Ethiopian Media Service

  • Home
  • Ethiopian Media Service

Ethiopian Media Service Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Media Service, Media/News Company, .

02/04/2022

Ethiopian Media service ከኢ. ኤም. ኤስ (EMS) ቦርድ የተሰጠ መግለጫ

https://bit.ly/36UNuya

ኢሳት ኢንተርናሽናል በሚል ተከፍቶ የነበረው ሚዲያ ወደ EMS ኢትዮጵያ ሚዲያ ሰርቪስ መለወጡ ተገለፀ!:: ከኢ.ኤም.ኤስ (EMS) ቦርድ የተሰጠ መግለጫ “ኢሳት ኢንተርናሽናል” በሚል ሥያሜ የ...
02/04/2022

ኢሳት ኢንተርናሽናል በሚል ተከፍቶ የነበረው ሚዲያ ወደ EMS ኢትዮጵያ ሚዲያ ሰርቪስ መለወጡ ተገለፀ!::

ከኢ.ኤም.ኤስ (EMS) ቦርድ የተሰጠ መግለጫ

“ኢሳት ኢንተርናሽናል” በሚል ሥያሜ የጀመርነው የቴሌቪዥን ፕሮግራም ከሥያሜው ጋር በተያያዘ በፍርድ ቤት ክስ ስለተመሰረተብን ፣ እንዲሁም በሃገር ቤት ሥርጭታችንን ለማካሄድ እንቅፋት ሆኖ ስለተገኘ እና ጥቂት የማይባሉ ደጋፊዎቻችን ሥያሜውን እንድንቀይር ሰለመከሩን “ኢሳት ኢንተርኛሽናል” የሚለውን ስያሜ ከዛሬ መጋቢት 21/2014 (March 30/2022 ) ጀምሮ EMS (Ethiopian Media services) በሚል በአሜሪካ ሕግ አግባብ መቀየራችንን እንገልጻለን። “ኢሳት ኢንተርናሽናል” በሚል የተከፈቱ YouTube , Facebook , telegram , twitter እና ሌሎችም አካውንቶቻችን ወደ አዲሱ መጠሪያ EMS የተቀየረ በመሆኑ ፣በዚሁ እንድትከታተሉን እንጠይቃለን ፣አስቀድማችሁ ሰብስክራይብ ያደረጋችሁ አውቶማቲካሊ ስሙ ስለሚቀየር እንደገና ሰብስክራይብ ማድረግ አይጠበቅባችሁም። ሰብስክራይፕ ያለደረጋችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እንጠይቃለን።፣በጎፈንድ ሚ ድጋፍ ላደረጋችሁ እንዲሁም በተለያየ መንገድ ከጎናችን ለቆማችሁ ሁሉ ከፍተኛ ምስጋና እናቀርባለን። በጎፈንድ ሚ እና በተለያዩ መንገዶች አሁንም ድጋፋችሁ እንዲቀጥል በክብሮት ጥሪ እያቀረብን ፣በቀጣዮቹ ቀናት በባለገሩ ቴሌቪዥን አማካኝነት በሳተላይት ኢትዮጵያ ላይ ለመታየት ሕጋዊ መንገዶችን በማጠናቀቀ ላይ መሆናችንንም እንገልጻለን።

YouTube channel
https://youtube.com/channel/UCxcxidCi-LkPUAuYzYwsO2A

page

https://www.facebook.com/Ethiopian-Media-Service-101044215913146/

via- Ethiopian Media services

Media and news service

02/04/2022

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Media Service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share