ለውጥ ከውስጥ ወደ ውጭ ብሎ በለውጥና በታሪክ ግንባታ ላይ ያለው መንግስታችን።
የሚታገለግሉት ቤተሰቦቻችሁን ፤ እናታችሁን ፣ ወንድማችሁን ፣ እህታችሁንና ሀገራችሁን ነው።
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
"አዲስ አበባን ቃል በገባነው መሰረት ውብ ለማድረግ ነው የምንሰራው"
ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ
..One Thing That I Have Learnt About This Country.Ethiopia Is The Fact That Afrika Can Build.
አሁንም አሁንም እንደ ምንድነሽ
የደስታዬ ምንጭ አበባዬ ነሽ
#addisababa
#Ethiopia
#ሰበር_ዜና
የጃዊሳው ኃይል የዘመነ ካሴና የእስክንድር ነጋ ቡድን ወደ እርስ በርስ ግጭት ገቡ
#ሰበር_የድል_ዜና
ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች
****************
ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ ሁሉን አካታች የሆነውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።
በዚሁ መሠረት ለብዙ ዘመናት ወደብ አልባ ሆና የቆየችው ሀገራችን ከሶማሊ ላንድ ጋር ባደረገችው ስምምነት በሊዝ የወደብ ባለቤት መሆን ችላለች።
መላዉ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አለን !!
ግብር ከፋዩን እና የንግዱን ማህበረሰብ የወከሉ አካላት በመዲናችን እየተገነቡ ያሉ እና ተጠናቀው አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ሰው ተኮረ ስራዎችን ጎብኝተዋል።
ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናውን፣ ሰላሟን፣አለምአቀፋዊ ተፅዕኖ ፈጣሪነቷን ለማፅናት ቀይባህር የመጀመሪያም የመጨረሻም አማራጭ ነው።
#No_More_Landblocked