውሳው የሀሰት ፕሮፖጋንዳ መንዛት ጀምሯል ። በአማራ ክልል እየተደረገ ባለው  #ህግን የማስከበር ሂደት ጃውሳው አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ ሲሆን  #የመከላከያ ቅጣጥ ሲበ...
14/09/2023

የጃውሳው የሀሰት መረጃ

ጃውሳው የሀሰት ፕሮፖጋንዳ መንዛት ጀምሯል ። በአማራ ክልል እየተደረገ ባለው #ህግን የማስከበር ሂደት ጃውሳው አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ ሲሆን #የመከላከያ ቅጣጥ ሲበረታበት ሌላ ህዝብን የማደነባበር እንቅስቃሴ ጀምሯል ።

በተለያዩ ላይ ከዚህን በፊት የነበሩትን ምስሎችን እንደ አዲስ በመጠቀም #መከላከያ ለመወንጀል እየጣረ ነው ።

ጃውሳው ለአማራ ክልል ምን አድርጎ ነው ከመከላከያ በላይ እኔ አለውልክ የሚለው ፤ #መከላከያ የህዝብ ሰራዊት ነው ፤ የሚያገለግለውን እና ለዚህ ህዝብ የነብሱን ዋጋ እየከፈለ ስለ ሆነ #ህዝብን አይጎዳም ። ጃውሳው ውግያ እንደ መፎከር ቀላል መስሎት ትንሽ ቆንጠጥ ሲደረግ የቆጥ የባጡን መቀበጣጠር ስራዬ ብሎታል 😂።




13/09/2023

#ጃውሳ የህዝብ ድጋፍ የሌለው ወንበዴ ቡድን ነው የምንለው በምክንያት ነው። ምሬ ወዳጆ ህዝቡ እያገዘን ስላልሆነ ሰራዊቴ በጠኔ ሊያልቁብኝ ነው እያለ ነው😂
የራበው ሰራዊት መሪውን ይበላል የሚባል አባባል አለ አይደል😊 ለምሬ እፈራለታለሁ😭



13/09/2023

ያላቅሟ የተንጠራራች እንትን አሉ። ድሮስ አላማ እና ግብ የሌለዉ ትግል መጨረሻዉ ይሄ ነዉ ብለን አልነበረም?

ልቡ ባበጠ የሰፈር ጎረምሳ እየተመራ ያለዉ የቁጩ ትግል ስንቅ ጨርሶ ረሃብ ላይ እንዳለ እያላዘነ ነዉ። እንግዲህ ትግሉን የረሃብ አድማ አርጉታ የምን ተርበናል ብሎ ማለቃቀስ ነዉ ትግል የያዛቹ መስሎን 😂😝

ለማንኛዉ እኔ ምሬ ትመቸኛለች። የአላማ ሰዉ ነች የቅፈላ እቅዷን እና አተገባበሯን በደም ታቃለች 😂😂😂




ከሸማችነት ወደ አምራችነትኢትዮጵያ ሀገሬ ከዘመናት የልመና ታሪክ እና ለም መሬት ይዞ ከሌሎች  #የመሸመት ታሪክ ተላቃ ወደ  #አምራችነት የማደግ ተስፋ እና ጅምር  #ድሎች ዋዜማ ላይ ትገኛለ...
09/09/2023

ከሸማችነት ወደ አምራችነት

ኢትዮጵያ ሀገሬ ከዘመናት የልመና ታሪክ እና ለም መሬት ይዞ ከሌሎች #የመሸመት ታሪክ ተላቃ ወደ #አምራችነት የማደግ ተስፋ እና ጅምር #ድሎች ዋዜማ ላይ ትገኛለች።

በታታሪ ገበሬዎቿ ጥረት እና በመንግሥት ጠንካራ ድጋፍ ወደ ወዳሰብነው የአምራችነት ከፍታ እንደምንደርስ ቅንጣት ታክል ጥርጥር የለኝም። አምላክም ከእኛ ጋር ነው!




23/08/2023
👉Dargaggummaan ijaarsa Biyyaatiif!!"Dargaggeessi kaleessa biyya tikse har’as biyya eeguu akka qabu himuun ijaarsa biyyaa...
03/07/2023

👉Dargaggummaan ijaarsa Biyyaatiif!!
"Dargaggeessi kaleessa biyya tikse har’as biyya eeguu akka qabu himuun ijaarsa biyyaa keessatti gaheen dargaggootaa olaanaafi bakka bu'ummaa kan hin qabne ta'uu ibsaniiru.
"Kabajamoo Obbo Fiqaaduu Tasammaa

እንኛ የምንፈልገው ለአራቱም ሃይማኖቶች የተለያዩ ደረጃቸውን የጠበቁ እና ሊጎበኙ የሚችሉ  እስታንዳርዳቸውን የጠበቁ የእምነት ቦታዎችን ነው።ደረጃቸውን የጠበቁ የአምልኮ ቦታዎች እንዲሰሩ እና ...
09/06/2023

እንኛ የምንፈልገው ለአራቱም ሃይማኖቶች የተለያዩ ደረጃቸውን የጠበቁ እና ሊጎበኙ የሚችሉ እስታንዳርዳቸውን የጠበቁ የእምነት ቦታዎችን ነው።

ደረጃቸውን የጠበቁ የአምልኮ ቦታዎች እንዲሰሩ እና ማህበረሰቡ እንዲገለገልበት ለማድረግ ከሸገር ምስረታ በፊት ቅድሚያ ተሰጥቶት በጥናት ላይ ተመስርቶ የቦታ ልየታ የተደረገ መሆኑ ተገልጿል።

በሸገር ከተማ ውስጥ የሚገነቡ የእምነት ቤቶች ስታንዳርዳቸውን የጠበቁ ስለመሆናቸው ቁጥጥር እንደሚደረግባቸውም ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ ተናግረዋል።

08/06/2023

PMNO Obbo Shimallis Abdisaa Abbootii Amantaa waliin Marii taasisaniiniin ergaa dabarsan:

08/06/2023

ኢትዮጵያ አስተማማኝ የጸጥታ አካላትን ገንብታለች ፤ ይሄ ለወዳጅ ትልቅ ዜና ሲሆን ለጠላት ደግሞ ትልቅ መርዶ ነው !

የማይካድ እዉነት ‼️የኦሮሚያ  ክልል በየትኛዉም መስፈት ከሌሎች ክልሎች ጋር ሲነፃፀር ሁሉም ሀይማኖቶች እና አማኞቻቸዉ በእኩልነት እና በነፃነት የሚኖሩባት  የሚኖሩባት ክልል መሆኗን  #መካ...
08/06/2023

የማይካድ እዉነት ‼️

የኦሮሚያ ክልል በየትኛዉም መስፈት ከሌሎች ክልሎች ጋር ሲነፃፀር ሁሉም ሀይማኖቶች እና አማኞቻቸዉ በእኩልነት እና በነፃነት የሚኖሩባት የሚኖሩባት ክልል መሆኗን #መካድ አይቻልም፡፡ በክልሉ ዉስጥ የሚኖሩ የክልሉ ህዝቦች የፈለጉትን እምነት የመከተል መብታቸዉ በተግባር የተረጋገጠ እዉነት ነዉ፡፡

♨️ፅንፈኞች በብዙ የሞከሩት እና ሊሳካላቸዉ ያልቻለዉም ህዝቡ በእጁ ያለዉን #መብት እና #እዉነት ሰለሚያዉቅ ነዉ፡፡

የብልጽግና ፈተናዎችጠቅላይ ሚኒስቴሩ  የሥርዓቱ ተግዳሮቶችን ሲያብራራ የፈተናዎቹን መሰረታዊ ሀይል በሶስት ከፈለው ገልፀውታል እነሱም፦ 1. ከታሪ ሀይል: ፅንፈኝነት፣ ልግመኝነት፣ ፌስቡከኝነት...
06/06/2023

የብልጽግና ፈተናዎች
ጠቅላይ ሚኒስቴሩ የሥርዓቱ ተግዳሮቶችን ሲያብራራ የፈተናዎቹን መሰረታዊ ሀይል በሶስት ከፈለው ገልፀውታል እነሱም፦

1. ከታሪ ሀይል:
ፅንፈኝነት፣ ልግመኝነት፣ ፌስቡከኝነት፣ ሰርጎ ገብነት፣ አድፋጭ ፓርቲ አዳካሚዎች፣ አድፋጮች ደሞዛችንንና ኮብራችንን የሚፈልጉ ግን ደግሞ ጊዜ የሚጠብቁ፣ ታማኝነት የለላቸው፣ ለሌላ ዕሳቤ የተገዙ አካላት ብለው ገልፀውታል።

2. ጎታች ሀይል:
ተንሸራታች ሀይል፣ አቋም አልቦነት፣ የሆነ ችግር ሲፈጠር ብትንትኑ የሚወጣ፣ ሥራ ጠል፣ ውጤት አልቦ፣ የውድቀት ሰባኪዎች፣ ብሎ በተለይ ይሄ የአማራ ፅንፈኞች የሚገልፅ ነው።

3. አስወንጫፊ ሀይል
አስወንጫፊ ኃይል ብለው የገለጹት በኛ ውስጥ ሆነው እያን የሚመቱን።

ፈጥኖ ከሚቀያየረዉ አለም ጋር መራመድ አለማችን ላይ ዛሬ የታየው ነገ እንደሚደገም ማንም እርግጠኛ ሊሆን አይችልም ፤ ኢኮኖሚው ፣ ፖለቲካዉ እና የህወት ዘይቤ በተለያዩ ምክናቶች ይቀያየራሉ ።...
06/06/2023

ፈጥኖ ከሚቀያየረዉ አለም ጋር መራመድ

አለማችን ላይ ዛሬ የታየው ነገ እንደሚደገም ማንም እርግጠኛ ሊሆን አይችልም ፤ ኢኮኖሚው ፣ ፖለቲካዉ እና የህወት ዘይቤ በተለያዩ ምክናቶች ይቀያየራሉ ። ከዚህ ፈጣን አለም ጋር መራመድ የሚቻለው በአለም ሪትም (Rhythm) እኩል ከተራመድን ነዉ ።

ያለንን ነገር ብቻ ጠብቀን የምንራመድ ከሆነ አለም ጥሎን ይሄዳል ። ስለዚህ ከአለም ጋር ቶሎ ለመራመድ የመጀመሪያው መንቃት ነው ምን ውስጥ እና በምን ሁኔታ ውስጥ እንዳለ የማያውቅ ሰዉ ፍጥነቱን መቀየር ስለማይችል ። ከአመራር ጀምሮ እስከ ቀን ሰራተኛ ድረስ ሁሉም ዜጋ በየቀኑ ራሱን ከአለም ፍጥነት ጋር እያበቃ ለሀገር የእድገት ግብዓት ሊሆን ይገባል ። #ፈጠራ

አስተማማኝ የመከላከያ ሀይልየኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለብልፅግና ማዕከላዊ ኮሜቴ አባላት ሰሞኑን  በሰጡት ማብራሪያ እጅግ ልብን የሚያሞቅ እና እንደ  #ሀገር የሚያኮራ ...
06/06/2023

አስተማማኝ የመከላከያ ሀይል

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለብልፅግና ማዕከላዊ ኮሜቴ አባላት ሰሞኑን በሰጡት ማብራሪያ እጅግ ልብን የሚያሞቅ እና እንደ #ሀገር የሚያኮራ #መከላከያ ሰራዊት መገንባት እንደተቻለ ተናግሯል። በጣም ደስ የሚለው ነገር ደግሞ በሁሉም ነገር የበቃ በዘመናዊ #ቴክኖሎጂ የተደራጀ ሰራዊት መሆኑ ነው።

ለምሳሌ ያህል ድሮ የነበረን አየር ሀይል #በቀን እንጂ #በሌሊት መዋጋት የሚያስችል አቅም አልነበረውም አሁን ግን በቀንም በሌሊትም ለመዋጋት የሚያስችል ሙሉ አቅም እንደተፈጠረለት ተናግሯል።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Galanaa Warra Saafoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share