Egogo news

Egogo news Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Egogo news, Media/News Company, .

14/03/2024

ADDIS FORTUNE
Sound Pollution Control Rule: To be observed?





There is a standard law regarding sound, which puts a restriction on the level of sound in Addis Abeba. Noise usually goes for unwanted sound, and the problem with noise is not only that it is unwanted but also that it negatively affects human health and well-being.



Transport vehicles, industrial plants, construction projects, trade and residential houses, demonstrations, aviation industry, and military equipments can be mentioned as sources of most noise. However, transportation systems, factory machinery and construction work are considered huge sources of noise worldwide.


The impacts of noise pollution are categorized in two according to their effects on human health and the environmental.


The World Health Organization (WHO) says that chronic exposure to noise, including daytime traffic, is strongly associated with diseases and premature death. Death aside, its impact is shown on health and behaviour of people. It can contribute to cardiovascular effects, and exposure to moderately high levels during a single eight hour period could cause vasoconstriction leading to a statistical rise in blood pressure of five to 10 points and an increase in stress as well as to increased incidence of coronary artery disease.


An impact of noise on the environment can be explained by reduction of usable animal life habitat due to noise increase, which, in the case of endangered species, may be part of the path to extinction.



The existence of laws alone has helped ban or put corrective action against different noises that disturb and lead people to psychological stress as well as mental fatigue. People can use such laws to protect themselves for exposure to extreme levels of noise, which, basically, are abuses of their rights.



Aberra Birhanu from Addis Abeba City Environmental Protection Authority (EPA) noted that the issue of noise was left mainly untended in a presentation he made entitled

26/07/2023

ዶክተሩ በድንገት ተደውሎለት ለአስቸኳይ የቀዶ ህክምና በጥድፊያ ወደ ሆስፒታሉ እየገባ ነው‼️

በተቻለው አቅም የስልክ ጥሪውን በአግባቡ አስተናግዷል። የህክምና ልብሱን በአስቸኳይ ቀይሮ ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል እያመራ ሳለ ኮሪደሩ ላይ የዶክተሩን መምጣት እየተንጎራደደ ይጠብቀው የነበረውን ሰው አገኘው።

"እንዴት ለመምጣት ይህን ያህል ግዜ ይፈጅብሀል? የልጄ ህይወት ልትጠፋ አደጋ ላይ እንዳለች አይታይህም? ህሊና የለህም?" ብሎ ዶክተሩ ላይ ጮኸበት።

ዶክተሩም በትንሹ ፈገግ አለና ,,,,
"አዝናለሁ ሆስፒታል ውስጥ አልነበርኩም። የስልኩን ጥሪ ከተቀበልኩ በሗላ በቻልኩት ፍጥነት እዚህ ለመድረስ ጥሬያለሁ አሁን አንተም ብትረጋጋ እኔም ስራዬን ብሰራ መልካም ነው" ብሎ ሊያረጋጋው ሞከረ።

ሰውየው ግን ,,,
"ተረጋጋ ነው ያልከው? ያንተ ልጅ ቢሆንስ አሁን እዚህ ክፍል ውስጥ ሆኖ ትረጋጋ ነበር? ልጅህ ቢሞት ምን ታደርግ ነበር?" አለ አባት በቁጣ።

ዶክተሩ አሁንም በትንሹ ፈገግ አለና እንዲህ መለሰለት
"የአምላክ ፈቃድ ይሁን። ዶክተር ህይወት ሊያራዝም ሊያጠፋም ሊተካም አይችልም ግን የቻልነውን ያህል እንጥራለን። እንደ አምላክ ፍቃድ ልጅህም ይድንልሀል አንተ ብቻ ተረጋጋ" አለው አሁንም ፈገግ እያለ።

ሰውየውም ,,,
" ባልገቡበት ጭንቀት አስተያየትና ምክር መስጠት ቀላል ነው" እያለ አጉረመረመ። ቀዶ ጥገናውም የተወሰነ ሰዓታትን ወስዶ በሰላም ተጠናቀቀ ዶክተሩ በደስታ እየተጣደፈ ከቀዶ ጥገናው ክፍል ውስጥ ወጣ።

ለአባትየውም ,,,,
"ፈጣሪ ይመስገን ልጅህ ተርፏል።" ብሎት የአባትየውን መልስ ሳይጠብቅ "ማንኛውም ጥያቄ ካለህ ሌሎች ረዳት ዶክተሮችን መጠየቅ ትችላህ።" ብሎት ዶክተሩ መንገዱን በሩጫ ቀጠለ።

የልጁም አባት "ለምንድነው ዶክተሩ እንደዚህ ስሜታዊና ችኩል የሆነው? ምናለ አሁን አንድ ደቂቃ ስለ ልጄ ሁኔታ ብጠይቀው?" ሲል ተናገረ።

ይህን የሰማችው ነርስ እንባ በጉንጮቿ እየጎረፈ ,,,,
"ትላንት ነበር የዶክተሩ ልጅ በመኪና አደጋ የሞተው። ለልጅህ ህክምና ስንደውልለት የልጁ ቀብር ላይ ነበር አሁን ያንተን ልጅ ህይወት ታደገ የራሱን ልጅ ደግሞ የቀብር ስርዓት ሊጨርስ በሩጫ ሄደ።" አለችው።

አባት ከሰዓታት በፊት ዶክተሩ ያሳየውን ፈገግታ እያሰበ ተንሰቀሰቀ። የፀፀት ለቅሶ፤አንድ ሰው ምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንዳለ ሳታውቅ ለመፍረድ አትቸኩል።

"ቀድሞ መፍረድ ለህሊና ፀፀት ይዳርጋል"‼️

እንኳን ደስ አላችሁ ወላይታ ሶዶ ከተማ የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዋና ከተማ ሆኖ ተወስኗል።ወላይታ ሶዶ ከተማ ቀጣዩ ትንሹ ኢትዮጵያ እና የብሔር ብሔረሰቦች መናገሻ ሆና ትቀጥላለች። ሁሉም ብሔ...
25/07/2023

እንኳን ደስ አላችሁ
ወላይታ ሶዶ ከተማ የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዋና ከተማ ሆኖ ተወስኗል።

ወላይታ ሶዶ ከተማ ቀጣዩ ትንሹ ኢትዮጵያ እና የብሔር ብሔረሰቦች መናገሻ ሆና ትቀጥላለች። ሁሉም ብሔሮች እና ሀይማኖቶች ተከባብሮ የሚኖሩባት የሰላም ፣ የፍቅር፣እና የአንድነት ተምሳሌት የሆነችው የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዋና ከተማ ወላይታ ሶዶ በማዕከላዊ ኮሚቴ የመጨረሻ ዉሳኔ የክልል ከተማ እንዲትሆን ተወስኗል ።
እንኳን አብሮ ደስ አለን
እስቲ ደስታችሁን በላይክ በኮሜንት በሼር ግለጹ
hashu wolayto

የቀድሞው የዙምባቤ ፕሬዚዳንት  #ሮበርት ሙጋቤ በአንድ ወቅት እንዲህ ብለው ነበር:-።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። "የአፍሪካ የትምህርት ስርዓት አስገራሚ ውጤቶች አሉት።" ካሉ ...
23/07/2023

የቀድሞው የዙምባቤ ፕሬዚዳንት #ሮበርት ሙጋቤ በአንድ ወቅት እንዲህ ብለው ነበር:-
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
"የአፍሪካ የትምህርት ስርዓት አስገራሚ ውጤቶች አሉት።" ካሉ በዋላ

~ አንደኛ ደረጃ የሚይዙ ቀለሜና ጎበዝ ተማሪዎች ጥሩ ውጤት አምጥተው #ኢንጂነሪንግ እና #ሜዲሲን እንዲማሩ እድል ያገኛሉ።

~ ሁለተኛ ደረጃ የሚይዙት ደግሞ #ህግ እና #ማኔጅመንት ነገር ተምረው አንደኛ ደረጃዎቹን ያስተዳድሯቸዋል።

~ ዝቅ ብለው በሶስተኛ ደረጃ የሚገኙት ተማሪዎች ደግሞ #ፖለቲካ ውስጥ ይገቡና አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ላይ ያሉትን ከላይ ሆነው ይቆጣጠራሉ።

~ በትምህርት ወዳቂዎች ደግሞ #ፖሊስ እና #ወታደር ይሆናሉ። እነዚህ ደግሞ ፖለቲከኞችን ይቆጣጠራሉ ደስ ያላላቸውን ፖለቲከኛ ደግሞ እስከ መግደል ድረስ ይደርሳሉ ።

ከሁሉም .... ከሁሉም ግን ምርጡ ጭራሽ ክላስም ሆነ ትምህርት ቤትም ገብቶ የማያውቀው ሰው ደግሞ #ነብይ እና #ጠንቋይ ይሆናል። ይሄን ደግሞ ሁሉም ይከተሉታል ።
ብለው ነበር! !

እኛም በቆይታችን ያየነው ይህንኑ ነው! !

   #12ኛው ክልል እና ትንሿ ኢትዮጵያ 1- ግዙፍ የኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ባለበት ስሆን አሁን ላይ በኢትዮጵያ 3ኛውና በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ስገባ በሃገር ደረጃ ቀዳሚው ስኳር ፋብሪካ ይ...
23/07/2023


#12ኛው ክልል እና ትንሿ ኢትዮጵያ

1- ግዙፍ የኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ባለበት ስሆን አሁን ላይ በኢትዮጵያ 3ኛውና በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ስገባ በሃገር ደረጃ ቀዳሚው ስኳር ፋብሪካ ይሆናል፤

2- ከኦሮሚያ ክልል ቀጥሎ በቁጥርም በስፋትም በብሔራዊ ፓርኮች 2ኛ ነው፥ ኦሞና ማጎ ብሔራዊ ፓርክ፣ ማዜ ብሔራዊ ፓርክ፣ ነጭ ሣር ብሔራዊ ፓርክ

3- በኢትዮጵያ ብቸኛው የረዥም ክ/ሜትር ሰንሰለትም ተራራ ባለበት፥ መነሻውን ክንዶ ኮይሻ(ኮይሻ) አድርጎ በጋሞ ዞን ቁጫን ተንተርሶ በጎፋ ዞን ዛላ፡ ባቶን ይዘው በሰነጋል አድርጎ ደቡብ ኦሞ ዞን አቋርጦ ማሳረግያውን ቱርካና ያደረገው ግዙፍ ሰንሰለታማ ተራራ ባለበት፤

4- ከኦሮሚያ ክልል ቀጥሎ ግዙፍ የወይጦ እርሻ፣ ብላቴ እርሻ፣ አርባምንጭ እርሻ ልማት፣ ኦሞ እርሻ፣... የተለያዩ የመንግስትና የግል እርሻ ባለበት፤

5- በሃይቅ ባለቤትነት ከኦሮሚያ ክልል ቀጥሎ 2ኛ መሆኑን፥
ኦሞ ሰው ሰራሽ ሃይቅ፣ አባያ ሃይቅ፣ ጫሞ ሃይቅ፣

6- በወንዞች ብዛትም በረዥም ክ/ሜትር ተጓዥነት አማራ ክልል ከሚገኘው አባይ ወንዝ ቀጥሎ ኦሞ(ኡማ) ወንዝ ያቀፈ 2ኛው ክልል ስሆን ከአዋሽ ጋር በልማት ትሩፋት ይስተካከላል፤

7- የአራት እንተርናሽናል አየር ማረፍያ ባለበት፥ ወ/ሶዶ አለም አቀፍ አየር ማረፍያ(coming soon)፣ አርባምንጭ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ፣ ጅንካ አለም አቀፍ አየር ማረፍያና ብላቴ military + civil አለም አቀፍ አየር ማረፍያ፤

8- የአራት ዩኒቨርስቲዎች ባለበት፥ ወ/ሶዶ ዩኒቨርስቲ፣ አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ፣ ድላ ዩኒቨርስቲ፣ ጅንካ ዩኒቨርስቲ እና ከ20 በላይ የተለያዩ የመንግስትና የግል ኮሌጆች ባለበት፤

9- ከኬንያ ጋር ጉርብትና በመፍጠር ሃገርን የሚያዋስነው አድሱ ደቡብ ኢት/ያ በክልሎች ደረጃ ከአራት ክልሎች ጋር የሚዋሰን ይሆናል፤

10- ከሕዝብ ቁጥርም አንጻር በአገሪቱ ሶስተኛ ደረጃ የሚይዝና ተጽዕኖ ፈጣሪ ክልል፤

11- ከብዝሃነትም አንጻር በአገሪቱ የመጀመሪያ የሚሆን ክልል ስሆን በቱሪስት መዳረሻነት ቀዳሚ ይሆናል፤

ይህ ክልል በቀጣይ በኢትዮጵያ ተጽኖ ፈጣሪ ክልል ይሆናል ተብሎ በተለያየ እይታ ይጠበቃል...እስራኤላውያንን በዘመናት መካከል የጎበኜ፣ ዳግም የሰበሰበና የባረከ አምላክ ዛሬም ክዳኑን ዳግም አረጋግጣል።
ይኼው ነው!!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Egogo news posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share