Segen Media House / Emuti Media Segen

  • Home
  • Segen Media House / Emuti Media Segen

Segen Media House / Emuti Media Segen Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Segen Media House / Emuti Media Segen, Media/News Company, .

08/07/2022

I'm the one that has to die when it's time for me to die, so let me live my life, the way I want to.

30/06/2022


ተፋቅሮ የሚኖረውን ህዝብ ከፋፍሎ ቤት ውስጥ አባትና ልጆቹን ለያይቶ ብሎም ባል ከሚስቱ በማለያየት የጉማይዴ አንድነት ይሉታል። ስንቶችን መበለት አድርገው። ያለ ባሎቻቸው ቀርተው ፍዳቸውን እንዲያዩ ዳርገው እህቶቻችን /እናቶቻችን ሰሚ አጥተዋል። ከመንግሥት እርዳታም እንኳን እንዳይደርሳቸው ታግተው በአረመኔያዊ ጉልበት ጭካኔ ዛቻ ስር ቀርተው ደራሽ ያጡ እናቶች ያሳዝኑኛል። ፖለትካን በውል ይልተረዱ ወጣቶች የኮንሶን ስም ማጥፋትን እንደ አዋቂነት ቆጥረው በእውር ድንብር እየገቡ የብዙዎችን ህይወት አመሰቃቅለዋል። ዛሬም ተመልሰው እርቀ ሰላም ማድረግን እየከለከሉ ህዝብን መሸወድ የለት ተቀን ሥራቸው አድርገው "ወሳኝ ሰዓት ላይ ደርሰናል። ጉሜዎች ጠንቀቅ በሉ መንግስትን ለመቃወምና ለማመፅ ከመቼውም ጊዜ በላይ ትግላችንን የምናጠናክርበት ጊዜ ላይ ደርሰናል " በማለት ስላልተሳካላቸው ሰላም ወዳዱን ኮንሶን ማንቋሸሽና ለስኬታቸው እንቅፋት መሆን ልዩ ወረዳነታቸውን የሚያስመጡበት የትግላቸው መንገድ አድርገዋል። ታሪክ የማይረሳቸውን ግፍ በኮንሶ ተወላጆች ላይ በማድረግና ካልሆነም በቁጥጥራቸው ሥር በማድረግ አምባገነንነታቸውን ረስተው ኮንሶ አምባገነን ነው አንደም ዘረኛ ነው በማለት አታልለው ብዙ የኮንሶ ተወላጆች መውጫ መግቢያ ጠፍቶባቸዋል። ፈጣሪ ሆይ ድረስላቸው! በጉማይዴነት ፖለቲካ የሰከረ ሁላ ነው የበላይ አካል መስሎ በfb አስተዳደር መስሎ መግለጫዎችን የሚለጥፈው። ሐይማኖተኞችና ሽማግሌዎች ያልቻሉትን ለፈጣሪ አደራ እንላለን።
ይታደግልን...ይታደገን!!!!!!!

26/05/2022

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Segen Media House / Emuti Media Segen posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share