Zelalem Mulatu / ዘላለም ሙላቱ

  • Home
  • Zelalem Mulatu / ዘላለም ሙላቱ

Zelalem Mulatu / ዘላለም ሙላቱ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Zelalem Mulatu / ዘላለም ሙላቱ, Media/News Company, .

እንኳን ለዒድ አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም የጤናና የፍቅር ይሁንላችሁ!ዒድ ሙባረክ!
20/04/2023

እንኳን ለዒድ አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም የጤናና የፍቅር ይሁንላችሁ!

ዒድ ሙባረክ!

በምንችለው ሁሉ እናግዛቸው!
17/04/2023

በምንችለው ሁሉ እናግዛቸው!

ተነስቷል ። እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ!! የኢትዮጵያን ትንሣኤንም በቅርቡ ለማየት ያብቃን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን !!
15/04/2023

ተነስቷል ።
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ!! የኢትዮጵያን ትንሣኤንም በቅርቡ ለማየት ያብቃን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን !!

እናቷ በልጇ ድንገት እንደወጣች መቅረት ተጨንቃለች  እባካችሁ እንተባበራቸው።
12/04/2023

እናቷ በልጇ ድንገት እንደወጣች መቅረት ተጨንቃለች እባካችሁ እንተባበራቸው።

አፋልጉን እያሉ ነው እንተባበራቸው።
01/04/2023

አፋልጉን እያሉ ነው እንተባበራቸው።

እባክዎ የእርስዎን እርዳታ ይጠይቃሉ
28/03/2023

እባክዎ የእርስዎን እርዳታ ይጠይቃሉ

24/03/2023

ጊኒ 1 ኢትዮጵያ 0
ካማኖ ለጊኒ 39 ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።አሁን ዕረፍት ወተዋል።

24/03/2023

ድል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን!!
መልካም ውጤት ለዋልያዎቹ !!

እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን!!ጠፍታ የነበረችው ህፃን ሱሉልታ አካባቢ ተገኝታለች ሁላችሁም እግዚአብሄር ብድራታችሁን ይክፈላችሁ!!!
21/03/2023

እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን!!
ጠፍታ የነበረችው ህፃን ሱሉልታ አካባቢ ተገኝታለች ሁላችሁም እግዚአብሄር ብድራታችሁን ይክፈላችሁ!!!

ኧረ ፈጣሪ ይታረቀን...በፀሎት እንበርታ!!
19/03/2023

ኧረ ፈጣሪ ይታረቀን...በፀሎት እንበርታ!!

ተፅዕኖ ፈጣሪው ዚነዲን ዚዳን !!ሰብስክራይብ እያደረጉ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!!
14/03/2023

ተፅዕኖ ፈጣሪው ዚነዲን ዚዳን !!
ሰብስክራይብ እያደረጉ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!!

14/03/2023

ጤና ይስጥልኝ ወዳጆቼ
አሁን ደግሞ ወደ እግር ኳሱ መልስ እንበልና በዘር የተከፋፈለችውን ፈረንሳይ በእግር ኳስ አንድ ያደረገውን ዚነዲን ዚዳንን በዘላለም ሙላቱ ዩቲዩብ ቻናል ከቆይታ በሁዋላ እናቀርብላችኋለን ።እርስዎ ብቻ ቻናሉን ላይክ ሼርና ሰብስክራይብ እያደረጉ ቤተሰብ ይሁኑ!!

- 45 ሺህ ብር ጉቦ ሲቀበል የተያዘው ሃላፊ / ከ5 መቶ በላይ የክላሽ ጥይትና ክላሽንኮቭ ጠብመንጃ ተያዘ / በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ዝናብ በርካታ እንስሳት ሞቱ
11/03/2023

- 45 ሺህ ብር ጉቦ ሲቀበል የተያዘው ሃላፊ / ከ5 መቶ በላይ የክላሽ ጥይትና ክላሽንኮቭ ጠብመንጃ ተያዘ / በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ዝናብ በርካታ እንስሳት ሞቱ

...

ሃላፊው ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ፌሮ ብረት ሲሰርቅ እጅ ከፍንጅ ተያዘ / አንድ ግለሰብ በማምለኪያ ስፍራ ተኩስ ከፍቶ በርካታ ሰዎችን ገደለ
10/03/2023

ሃላፊው ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ፌሮ ብረት ሲሰርቅ እጅ ከፍንጅ ተያዘ / አንድ ግለሰብ በማምለኪያ ስፍራ ተኩስ ከፍቶ በርካታ ሰዎችን ገደለ

...

ልጆቹን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሎ አስክሬናቸውን በአውሬ ያስበላው አባት / አስተማሪውን በጥይት ተኩሶ የመታው የስድስት ዓመቱ ህፃን ተማሪ
10/03/2023

ልጆቹን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሎ አስክሬናቸውን በአውሬ ያስበላው አባት / አስተማሪውን በጥይት ተኩሶ የመታው የስድስት ዓመቱ ህፃን ተማሪ

የጎረቤት ፍቅር በልጦባት በአይጥ መርዝ ልጇን የገደለች እናት / የአደጋ ጊዜ መውጫ በሩን ካልከፈትኩ ብሎ ግብግብ የፈጠረው አይሮፕላን ተሳፋሪው
09/03/2023

የጎረቤት ፍቅር በልጦባት በአይጥ መርዝ ልጇን የገደለች እናት / የአደጋ ጊዜ መውጫ በሩን ካልከፈትኩ ብሎ ግብግብ የፈጠረው አይሮፕላን ተሳፋሪው

ልጅቷን ጠልፈው ያመለጡት 7 ወጣቶች የት ገቡ? / ከ5 የስራ ባልደረቦቹ ላይ ስልኮችን የሰረቀው የህግ ባለሙያ
07/03/2023

ልጅቷን ጠልፈው ያመለጡት 7 ወጣቶች የት ገቡ? / ከ5 የስራ ባልደረቦቹ ላይ ስልኮችን የሰረቀው የህግ ባለሙያ

ሰብስክራይብ  ማድረግዎን እንዳይረሱ!!ፍቅረኛውን በጩቤ ወግቶ ሊያመልጥ ሲል በጅብ ተያዘ / 5 ልጆችዋን አንቃ የገደለችው እናት በፍቃደኝነት ተገደለች
06/03/2023

ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ!!
ፍቅረኛውን በጩቤ ወግቶ ሊያመልጥ ሲል በጅብ ተያዘ / 5 ልጆችዋን አንቃ የገደለችው እናት በፍቃደኝነት ተገደለች

ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ!-በሃሰተኛ የፖሊስ ልብስ የሰው ቤት የዘረፈችው ፅጌ ሸለመ እየተፈለገች ነው/ በጠራራ ፀሀይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀመው ጎረምሳ
04/03/2023

ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ!
-በሃሰተኛ የፖሊስ ልብስ የሰው ቤት የዘረፈችው ፅጌ ሸለመ እየተፈለገች ነው/ በጠራራ ፀሀይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀመው ጎረምሳ

የኢትዮጵያዊነት ክብርና ኩራት የአሸናፊነታችን አርማ አድዋ! እንኳን ለ127 ኛው የአድዋ የድል በዓል አደረሳችሁ !
01/03/2023

የኢትዮጵያዊነት ክብርና ኩራት
የአሸናፊነታችን አርማ
አድዋ!
እንኳን ለ127 ኛው የአድዋ የድል በዓል አደረሳችሁ !

ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ- በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 7 ቢሮዎች ላይ ዝርፊያ ተፈፀመ / በመዲናችን 3 የእሳት አደጋዎች ተፈፀሙ አንድ ባጃጅ ተቃጠለች
01/03/2023

ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ
- በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 7 ቢሮዎች ላይ ዝርፊያ ተፈፀመ / በመዲናችን 3 የእሳት አደጋዎች ተፈፀሙ አንድ ባጃጅ ተቃጠለች

...

ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይዘነጉ።- ወጣቱ ራሱን ከህንፃ ላይ ወርውሮ ህይወቱን አጠፋ / በሽጉጥ የሰው ህይወት ያጠፋው ግለሰብ ውሳኔ አገኘ
28/02/2023

ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይዘነጉ።
- ወጣቱ ራሱን ከህንፃ ላይ ወርውሮ ህይወቱን አጠፋ / በሽጉጥ የሰው ህይወት ያጠፋው ግለሰብ ውሳኔ አገኘ

...

ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይዘነጉ።- ሰራተኛዋን ውሻ ቤት ውስጥ እንደ ውሻ በሽቦ አስራ ያስቀመጠች አሰሪ / ከፖሊስ ለማምለጥ የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና ያደረገው ዕፅ አዘዋዋሪ
28/02/2023

ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይዘነጉ።
- ሰራተኛዋን ውሻ ቤት ውስጥ እንደ ውሻ በሽቦ አስራ ያስቀመጠች አሰሪ / ከፖሊስ ለማምለጥ የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና ያደረገው ዕፅ አዘዋዋሪ

...

የወንጀል ዜናዎች - በመፀዳጃ ቤት ውስጥ ተጥሎ የተገኘው ህፃን / የእሳት አደጋ በሁለት ሰዎች ላይ ጉዳት አደረሰ / በሊፍት የተያዙ ሁለት ሰዎች
27/02/2023

የወንጀል ዜናዎች - በመፀዳጃ ቤት ውስጥ ተጥሎ የተገኘው ህፃን / የእሳት አደጋ በሁለት ሰዎች ላይ ጉዳት አደረሰ / በሊፍት የተያዙ ሁለት ሰዎች

15/02/2023

እግዚአብሔር ፀሎትን ይሰማል ሰምቶም መልስ ይሰጣል ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን።
ደስ ይላል ሁሉም ሰላም ሆኗል።

11/02/2023

!

ሁሌም እግዚአብሔርን የተማመነ አያፍርም
እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን!!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zelalem Mulatu / ዘላለም ሙላቱ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share