Wolayttuma oduwa

  • Home
  • Wolayttuma oduwa

Wolayttuma oduwa Talk the walk

28/02/2024

በተግባር ሌብነትን እንፀየፋለን ሌቦችን ያጋለጡትን ሌማባረር ገና በመድረኩ መነሻ ላይ እርምጃ ውሰዱባቸው ማለት ከብልፅግና እሳቤ የወጣ የሰካራም ሥራ ነው።

አቶ ኢያሱ በየመድረኩ የልጁን ገመና ለመሸፈን አፉን ሲከፍት እያየንና እየሰማን ዝም ማለት አንችልም።ልጁ የሕዝብ ሀብት የሆነውን 73,000 ብር ከባለሙያ ጋር ተከፋፍሎ እንደበላ እናረጋግጣለን...
17/01/2024

አቶ ኢያሱ በየመድረኩ የልጁን ገመና ለመሸፈን አፉን ሲከፍት እያየንና እየሰማን ዝም ማለት አንችልም።
ልጁ የሕዝብ ሀብት የሆነውን 73,000 ብር ከባለሙያ ጋር ተከፋፍሎ እንደበላ እናረጋግጣለን። ገንዘባችን በሕግም በጉልበትም እንዲመለስ እናደርጋለን።

15/01/2024

ያልተሰራው ባለ 860,000 ብር ስቶር ?
ገሱባ
ሌባ!

13/12/2023

ስነምግባርያ ባልሞላታ ኦሷ ኤስተ ግዳ ጦሶ ምን ጎይ ሀኖ!

13/12/2023

73,000 ብራይ ኦኮ ገልዴ? አውዴ? ገልዴ? አይስ ገልዴ?
ደሬ ዳራሳ ኮዬቲ?

13/12/2023

ወንቶ ጋሱባ አስተባባሬ ባለሙያቱራ ግድ ውቂዶ ብራ ጤካነ ሳናደታ ኤክድ ሺቃና ደሬ ወይጌቲ?

13/12/2023

ጋሱባ ካታማን ሀንያባ በዕያ ካወይ ጣይ!

11/12/2023

Nuuni tukkiya uyanawu inten xeessin ayssi atadi? Parttiya ekkidi wullidi de"sona ha wooqati!
Yana kawuya gasubo!

የሊቨርፑሉ ተጫዋች ሉዊስ ዲያዝ አባት ከእገታ መለቀቃቸው ተዘገበ  | ላለፉት አስራ ሁለት ቀናት በእገታ ላይ የነበሩት የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የፊት መስመር ተጫዋች ሉዊስ ዲያዝ ወላጅ አ...
15/11/2023

የሊቨርፑሉ ተጫዋች ሉዊስ ዲያዝ አባት ከእገታ መለቀቃቸው ተዘገበ

| ላለፉት አስራ ሁለት ቀናት በእገታ ላይ የነበሩት የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የፊት መስመር ተጫዋች ሉዊስ ዲያዝ ወላጅ አባት ሉዊስ ማኑኤል ዲያዝ ነፃ መውጣታቸው ተገልጿል።

የ 58ዓመቱ ሉዊስ ማኑኤል ዲያዝ አሁን ላይ በተባበሩት መንግስት ድርጅት አጋዥነት ከእገታው መለቀቃቸውን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

የኮሎምቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሉዊስ ማኑኤል ዲያዝ ከእስር እንዲፈቱ ጥረት ላደረጉ የመንግስት አካላት፣ ወታደራዊ ሃይሎች እና የፀጥታ አካላት ምስጋናውን አቅርቧል።

09/11/2023

እሳቱ ትውልድ እየተነሳ ነው! መብቱን ይጡይቃል ፣ ግዴታውን ይወጣል።
ሌቦች ግጥም አድርገው የዘጓቸውን በሮች አንኳኩተው ያስከፍታሉ።

19/10/2023

የመስከረም ወር ደሞዝ የተከለከለው ከዞን ማዕከል በታች ያለው የመንግስት ሰራተኛ ሰኞ 13/02/216 ገሱባ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅቶች አልቀዋል።

የጋሱባ ከተማ አስተዳዳር እንዳዚህ ዓይነት አመራር ይዟል ወገኖቼ።ጌታ ሆይ በአቶ ዮሀንስ ማዳ ላይ ፍረድ!
26/09/2023

የጋሱባ ከተማ አስተዳዳር እንዳዚህ ዓይነት አመራር ይዟል ወገኖቼ።

ጌታ ሆይ በአቶ ዮሀንስ ማዳ ላይ ፍረድ!

Refinance ሳይደረግ የሕዚብና የማንግስት ሀብት ተበልቷል። ማባራት ቀድሞ የተበደሩትን ሳይመልሱ ሌላ 100000ብር ለእያንዳንዱ እስር ማባራት በአቶ ዮሐንስ ማዳ ወቅት ተሰጥተዋል።ከማባራት...
23/09/2023

Refinance ሳይደረግ የሕዚብና የማንግስት ሀብት ተበልቷል። ማባራት ቀድሞ የተበደሩትን ሳይመልሱ ሌላ 100000ብር ለእያንዳንዱ እስር ማባራት በአቶ ዮሐንስ ማዳ ወቅት ተሰጥተዋል።
ከማባራት መካከል:-1. Betesayda xawla wutetoch 2. Simon xawla Sera 3. Empo/tesfahun dawit mobile agelot mesca
..

22/09/2023

የጋሱባ ካታማ ማይክሮ ሀላፊ አቶ መንግስቱና ዮሀንስ ማዳ ማንእሳ ላይ ላለው የእርሻ ማህበር ባለቤት እንደሆኑ ታውቃላችሁ! 100,000 ብር ወጣቶቸን ሥራ ለማሰጠት የመጣ በማይታወቅ ስዎች ወጥቶ ተበላ

በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተመሰረተው የቃለወት እምነት በአንቴ በውርደታሙ በአደባባይ አይሰደብም እሽ!!!ትናንት ከርካሽ ሰፋር ያወጣች ቸርች ልትሰብ ይገባል ጌታ ሆይ!
22/09/2023

በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተመሰረተው የቃለወት እምነት በአንቴ በውርደታሙ በአደባባይ አይሰደብም እሽ!!!

ትናንት ከርካሽ ሰፋር ያወጣች ቸርች ልትሰብ ይገባል ጌታ ሆይ!

አውረው ልጆቻችንን ሊበላ ከትልቅ ተልኮ ጋር ወርዶብናልና አውረው በጊዜ መስማር እናስይዝ።በትዕዛዝ ኣመራርና ባለሞያ ፌክ አካውንት እንዲከፈት ትዛዝ በፓርቲ ፅ/ቤት ሀላፊ ዮሀንስ ማዳ ተሰጥተዋ...
20/09/2023

አውረው ልጆቻችንን ሊበላ ከትልቅ ተልኮ ጋር ወርዶብናልና አውረው በጊዜ መስማር እናስይዝ።

በትዕዛዝ ኣመራርና ባለሞያ ፌክ አካውንት እንዲከፈት ትዛዝ በፓርቲ ፅ/ቤት ሀላፊ ዮሀንስ ማዳ ተሰጥተዋል። ጋሱባና ኦፋ የአንድ ቤተሰብ መጨፋርያ ከሆነ ሰነባብትዋል።

17/09/2023
16/09/2023
16/09/2023
13/09/2023

ሶስቱ ዶክተሮች ጳውሎስ ወንድማችን ነው ይላሉ፣
ጵውሎስ ግን እኔ ወንድም የለኝም ይላል፣

እውነቱ ማን ጋር ነው?

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolayttuma oduwa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share